Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ESFNA አሜሪካን የተወለዱ የኦሮሞ ልጆች መልክ እንዲይዝ እያደረጉት ነው።
በስሜን አሜሪካ የሚደረጉ የእግርኳስ ውድድሮች ዋናው ባህልህን ቋንቋህን ማንነትህን ለማስተዋወቅ እዛ ሚወለዱትን የቤተሰባቸውን ባህል እንዲያውቁ ያደርጋል እንደ አለመታደል ሆኖ ESFNA በኢትዮጵያ ሥም ለዘመናት የአንድ ብሄር ን የበላይነት እንዲቀነቀን ሌሎቹ እንዲሸፈን ሲያደርግ ኖሯል እንደ ኦሮሞ ትግሬ እና ሀደሬ የራሳቸው የኳስ ውድድ ቢኖራቸውም ባህላቸውን ቋንቋቸውን ምግባቸውን ዘፈናቸውን ለሌሎች ካላሳዩ ሌሎችን ወደራሳቸው ካልሳቡ ውጤቱ የቤተስብ ጫዋታ ብቻ ነው ሚሆነው።
እዛ ተወልደው ያደጉ የኦሮሞ ልጆች የጉራጌ ልጆች የወላይታ ልጆች ግን በነፃነት ተወዋደው በነፃነት ስላደጉ ESFNA በመሄድ በኢትዮጵያ ሥም ሚነግደውን ጎጠኛ ቡድን እየሰባበሩት ህብረ ብሄራዊ መልክ እያስያዙት ነው።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማድረግ የምንችለው አል ሲሲን ማባረር ብቻ ነው !
<~>
“... ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድቡን ሰርታ በማጠናቀቅ ለምርቃት ለፕሬዝደንት አል ሲሲ የምረቃት ግብዣ ወረቀት ልከውልታል። ይሄ ምጸት ነው፤ ይሄ ንቀት ነው። የፕሬዝዳንት አል ሲሲ የግድቡን ግንባታ አስቆመዋለሁ በማለት ሲፎክር ነበር። ግድቡን ለማስቆም በሚል ያላንኳኳው ደጅ የለም። የዲፕሎማሲ ብልጫ በኢትዮጵያ ተወስዶበት አንዳች ውጤት ሳያስገኝ የግድቡ ግንባታ ፍጻሜ ላይ ደረሰ። አሁን እኛም የኢትዮጵያን ግድብ ምንም ማድረግ አንችልም፤ ምንም! አንድ ወሳኝ ነገር የማድረግ አቅም ግን በእጃችን ነው። ፕሬዝዳንት አል ሲሲን እና ፕሬዝዳንት ሲሲ የሾማቸውን በሙሉ ጠራርገን የማስወገድ አቅም። እነሱን ባስወግድንበት ቅጽበት ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እ.ኤ.አ March 23, 2015 በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የፈረመው Declaration of Principles on the GERD ውድቅ እናደርጋለን...”