Telegram Web Link
አማራ ክልል ውስጥ ካሉ የፋኖ ሀይሎች እማይዋጋው እና ጉዳት እማያስተናግደው የጎጃም ፋኖ ነው !

የጎጃም ፋኖ ከሌሎች እሚለየው ከፌደራል እስከ ክልል ባለስልጣናት ፣ ከመከላከያ አዛዥ እስከ አድማ በታኝ አዛዦች ፣ ከፌደራል እስከ ክልል ደህንነቶች እያንዳንዷን የመንግስት ፀጥታ ሀይል እንቅስቃሴ መረጃ ይሰጣቸዋል ።

የጎጃም ፋኖ ይሄ ሁሉ የተሟላ መረጃ ስለሚሰጠው ጉዳት አያስተናግድም ። በዚህም ምክንያት ውጊያ አይዋጋም ። መከላከያ ሲሄድባቸው ይጠፋሉ ሲወጣ ወደ ቦታቸው ተመልሰው ይፎክራሉ ።

ይሄ ብቻ ሳይሆን የጎጃም ካድሬዎች እሚጠሉትን ካድሬ ወይም የፖሊስ አመራር ለእነሱ መረጃ በመስጠትና እሚገቡበትን በማመቻቸት እሚያስመቱ በዚሁ የጎጃም ፋኖ ነው ። በተቃራኒው ፋኖዎችም ከእነሱጋ ተጣልቶ የወጣን ወይም እማይፈልጉትን ፋኖ ለመከላከያ ጠቁመው ያስመታሉ ።

ይሄ ሀይል ከጎጃም ብልፅግና እና ከብዙ የመከላከያ አመራር ጋር አብሮ በመስራት ከፍተኛ የመሳሪያ ኮንትሮባንድ ንግድ በጋራ እየነገደ ነው ።

ስለዚህ የወሎ ፋኖ የጎንደር ፋኖ የሸዋ ፋኖ አትሸወዱ በህይወት ብትኖሩልን ለሀገራችሁም አንድ ቀን ትጠቅማላችሁ። ግቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ 34 ዓመት በፊት ሁለት ወንበዴዎ'ች አንደኛው አስመራ ሌላኛው አራት ኪሎ ገብተው የተፈጥሮን እውነት አዛብተው ኢትዮጵያን ከተፈጥሮ ድንበሯ ቀይ ባህር አርቀዋት ቆይተዋል። በሻቢያ የተገዙ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች ምንም ህፍረት ሳይሰማቸው ከሻቢያ ወግነው ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታስመልስ እየሰሩ ነው እነዚህን ባንዳዎች እስከ መጨረሻ ታግለን እንፋረዳቸዋለን።

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ጸንቶ ኖሯል !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የሻቢያ ተላላኪው ፋኖ” እጀ ጥበብ (ድግምት) ሰርተሀል ብለው መነኩሴ ሲገርፉ ነው
ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የተበታተነው ፋኖ ድል አደረገ ብለው ሲያዘዋውሩት የነበረው ፎቶ ከሁለት ዓመት በፊት በስሜን ጦርነት የተከሰተ ነው።
ፋኖ እታገልለታለው ያለውን የአማራ ህዝብ ዛሬ Genocide ፈፅሞበታል
በዚህም ሰኔ 22/2017 ዓ/ም በሙጃ ከተማ እና አካባቢዉ ህዝብ ለምን ሰላም እንፈልጋለን በሚል የድጋፍ ሰልፍ ላይ ወጣችሁ በሚል የበቀል እርምጃ ፍጹም ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የሞርተር ቅንቡላ በተደጋጋሚ በማስወንጨፍ በሙጃ ከተማ የእግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጫዎቱ ህጻናትን እና ወጣቶችን እንድሁም ከከተማዉ ወጣ ብለዉ መደበኛ ህይወታቸዉን የሚመሩ አዋቂዎችና ህጻናትን በጅምላ ገድሏል በርካቶችንም አቁስሏል
የናይጀሪያ መንግስት በመጪው የክረምት ወራት መጠነሰፊ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ እንደሚያከናውን የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ አሳታወቁ።

ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ከፍተኛ መነሳሳትን እንደፈጠረባቸው በተረጋገጠ “X” ገጻቸው ባጋራት መልእክት ላይ አስፍረዋል።

የናይጀሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት በተለይም ኢኮኖሚያዊ ግንኙነትን በማሳደግ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ለመምከር አዲስ አበባ ከነበራቸው ቆይታ ጎን ለጎን በትናንትናው እለት የ 2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻን ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር አስጀምረዋል።

🇪🇹🤝🇳🇬

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ድንበር ሆኖ ጸንቶ ይኖራል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይኼው ነው!
ከአድሎ፣ ከተረት ተረት የፀዳች ቤተ ክርስቲያን እንሻለን። ፖለቲከኞች እና ዘረኞችን ከቤተክርስቲያን አርቁልን

እንደእነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነብሰ በላ አረመኔ ሰሞኑን ሻቢያ ያሰማራቸውን የነ ጃዋር የነ ልደቱን ፖለቲካ ይዞ መጥቷል

ትናንት .. "ከወያኔ ሰይጣንም ቢሆን ይሻለናል" .... ብለው ነበር።
ዛሬ ደግሞ ከወያኔም ከሰይጣንም የባሰ ነው የመጣብን ... በጋራ እንታገል" ... ወንበዴው ፖለቲከኛው ጴጥሮስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት ወቅታዊ ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁእ አቡነ ማቲያስ ሃይማኖት ውስጥ ያሉ ጦረኛ እና የሻቢያ ተላላኪ ቄሶች እና ጳጳሳት አውግዘዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“...የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ እረፍት የማይወዱ የስራ ሰው ናቸው። በቀጥታ ወደችግኝ መትከል የገባሁት ለዚያ ነው... በጉለሌ ወረዳ ሽሮ ሜዳ አካባቢ እንደመኖራችን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በጋራ ሆነን አረንጓዴ አሻራችንን በማሳረፍ ማህበራዊ ኃላፊነታችንን በመውጣታችን ከፍ ያለ ደስታ ይሰማናል። በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ዜጋ ችግኝ እንዲተክል አደራ እላለሁ...”

— ኧርቭን ሆሴ ማሲንጋ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር
በሰሜኑ ጦርነት በትግራይ ሴቶች ማህፀን ውስጥ በፕላስቲክ ተጠቅልለው የተገኙት የኤርትራ ወታደሮች አስደንጋጭ ደብዳቤዎች ፣

"Sons of Eriteriea, we are brave. We have committed ourselves to this, and we will continue doing it. We will make Tigrayan females infertile."

Source: The Gardian

ዛሬ ከሻቢያ ጋር አንድ ላይ ሆነን ኦሮሞን እንዳይነሳ አድርገን እንጠርገዋለን የሚሉት ይሄንን ግፍ ዋጥ አድርገው ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞ የፌዴሬሽን አፈጉባኤ ኬርያ ኢብራሂም ስለ ፅምዶ ተብሎ በሻቢያ እና ህውሃት ጥምረት የተናገረችው ነው

ይሄ ፅምዶ የሚባለው የሻቢያና የህውሃት ጥምረት ባንዳ መልምሎ ሥራ ላይ አስማርቷል ከነዚህ ውስጥ ልደቱ አያሌው፣ ጃዋር መሃመድ ፣ገዱ አንዳርጋቸው ፣ሚልኬሳ ሚደጋ ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ ፕሮፌስር ሀሰን የሻቢያን ትዕዛዝ ተቀብለው ሀገር ማበጣበጥ ላይ ናቸው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆይቶም ቢሆን የሀገሩ መሰረታዊ ችግር እየገባቸው የመጡ አሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ማንም ይናገረው ማንም እውነት ነው ።

የሻቢያ እና ህውሃት ምንጣፍ ጎታች የሆኑ ግለስቦች ውጪ ተቀምጠው ሲቀጥፉ እና ሲወሸከቱ እያየን ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢፊድሪ መከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከዚህ ቀደም የተናገሩት ነው።

ሥልጣን እና ጥቅማጥቅም አጣሁ ብሎ ለሻቢያ እና ለህውሃት ሎሌነት ተቀጥሮ በውሸት ህዝብ ለህዝብ ለማባላት እየሰራ ያለውን ቀጣፊ በዚህ መልኩ ፊልድ ማርሻሉ በማያሻማ ነግረውን ነበረ።
2025/07/07 12:27:20
Back to Top
HTML Embed Code: