Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአውሮፓ የሚኖር የኤርትራ ተወላጅ አቶ ዮናስ ስለ አስብ የተናገረው
ትርጉም በወዲ ሻምበል

" መቶ ሚሊዮን ህዝብ እንዴት ነው ባህር ስጡኝ ብሎ የሚለምነው?አይሆንም እራስህ ነው መውሰድ ያለብህ፣ ይሄ ማለት ልክ የ40 ዓመት ጎረምሳ የሁለት ዓመት ህፃን ልጅ መንገድ ላይ አታልፍም ብሎ ማሳለፍ ያገደው እንደዛ ማለት ነው። ኤርትራውያን ምን ይላሉ ህግ አለ አይችሉም፣ ባህሩ የኤርትራ ነው፣ኤርትራ ደግሞ የኢትዮጵያ ናት።ላለፉት አምስት ሺህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያዊ ሆነን በአማርኛ ቋንቋ ስናወራ የነበርን ነን።ለማለት የፈለኩት አብይ አህመድ ባህሩ የእናንተ ነው ትግራይ ፅምዶ አትበሉ ከአማራ፣ከኦሮሞ ጋር ተስማምታችሁ አንዲት ታላቅዋን አቢስኒያ አድርጓት። ይሄው በአፋር መንገድ ዘጉት መኪኖች አይሄዱም። ምን ያድርጉ አሜሪካ የሚኖር እንድ ውዳቂ ስሙን የማይፅፍ ስታሊን እና አንድ ቆሻሻ ላይ ተጥሎ የነበረ ዓወል ሲእድ ስሙን የማይፅፍ ፅምዶ ፅምዶ እያሉ"። አቶ ዮናስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ስብሃት ነው እኔን ተንኮል ያስተማረኝ” ወዲ ረዳ።
የጎጃም መርጌታዎች ከዚህ በፊት ቅዱስ ዘመነ ካሴ ብለው ቅኔ በመቀኘት ቅድስናውን ካበሰሩን በኋላ ይሄው መስቀል በስሙ ቀርፀው ይፋ አድርገዋል ።
ታቦትም ሳይቀረፅለት አይቀርም ያው ታቦት በአደባባይ ስለማይታይ ይሆናል ያላሳዩን ።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በቅርቡ ከድሮን ጥቃት ጋር በተያያዘ ኤምባሲያቸው ያወጣው መግለጫ “በስህተት ነው” ሲሉ ገለጹ።

በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኤምባሲያቸው ግንቦት 15 ቀን 2017 “የፌደሬል መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም” በሚል የተላለፈው መልዕክት በስህተት ነው ሲሉ ገልፀው፤ መልዕክቱ “በአስተዳደራዊ ስህተት” የተካተተ ነበር ሲሉ በምክንያትነት አስቀምጠዋል።

"ስህተት ነበር፤ ስህተት ነበር ከማለት ውጭ ምንም ተጨማሪ የሚገለጽም ይሁን የሚቀነስ ነገር የለውም በመጀመሪያ የተጻፈውን የመግለጫውን ረቂቅ ነበር የተጠቀሙት፤ እኔ ያላየሁት እና ያላፀደኩትን ነው የተጠቀሙት፤ ይህም በአስተዳደራዊ ችግር የተፈፀመ እና እንዳለመታደል ሁኖ ተላለፈ” ሲሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ ደብር ይነሳ እና የኦሮምያን ድንበር አቋርጦ አንገት በስመ አብ እያለ ይሸልታል ከድነዚህ አይነት ደንቆሮ ጋር ነው በአንድነት ሆነን ለኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሲ እናመጣለን የሚሉን ተንበርካኪዎቹ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልደቱ እና መሰል በህውሃት ጀርባ ተንጠልጥለን ለህዋት ባርያ ሆነን ህዝባችንን እየጨፈጨፍን እያስገበርንላቸው እንኖራለን የሚሉ በጠቅላላ ህውሃት በጦርነት እንድትመለስ ሚፈልጉ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ በያዝነው ሳምንት እጃቸውን ለመከላከያ ደቡብ እዝ በሰላም የሰጡት የኦነግ ሸኔ አዛዥ ጃል ቦና ባሪ እና የቡድኑ ጠቅላላ ስምሪት ሃላፊ ጃል አቡሎሻይ ቦንሳ የትጥቅ ትግሉ ትክክል እንዳልሆነ ተናገሩ።
የፌደራል መንግሥት"የኤርትራ ሰራዊት ከግዛቴ ይውጣ የሚለው ትግራይ ለመውረር ነው"። ወይዘሮ ፈትለወርቅ

የህውሀት ስዎች 53 ቀበሌ ተቆጣጥሮ ያለውን ሻቢያ ከኢትዮጵያ ግዛት እንዳይወጣ እያገዙት ይገኛሉ።
መረጃ

ስምንት ኦሮሞዎች በሻቢያ ግብዣ አስመራ ጥሪ እንደተደረገላቸው አዲስ ኮምፖስ መረጃውን አጋርቷል።

ከህውሃት ሸሽተው አፋር ላይ እየተደራጁ ያሉ የትግራይ ሃይሎች ገብተው ለመምታት ሻቢያ እና ህውሃት ተስማምተዋል።

የህዳሴ ግድብ ከመመረቁ በፊት ለማደናቀፍ ሻቢያ ባንዳዎቹን ትእዛዝ ሰጥቷል

https://www.youtube.com/live/_QqUefTc1Cg?si=bJ-i3JgfWZvHYtes
በወሎ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ ሸኔ አባላት የህዝባቸውን ስቃይ ለመቀነስ ሰላምን መርጠው ገብተዋል።

የጦርነት ጥሩ የሰላም መጥፎ የለውም ሁሉም መመለስ አለበት።
የግርግር መንግስቱ የበላይ ጠባቂ 🙈
ኢልማ ገልማ
አባ ገዳ ርቱእ ጀማ
ብፁእ ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አባ ገዳ ኢልማ ገልማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
ዋቃ ገዲ ነማ ኦሊን ሱማ
አከ ሱማ
የተሰኘዉ እንደ አክሱማ
የተባልከዉ ፍፁም ጀማ
ለካ አንተ ነህ...!

#ቱለማ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአብይ ጥላቻ እና ፍራቻ በሻቢያ ጥላ ስር ተስባስቡ እንጂ ቢገናኙ ይተራረዳሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ የኦርቶዶክስ ቄሶች ከጃዋር መሃመድ እና ከዘመነ ካሴ በምንድነው ሚለዩት ? ኦርቶዶክስ መቼ ነው ሰላም ምትሰብከው ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ህዝብ. መከራ ለማራዘም በክፋት እና በምቀኝነት ተነሳስተው ከህውሃት ጋር ሲስሩ የነበሩ የኦሮሞ ሊሂቃኖች አሁን ደሞ ከሻቢያ ጋር መስራት ጀምረዋል ስሞኑን ወደ አስመራ ጉዞ ሊያደርጉ እንደሆነ እየተነገረ ነው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ታዬ ደንደና የሚባል የውስጥ ባንዳ ትግራይ ላይ ጦርነት የጀመርነው እኛ ነን የሚል. እስታሊን ገ/ሥላሴ በከፈተላቸው ሆርን በሚባል ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው አድርጎ የሻቢያ እና የህውሃት ስዎች እየተቀባበሉት ነው. ሆኖም እውነት በባንዳዎች እንዳይሸፈነ አሁን በህይወት የሌለው ሴኩቱሬ በወቅቱ መከላከያን እንዴት እንደመቱት የተናገረው ነው

"ራሳችንን ለመከላከል ስንል ትግራይ ውስጥ ባለው የሰሜን ዕዝ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመናል፣ ይሄም ተገቢ እርምጃ ነበር..." ብሏል ሴኮ ቱሬ ።
2025/07/06 17:17:07
Back to Top
HTML Embed Code: