Telegram Web Link
በአዲስ አበባ ከተማ ሰራተኞቻቸው ከጉልበት በላይ አጭር ቀሚስ ለብሰው መስተንግዶና ሌሎች የሆቴል ስራዎችን የሚያሰሩ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እስከ 50,000 ብር የሚደርስ ቅጣት የሚያስቀጣ አዲስ ረቂቅ ደንብ ጸደቀ።

የአዲስ አበባ ባህል፣ ጥበብና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ይህ ደንብ የኢትዮጵያን ባህልና እሴት በመስተንግዶ ኢንዱስትሪው ውስጥ ለማስጠበቅ ያለመ መሆኑን ገልጿል። ደንቡ በሆቴሎችና መሰል ተቋማት ውስጥ ሰራተኞች የሚለብሱት አልባሳት እና ጌጣጌጥ የኢትዮጵያን ባህላዊ እሴቶችን ማስከበር እንዳለበት ይደነግጋል። የጥሰቶች ቅጣቶች እንደ ጥፋቱ ክብደት እና ድግግሞሽ ሁለቱንም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያዎች እና የገንዘብ ቅጣቶች ያካትታሉ። በደንቡ መሰረት በደረጃ ሀ የተከፋፈሉ ተቋሞች ህግን ባለማክበር 50,000 ብር የሚያስቀጣ ሲሆን ደረጃ ለ እና ደረጃ ሐ 30,000 ብር እና 5,000 ብር ይቀጣሉ። ተደጋጋሚ ወንጀሎች በሚፈጠሩበት ጊዜ ለአንድ ጥሰት ቅጣት እስከ 50,000 ብር ሊሆን ይችላል።
አራት ኪሎ ገባለው ብሄር ብሄረስቦችን ጨፍጭፌ እገዛለው በሚል ከንቱ ህልም የተጀመረው የፋኖ ጦርነት ስሞኑን ከጀግናው የሀገር መከላከያ በገጠመው ጠንካራ ምት ሲበታተን የነበረው ፋኖ ግማሹ ስላም መርጦ ለመከላከያ እጅ እየሰጡ ሲሆን ከዘመነ ካሴ በቅርቡ ስልጣን የተቀበለው አስረስ ማረ ዳምጤ ከአብይ ጋር እደራደራለሁ ብሏል. ይሄ ጥሩ ለውጥ ነው የአማራ ህዝብ በዚህ ወንበዴ ቡድን ያልደረስበት መከራ የለም ጦርነት ሊቆም ህዝብ ስላም ሊያገኝ ይገባል።
የኦሮሞ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ስላም ስጡን ጦርነት ይቁም እያለ ነው !!

እንደለመዳችሁት በዛ አቦሬ አፋቹ የካድሬ ቤተስቦች ናቸው ብላቹ ስደቧቸው. የእገታ ገንዘብ እየተካፈልክ ከወያኔ ልጆች ጋር ሆናቹ በለው ፍለጠው ቁረጠው እምትሉ ስዋች አደብ ግዙ ምዕራብ ኦሮምያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆች ትምህር ቤት መሄድ ባለመቻላቸው ምክንያት የትውልድ ክፍተት ከሌላው አካባቢ ተፈጥሯል ትውልድ እየገደልክ ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ አወጣለው የሚባል ነገር አይሰራም ጦርነት አቁሙልን !!!!!!
«Qe'een Oromoo nagaa dheeboteera»
«የኦሮሞ ቀዬ ሰላም ጠምቶታል»
“...በሰላም እጦት ምክንያት ሰርቶ ማደር ወጥቶ መግባት ፈተና በመሆኑ የህዝቡ ስቃይ ሊቆም እንደሚገባና በጫካ ያሉ ተፋላሚዎች ወደ ሰላም ተመለሱ፣ ሰላምን መምረጥ መሰልጠን ነው...” የሚሉ መልዕክቶችን ተላልፈዋል።
ለትግራይ ስላም ይምጣ እያለ ጅማቱ እየተገታተረ መሬት እየተንከባለለ ሲጮህ የነበረ ኦሮሞ ኦሮምያ ላይ ጦርነት ይፋፋም እያለ ህዝባችን መከራው እንዲረዝ እልቂት እንዲባባስ እያደረጉ ያሉትን በቃቹ ልንላቸው ይገባል።
"በአማራ ክልል 29 ሚሊዮን የሚሆን የግሪሳ ወፍ በ6 ወረዳዎችና በ19 ቀበሌዎች ውስጥ መከሰቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ"
Forwarded from freedom
ደረሰኝ አቅርብ ሲባል ሙሉ የገበያ መንደር በሩን ዘግቶ ሲጠፋ በአለም ታሪክ የመጀመሪያው በመሆን መርካቶ ተመዝግባለች 😂

መንግስት በዚህ ሳምንት መርካቶ ላይ የጀመረውን ዘመቻ አጠናክሮ ከቀጠለ ሀገሪቷ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትለወጣለች። መርካቶ ያለው የዝርፊያ ሰንሰለት ከተበጠሰ ሁሉም ምርት በ 1000% ፐርሰንት መርከሱ አይቀርም።

እያንዳንዱ ምርት ዋጋ የሚወጣለት መርካቶ ነው። በ 10 ብር ያስመጡትን እቃ በ 100 ብር እንሸጣለን ብለው እነዚህ የወንጀል ሰንሰለቶች ይወስናሉ። ሌላው እነሱ በወሰኑት ዋጋ ይሸጣል ከዛ ቀንሼ እሸጣለው ካለ በተቀናጀ ዘመቻ ተባብረው ከመርካቶ ያጠፉታል።

በሀገራችን ለሚፈጠረው የገበያ ውድነት ሁሉ ዋናው ምንጭ መርካቶ ነው።

መፍትሄው ደግሞ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርቡ የውጭ ሀገር ድርጅቶችን ወደሀገር ማስገባት እንዲሁም የሀገር ውስጦችንም ሀቀኞችን መደገፍ ቦታ መስጠት። እንዲሁም በተጨመላለቀ ሙስና ወደ ሀገር የገቡትን ምርቶች በሙሉ ደረሰኝ እንዳልተቆረጠባቸው እያጣሩ መውረስ።

እነዚህን መፍትሄዎች መንግስት በዚህ ሳምንት ጀምሮታል አጠናክሮ እንዲቀጥል መላው ህዝብ ማገዝ አለበት። ጥቆማ መስጠትም ይጠበቅበታል። አሊባባ እና አሊ ኤክስፕረስም ወደ ሀገር ቤት መጥተው ሱቃቸውን ለመክፈት እየተዘጋጁ ነው።

በተለይ በቅርቡ ኢዜማ የተቃውሞ መግለጫ ካወጣ አሁን እየተሰራ ያለው የተቀደሰ ተግባር በጥሩ ሁኔታ እየተሰራ እንዳለ በድደንብ እንድንረዳ ያስችለናል።
ጊዜ ለኩሉ የሚሆነውን እናያለን
@my_oromia
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
መቐለ

➛▣➛

የመግለጫው ፍሬ-ነገር በአጭሩ፦

[በእነ ዶክተር ደብረጽዮን የሚመራው የህወሓት አንጃ፦]

❶ በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙ የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የከተማ
እና የዞን አመራሮችን እያባረረ የእንጃን ሰዎች እየተካ ነው!

❷ ህገወጥነትን በመቀልበስ ህጋዊነትን ለማስፈን ጊዜያዊ
አስተዳደሩ ይሰራል። የጸጥታ አካላት እርምጃ እንዲወስዱ
ትዕዛዝ ተላልፎላቸዋል!

❸ የአንጃው ቡድን በህገወጥነት በመደባቸው ሰዎቹ በኩል
የመንግስትን ሃብት በዋናነት ገንዘብ እንዳይዘረፍ ሁሉም
የፋይናንስ ተቋማት ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ
ተላልፏል።

❹ መላው ህዝባችን ህገወጥነትን እንዲታገል እንዲሁም
በመስዋእትነት ያገኘውን ሰላም (የፕሪቶሪያን ሥምምነት)
እንዲጠብቅ የከበረ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
2024/11/15 04:08:30
Back to Top
HTML Embed Code: