Telegram Web Link
ወለጋ ፊቱን ወደ ልማት አዙሯል የወለጋ ህዝብ ከዚህ በኃላ የጥይት ድምፅ አይፈልግም !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የአማራው ሸኔ ለህዝቡ ከስቃይ በስተቀር ያተረፈለት ምንም የለም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የኤድስ በሽተኛ ልክ ማስገባት የሚችሉት የጅማ ቄሮዎች ናቸው
ኦሮሞ እውነት (Reality) የሚያይበትን መንገድ በሶስት ዘውጎች ማስቀመጥ ይቻላል፡፡
(1) Uumaa (ኡማ)
(2) Safuu (ሰፉ)
(3) Waaqa (ዋቃ)፣

1) Uumaa - ኡማ - ፍጥረት ሁሉ - Cosmology
ኡማ ‹ቁሱ›ም ‹መንፈሱ›ም ነው፡፡
ደቻሳ በንቲ “Waaqeffannaa” በሚል መፅሀፉ “Uumaa” ፈጣሪ ነው ይላል፤ ለፍጡር “Uumamaa”-‹የተፈጠረ› በሚል ይወክላል፡፡
(የኦሮሞ መገኛ “Madda Walaabuu” (መዳ ወላቡ- የወላቡ ምንጭ) ነው ተብሎ የተማርነው ከፍ ያለ ስህተት ነው፡፡ Walaabuu- ወላቡ - አርያም (Universe) እንደማለት ነው፡፡ የወላቡ ምንጭ ስያሜ፣ ለዚያች የተለየች ምንጭ የተሰጠ ተምሳሌታዊነት ነው፡፡)

2) Safuu - ሰፉ- ህብረ-ስምረት - Human Ontology
ሀሳቡ ሰውን ማዕከል ላይ አድርጎ ከፈጣሪም ሆነ ከፍጥረት ሁሉ ጋር ያለውን ‹ፍፁማዊ› ስምሙነት መበየን ነው፡፡ በዚህ ረገድ ሰፊ ምርምር ያካሄደው ገመቹ መገርሳ (ፒ ኤች ዲ) “Oromummaa: Tradition, Consciousness and Identity” በሚለው ምርምሩ የ‹ሰፉ› አመጣጥ፣ ምናልባትም፣ በፍጥረት እና በ Ayyaana (አያና - የዋቃ ፈቃድ - መገለጫ) መካከል የተፈጠረ ውጥረት ለማርገብ ሳይሆን አልቀረም ይላል፡፡ የበለጠ ሲያብራራ፣ “በማህበራዊ ስብስብ እና በአርያም አሰራር (cosmic order) መካከል በተግባራዊ ስነ ምግባር የተደነገገ ተመጋጋቢ መስተጋብር መፍጠር ነው” ብሏል፡፡

የኦሮሞ ትውፊታዊ እሳቤ አዋቂው ድርቢ ደምሴ በአብዛኛው ድርሳናቱ ‹ሰፉ› ማንኛውም ፍጥረት ሳይጎዳዳ ተዋድዶ እንዲቀጥል የሚመራ የብያኔ ትልም እንደሆነ አብራርቷል፡፡ ዮሴፍ ሙሉጌታ፣ የኦሮሞን ፍልስፍና እጥር ምጥን ባለ ሁኔታ በመረመረበት የ ፒ ኤች ዲ ጥናቱ ‹ሰፉ›ን የሞራል ፍልስፍና ብቻ አድርጎ መውሰድ ብዙዎች የሚፈፅሙት ስህተት እንደሆነ ያሳስባል፡፡ ከተባለው በተጨማሪ፣ ‹ሰፉ›፣ የ “ሰው ህይወት እና ኑሮ” (Jiruu-fi-Jireenya-nama) መሠረት ያደረገ የስነ-ዕውቀት ፅንሰ እሳቤ (epistemological) ነው ይላል፡፡ ይህ ማለት፣ በአንድ ወገን በማህበረሰብ እና በተቀረው መካከል የ‹ሰው›ን ትክክለኛ ቦታ መረዳት እና መበየን ነው፡፡
ከዚህ የሰው እና የአምላክ ህግ (Seera Namaa fi Seera Waaqaa) ይመጣል፡፡

3) Waaqa - ዋቃ - አምላክ - ‹Divinity?God?
‹ዋቃ› አልፋና ኦሜጋ ህላዌ ነው፡፡

አንድ በንቃት/ በድፍረት የሚሰራ ስህተት ጠቁሜ ልለፍ፡፡ Waaqa (ዋቃ) Samii (ሰማይ) ነው፤ “ዋቄፈታ” ሰማይ አምላኪ ነው የሚሉ አሉ፡፡ መሰረታዊ ትውፊቱ ይህ አይደለም፡፡ ገለታ ቆሮ ባሰናዳው መዝገበ ቃላት እንዲህ ተቀምጧል-
Waaqa (capital W) - አምላክ
waaqa (Small w) - ሰማይ (አርያም)
L. Bartles “የኦሮሞ ሀይማኖት” እንዲሁም K.E. Knutson “የቃሉ ተቋም” ለመመርመር ባደረጉት ጥረት ትውፊቱ በ‹ዋቃ› (በአምላክ) እና በሰማይ (በአርያም) መካከል ያልተምታታ ግንዛቤ እንዳለው አረጋግጠዋል፡፡ በተረፈ “syncretism” የትም አለ፡፡ መዛነፍም፡፡ ሚካኤል እና እየሱስ በተመሳሳይ ግንዛቤ የሚመለከት ክርስቲያን እንዳለው ሁሉ፡፡
ዋቃ የሆነውን ሁሉ የተሸከመ (sustaining) ነው፡፡ በክርስትና “ሰማይና ምድርን የፈጠረ፤ የሚታየውን የማይታየውን” እንደሚለው የሀይማኖት ፀሎት፡፡ ዋቃ፣ ፍፁም፣ ዘለዓለማዊ፣ አልቦ-ወሰን ነው፡፡ “ዋቃ-ጉራቻ”- ጥቁር አምላክ ማለት ነው - የማይደረስበት ምንጭ፣ ሙሉ በሙሉ የማይገለጥ፤ ብቸኛው ኦሪጅናሌ ለማለት ነው፡፡

ኦሮሞ ‹ዋቃ› ራሱን የሚገልጥበት መንገድ “አያና” (Ayyaanaa) ነው ይላል፡፡ Joseph V.D. Loo “የማይዳሰሰው የህላዌ አካል፣ መንፈስ” ይለዋል፡፡

የትኛውም አካላዊም ሆነ እሳቤያዊ እሴት የየራሱ አያና ያለው ሲሆን በነገሩና በባህሪው መካከል ማዶ ለማዶ የቆመ ንጠላ ማድረግ ከንቱ ነው፡፡ ከዚያ ይልቅ እያንዳንዱ ፍጥረት በተጎናፀፈው የየራሱ ‹አያና› የሚለይ እና ራሱን ችሎ የሚቆም ነው፡፡

ታዲያ “እሬቻ” ምንድነው?
---------------
ድርጊታዊ መግለጫ ነው፤ ክርስቲያን ታቦታትን በሆኑ ቦታዎች (መሳለሚያ ላይ) ቆሞ እንደሚሳለመው፡፡ እሬቻ በተሳትፎ የቡድን እና የግል፣ በአላማው የጸሎት እና የምስጋና፣ በቦታው የተራራ ላይ እና የውሃ ዳር በሚል መክፈል ይቻላል፡፡ ዋናው ጉዳይ ከላይ ለተብራራው ዋቃ በምን ስርዓት ነው ፀሎት ማቅረብ ወይም ምስጋና መገበር የሚቻለው ለሚሉ ጥያቄዎች የተሰጠው አንዱ መንገድ “ኢሬቻ” ሆነ፡፡

ኢሬቻ ማህበራዊ ፋይዳውም ከፍ ያለ ነው፡፡ “… ቂም ይዞ ፀሎት” የማይቻለው እዚህም ነው፡፡ ታርቀህ፣ ከቂም በቀል ፀድተህ፣ በበጎነት ነው መቅረብ ያለብህ፡፡ በህብረተሰባዊ መስተጋብር ሠላም ያሰፍናል፡፡

“ዋቃ” - አምላክ ቢባል፣ “ዋቄፈታ” - አምላኪ (ኢ-አምላኪ ያልሆነ) ማለት ነው፡፡ ኦሮሞን pagan ማለት፣ ኢሬቻን ባዕድ አምልኮ ማድረግ ከላይ ከላይ ከመተንፈስ የሚመጣ በሽታ ነው፤ Take a deep breath please!

ኢሬቻን ተግብሩት! ዋቃን ያዙበት!

(በስድ-አጭሬ የቀረበ)
ፀሐፊ Solomon Seyoum 2019
Solomon Seyoum
Jabaan Waaqa!
Irreechaa week
ኦሮሞ በዘመናት መካከል በቄሮ ድል ያገኘው ሰራተኛ መሪ ኦቦ ሽመልስ ነው የኦሮሞ ወጣት እየተደራጀ ሊያግዘው አብሮት ሊስራ እራሱንም ሊያሻሽል ይገባል ።
ሰላም የግጭት አለመኖር ሳይሆን ግጭትን በሰላማዊ መንገድ ማስተናገድ መቻል ነው

ሰላም ከሁላችንም ውስጥ የሚገኝ ፀጋ ነው። እንደ እንቁ ካልተንከባከብነው ግን ሰላም እንደ ጉም ይተናል ብቻ ሳይሆን ዶፍ ዝናብ ሆኖ ትንሽ ትልቅ፣ ሀብታም ደሀ ሳይል ይጠራርጋል።

ብዙዎች የሰላምን ዋጋ የሚረዱት ከእጃቸው ሲያመልጥ በሚያስከትለው የንፁሀን ህይወት መቀጠፍ እና የንብረት ውድመት ነው። የህይወታችንም የመለወጣችንም መሰረት የሆነው ሰላማችን ትልቁ ሀብታችን ነው።

የግጭት ወይም የጦርነት አለመኖር ብቻውንም ሰላም መስፈንን አያረጋግጥም። ድህነት በራሱ ሰላም አይሰጥም። ግለሰብ እንደ ግለሰብ፣ አገርም እንደ አገር ከማንኛውም ስጋት ነፃ ሲሆኑ ሰላም ይነግሳል። ሁሉም ብዝሀነቶች በአግባቡ ሲስተናገዱ፣ ጉልበተኞች ሳይሆኑ ህግ የበላይነትን ሲይዝ ሰላም ቦታዋን ትይዛለች።

ኢትዮጵያውያን ብዝሀነቶች ሳይገድቧቸው አገርን ከእነክብሯ ከትውልድ ወደ ትውልድ ያሸጋገሩባቸው ድንቅ የሰላም እና አብሮ የመኖር እሴቶች አሏቸው።
2024/09/29 19:29:36
Back to Top
HTML Embed Code: