Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጦርነቱ ወቅት ወያኔ ከውጪ ሀገር የጦር መሳርያ ይገባለት እንደነበረ አንዱ አውሮፕላን ተመቶ እስከተጣለበት ድረስ እንደቀጠለ ሚስጥር እያወጣ ነው
እነዚህ የብብት ሥር ቅማሎች ባባንዳነት ጥርሳቸውን የነቀሉ ሀገራችን ለገባችበት ችግር ሁሉ መነሻ እነሱ ናቸው. ዛሬም ወለጋ ውስጥ በሰፈራ የመጡ የትግሬ ልጆች ተሰባስበው ኦሮምኛ እየተናገሩ ኦሮሞን ነፃ እናወጣለን በሚል. የኦሮሞን ህዝብ ይገድላሉ ፣ይዘርፋሉ ፣እኖቶች እና ህፃናትን ይደፍራሉ ፣ያግታሉ ብዙ ኦሮሞ ጫካ ያሉት ኦሮሞ ናቸው ብሎ ተሸውዶ ነበረ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምንወረው የለም!! የምንወጋው የለም በጥያቄው ግን አናፍርም!!
ኢሬቻ ኤክስፖ ነገ በይፋ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል!

በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን የተዘጋጀው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ኢሬቻ ኤክስፖ በነገው ዕለት መስከረም 18/2017 በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ይከፈታል።

በዙህ ኤክስፖ ባህላችን ይደምቅበታል፤ ከወዳጅ ዘመድ ጋር እንዝናናበታለን፤ ከባዛዙ ገብተን እንሸምትበታለን። በርካታ ድርጅቶችም ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው በኤክስፖው ይሳተፋሉ።

ሁሉም ዝግጅቶቻችን የኢሬቻን የፍቅርና የምሥጋና እሴት ለማሳየት የተለፋባቸው ናቸው። በተጨማሪም የዚህን ተወዳጅ ባህል ጠቀሜታ እና የወደፊት ሁኔታን የሚዳስስ የፓናል ውይይትም ይኖረናል።

በጉጉት የሚጠበቀው ልብን የሚያሞቀው #የሙዚቃ ኮንሰርታችንም ታዋቂ ድምጻዊያንን እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን አካቶ ተሰናድቷል።

ነገ ይጀመራል!
ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ የሚባል የቴሌግራም ቻናል ታጠቁ እና ተዋጉ ብሎ እየቀሰቀሰ ነው ነገ ደሞ ካህን እና ዳቆን ተገደለ ብሎ ይጮሀል

የቴሌግራሙ ባለባት መምህር ንዋይ ካሳሁን ይባላል አሜሪካ ሁኖ ዪጯጩኻል
#ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር አባል ጃል ሰኝ ነጋሳ ከድርጅቱ መነጠላቸውን አስታወቁ

በጃል መሮ ወይም ኩምሳ ድሪባ ከሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ራሳችንን አግልለናል ሲሉ የድርጅቱ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የማዕከላዊ ዞን የቀድሞ አዛዥ ጃል ሰኝ ነጋሳ አስታውቀዋል።

ጃል ሰኝ ነጋሳ መሆናቸውን ያስተዋወቁት የድርጅቱ አመራር፣ ከተመረጡ መገናኛ ብዙሀን ዘጋቢዎች በስልክ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የት እንደሆኑ ባልተገለፀ ቦታ ሆነው በሰጡት ምላሽ፣ ረቡዕ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ/ም የወጣውና የማዕከላዊ ዞን ዕዝ፣ በጃል መሮ ወይም ኩምሳ ድሪባ ከሚመራው ቡድን መለየቱን የሚገልፀው መግለጫ፣ የእሳቸውና የቡድናቸው መሆኑንም ጠቅሰዋል።

ጃል ሰኝ ተለይተው የወጡበትን ምክንያት ሲያስረዱ " ህግና ደንብ የሌለበት እንዲሁም መተዳደሪያ ደንብ የሌለው ድርጅት ነው፣ ጥፋት ሲሰራም ተጠያቂነት የሌለበት ድርጀት ነው፤ በአንደ ሰው የሚመራ መሆኑን አይተንና ተረድተን ወደ ድርጀቱ ደንብና ህግ ተመልሰን እርስ በርሳችን እናሰተካክል ብለን ነው የምንቀሳቀሰው" ብለዋል።

በኦሮሚያ የቀጠለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ዝግጁ ነን ሲሉም ጃል ሰኝ መሰከረም 16 ቀን 2017 በሰጡት በዚሁ መግለጫ ተናግረዋል።

ዘገባው የቪኦኤ ነው
ከዓምስት አመት ተደጋጋሚ ውሸት በኃላ ዛሬ ወለጋ ውስጥ አራጅ ቡድን አደራጅተው የኦሮሞን ህዝብ ሲገድሉ ሲያፈናቅሉ ኖረዋል
በወለጋ ቢያንስ ሶስት ቡድኖች ሲኖሩ በጃል መሮ በጃል ፈቀደ ጦር ውስጥ በብዛት ያሉት በደርግ ዘመን በሰፈራ የመጡ የትግሬዎች ናቸው
ይሄ ሚታየው የመጨረሻው መጀመርያ ነው ተደራድራቹ ግቡ ከህዝቡ ብብት ስር ውጡ ስላም ስጡት ከአብይ እና ከሽመልስ ይልቅ ዘመነ ካሴ እና ደብረፂዮንን ብትመርጡ ነገ እንደ ዱለት ከትፈው ይበላቹሀል

#NoMoreWar
ዘመድኩን በቀለ ከነ ደብረፂዮን ጋር የሚሰሩትን የጎጃም First ቡድድንን ይዞ በጎንደር ህዝብ ላይ የ Genocide አዋጅ ጥሪ አድርጓል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ የችግር ሁሉ ምንጭ ሻቢያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Irreechaa wish in Agew language 🙏🏾

Irreechaa week
በድጋሚ

መገንጠል ? የምን መገንጠል ?

ኦሮሞ የቅድመ አያቶቹን መሬት ለቆ የክብሪት ቤት በምታክል ካርታ ውስጥ መኖር የለበት  ከባህር ነጋሽ እስከ ሞባሳ ከጅቡቲ እስከ ቻድ ድረስ ሪሶርስ ባለበት ሁሉ ሄዶ ይሰራል ይኖራል  ዋናው ነገር ሚሊተሪውን ደህንነቱን  ይዞ በእኩልነት እና በፍትህ ማስተዳደር ነው

ኦሮሞ የምስራቅ አፍሪካ አባት ነው !!!
2024/09/29 17:27:31
Back to Top
HTML Embed Code: