Telegram Web Link
በአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ቀርሳ ከተማ ጦርነት ይቁም መኖር አልቻልንም ችግሮች በመነጋገር እና በእርቅ ይፈቱ በማለት የእርቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ። በሰልፉ ላይ ወጣቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሃዳ ሲንቄዎች፣ የኃይማኖት መሪዎች፣ ህፃናት ተሳታፊ ሆኗል።
#FastMereja
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጦርነቱ ወቅት ወያኔ ከውጪ ሀገር የጦር መሳርያ ይገባለት እንደነበረ አንዱ አውሮፕላን ተመቶ እስከተጣለበት ድረስ እንደቀጠለ ሚስጥር እያወጣ ነው
እነዚህ የብብት ሥር ቅማሎች ባባንዳነት ጥርሳቸውን የነቀሉ ሀገራችን ለገባችበት ችግር ሁሉ መነሻ እነሱ ናቸው. ዛሬም ወለጋ ውስጥ በሰፈራ የመጡ የትግሬ ልጆች ተሰባስበው ኦሮምኛ እየተናገሩ ኦሮሞን ነፃ እናወጣለን በሚል. የኦሮሞን ህዝብ ይገድላሉ ፣ይዘርፋሉ ፣እኖቶች እና ህፃናትን ይደፍራሉ ፣ያግታሉ ብዙ ኦሮሞ ጫካ ያሉት ኦሮሞ ናቸው ብሎ ተሸውዶ ነበረ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምንወረው የለም!! የምንወጋው የለም በጥያቄው ግን አናፍርም!!
ኢሬቻ ኤክስፖ ነገ በይፋ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል!

በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን የተዘጋጀው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ኢሬቻ ኤክስፖ በነገው ዕለት መስከረም 18/2017 በኤግዚቢሽን ማዕከል በድምቀት ይከፈታል።

በዙህ ኤክስፖ ባህላችን ይደምቅበታል፤ ከወዳጅ ዘመድ ጋር እንዝናናበታለን፤ ከባዛዙ ገብተን እንሸምትበታለን። በርካታ ድርጅቶችም ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው በኤክስፖው ይሳተፋሉ።

ሁሉም ዝግጅቶቻችን የኢሬቻን የፍቅርና የምሥጋና እሴት ለማሳየት የተለፋባቸው ናቸው። በተጨማሪም የዚህን ተወዳጅ ባህል ጠቀሜታ እና የወደፊት ሁኔታን የሚዳስስ የፓናል ውይይትም ይኖረናል።

በጉጉት የሚጠበቀው ልብን የሚያሞቀው #የሙዚቃ ኮንሰርታችንም ታዋቂ ድምጻዊያንን እንዲሁም ልዩ ዝግጅቶችን አካቶ ተሰናድቷል።

ነገ ይጀመራል!
2024/09/27 18:13:53
Back to Top
HTML Embed Code: