Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዶላር ሾኩቻ የጦዘው የአማራ ሸኔ‼️💲💲💲
#ማስታወሻ

ቄሮ በጣም Discipline ያለው በጣም ዘመናዊ የሠለጠነ ትግል ያደረገ የኦሮሞን ህዝብ የሚያከብር ለኦሮሞ ህዝብ ጥንቃቄ ያደረገ ከሃረርጌ እስከ ወለጋ ከቦረና እስከ ራያ ድረስ በመናበብ ፍፁም ስላማዊ ነፍጥ አልባ ትግል አድርጎ የኦሮሞን ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣ ወጣት የነብር ጣት ነው

ቄሮን መንግሥት ትጥቅ አስፈታ የሚል የTPLF ተቀጣሪ የእገታ ገንዘብ የሚከፍላቸው ስዎች ወሬ ነው ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና ወረዳ አሊ ቀበሌ በሰላም ዙሪያ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሄዳል ። #Oromia_Prevails
#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሉ እንደለመዳቹሁት ገንቱ የካድሬ ቤተስብ ብላቹ ስደቧቸው በሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሶዶ ዳጪ ወረዳ ነዋሪዎች ጦርነት አቁሙልን ያሉበት ቪዲዮ ነው
#NoMoreWar
Biyyaa tenyaa dirree waraana gonne wanti nutti argannu tokkoole hinjiru Kanaafuu fedhii dhunfaa kenyaa gutaachuf jecha ummata kenyaa kisaaraa kessa hinbanne galchina Kanaaf waldhabbii kenyaa akkuma durii otoo marii furuuf yalee jedha !!!
#No_more_internal_war!!
DC እና አካባቢው ላይ ለምትኖሩ


ግራንድ አፍሪካን ረን ቀኑ ቀረበ - ኦክቶበር (Oct) 12 ። ለመመዝገብ http://bit.ly/grandafricarun ን ይጎብኙ።

ቦታ፦ ዋሽንግተን ዲሲ
ቀን፦ ኦክቶበር 12 ጠዋት 9:00am
እሁድ በቀን 12/01/2017 በደሴ ከተማ ጢጣ አካባቢ አንድን ህፃን አግተው 700,000 ብር ሲጠይቁ የነበሩ አረመኔዎች በህዝብ ክትትል መውጫ መግቢያውን በመዝጋት አጋትቾቹን በቁጥጥር ስር አውሏል ።
ይሄ ተግባር በየቀኑ ምዕራብ ኦሮምያ የሚፈፀም ነው
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በሰርጎገብ የአማራ ክልል ፅንፈኛ ቡድን ታጣቂዎች እንቅስቃሴ ህብረተሰቡ ለፀጥታ ችግር መዳረጉን ገለፀ።

ታጣቂዎቹ ወደ ሻምቡ እና ነቀምቴ በሚወስዱት መንገዶች አካባቢ እየተንቀሳቀሱ የህብረተሰቡን ሰላም እያወኩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

የፅንፈኛ ቡድኑ ታጣቂዎች እገታ፣ ግድያና ዘረፋ እየፈፀሙ ስለመሆናቸው ተሰምቷል።

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ ወሰን ተሻጋሪ የአማራ ፋኖ ታጣቂዎች ህዝቡን እያጠቁ ከቤት ንብረቱ እያፈናቀሉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ለOMN ተናግረዋል።

የአገምሳ ከተማ ነዋሪዎች ወደ ዞኑ ዋና ከተማ ሻምቡ እና ወደ ነቀምቴ ሄደው የተለያዩ አገልግሎቶችን እንዳያገኙ ፅንፈኛ ታጣቂዎቹ የደፈጣ ጥቃት እየፈፀሙና መንገድ እየዘጉ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ሰርጎገብ ፅንፈኛ ታጣቂዎቹ በሚፈፅመውት ጥቃት የህብረተሰቡን እንቅስቃሴ ከመገደብ በተጨመሪ እንደ መብራት እና ወሃ ያሉ መስመሮች እንዲቋረጡ በማድረግ ሀዝቡን እያስቸገሩ ነው ብለዋል።

በመንገዱ ለመጓዝ የተገደዱ ለጥቃት እየተጋለጡና እየተዘረፉ መሆኑንም ገልፀዋል።

በአከባቢው በተከሰተው የወባ ወረርሽኝ የተጠቁ ህሙማን በዚህ ምክንያት ህክምና ሳያገኙ ህይወታቸው እያለፈ መሆኑንም አክለዋል።

በበሽታው የተጠቁ ሰዎች ወደ ሌላ ቦታ ተጉዘው እንዳይታከሙ ታጣቂዎቹ በመንገድ ላይ የሚያደርሱት ጥቃት ስጋት እንደፈጠረባቸው ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪ በፅንፈኛ ታጣቂዎቹ ጥቃት ከገጠር ቀበሌዎች የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን አስረድተዋል።
https://www.facebook.com/share/p/MkQ3xXKGRrqYfXxP/?mibextid=qi2Omg
OMN

እነ በከካ እነ ቀረጠፍናቸው ካቢኔዎች በላናቸው የት ናቹ ?
የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ እና አመራሮች አገው ክልል የሚሆንበትን ቀጣይ ስልት አስመልክቶ ስብሰባ እያካሄደ መሆኑ ተገለፀ።

ድርጅቱ ህዝባዊ የሆነው የክልልነት ጥያቄ እልባት እስኪያገኝ ድረስ እንደሚታገል ገልጿል።

የአገው ህዝብ የማንነት ጥያቄ ከማይቀለበስ ደረጃ ላይ መድረሱንም አብራርቷል።

የአገው ህዝብ በአማራ ክልል ውስጥ ከተጠቃለሉ ህዝቦች መካከል አንዱ ነው።

ይህ ህዝብ ለአመታት ባህሉ፣ ቋንቋው፣ ታሪኩ እና ማንነቱ በአማራ ክልል ስር ተደፍጥጦ መቆየቱን የብሄረሰቡ ተወላጆች ይናገራሉ።

ከቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ በአማራ ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን ፋኖ በሚደርስበት ጥቃት የህዝቡ የመኖር ህልውና በከባድ አደጋ ውስጥ መውደቁን ገልፀዋል።

በተጨማሪም የአገው ህዝብ የመሠረተ ልማት አገልግሎት ተጠቃሚነቱ ውስን መሆኑን የገለፁት የብሄረሰቡ ተወላጆች፣ በአገው ህዝብ ላይ ሁለንተናዊ በደልና ጫና እየደረሰ መሆኑን አስረድተዋል።

ስለዚህ የአገው ህዝብ በክልልነት ራሱን ለማደራጀት እንቅስቃሴ ከጀመረ ሰነባብቷል።

የህዝቡን እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ለማሳካት እንደ የአገው ዴሞክራሳዊ ንቅናቄ፣ የአገው ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ እና ሌሎችም የተለያዩ የአገው የፖለቲካ ድርጅቶችም በጉዳዩ ላይ እየሰሩ ይገኛሉ።

በዚህም የአገው ተወላጆች ትግላቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።

የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ እና አመራሮች አገው ክልል የሚሆንበትን ቀጣይ ስልት አስመልክቶ ስብሰባ መጀመሩን ገልጿል።

ድርጅቱ በውስጡ የሚፈጠሩ ክፍተቶችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየፈተሸ መሆኑን የገለፀ ስሆን፣ ህዝባዊ የሆነውን የክልልነት ጥያቄ እልባት እስኪያገኝ ድረስ የዘመነ ትግል እንደሚያደርግ ገልጿል።

ትግሉን ለመከተል ያመች ዘንድ እየተገማገመ የሚጠነክር አመራር መፍጠር ላይ መሆኑንም አስረድቷል።

የአገው ህዝብ ትግሉን የጀመረው የአገውነት ህልውናን ለማስቀጠል ነው፣ ይህን ለማሳካት ደግሞ በአንድነት ጠንክረን እንታገላለን በማለት አፅኖት ተሰጥቷል።
#አዴንስስ
የኢሬቻ ኮንሰርት በኤግዚቢሽን ማዕከል!
===========================
ከመስከረም 18 -24 በሚደረገው የኢሬቻ ኤክስፖ ላይ ታዋቂ ድምጻዊያን በዓሉን ያደምቁታል። መቅረት ያስቆጫል።

🎙 ጌታቸው ኃይለማርያም

🎙 አረጋኸኝ ወራሽ

🎙 ጆርጅ አቡ

🎙ሸዊት መዝገቡ

🎙መሐንዲስ ገለቶ

🎙ሚልኪ አባነማ እና ሌሎችም ድምጻዊያን ይሳተፋሉ።

በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን የተዘጋጀው ኢሬቻ ኤክስፖ 2017 ከመስከረም 18 - 24 በኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል።
አብረን በአንድነት በዓሉን ለማሣፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል ‼️
"የሱማሌላንድን መንገድ እከተላለሁ "

👉ፑንትላንድ
#Ethiopia #Somaliland
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብዛኛው የአማራ ሸኔ ከመንግሥት ድርድር ከጀመረ ሳምንታት አለፈ። ይሄን ዜና እንደ መርዶ የቆጠረው የግብፅ ፈርዖን እና አሽከሮቹ ከባድ ውዥምብር ውስጥ ገብተዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሊያንስ ፈጥረናል እያሉ ለህውሃት ተገርደው የራሳቸውን ህዝብ ለመከራ ለሰቆቃ የዳረጉ የኦሮሞ ሙሁራን አክቲቪስት እንዲሁም በየጫካው ክላሽ ተሽክሞ እንዘጭ እንዘጭ ለሚለው ሁሉ አድርሱት

ለማንኛውም እሬቻ በደመቀ መልኩ ይከበራል ከነገ ጀምሮ እሬቻ ላይ ያተኮረ ሥራ እንስራለን
Channel photo updated
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
እሬቻ መቃረቡን ተከትሎ የሚከስቱ ነገሮች

* ክልል ሶስት ለአንድ ወር የሚዘልቅ ለቅሶ ይቀመጣሉ

* ማህበረ ቅዱሳን እሬቻ ኦርቶዶክስዊ አይደለም. አንገታቹ ላይ ጥቁር ክር እሰሩ ከእናት ቤተክርስቲያን አትጥፉ የሚል ዘመቻ ይጀምራል

* አንዳንድ ኡስታዞች እሬቻ ሽርክ ነው ይላሉ


* ቄስ ቶሎሳ ጉዲሳ ይወጣና እሬቻ በዕድ አምልኮ ነው ይላል የሱንን ንግግር ኦርቶዶክሶች ሼር ያደርጉለታል

* ዛራ ሚዲያ እስታሊን ገብረስላሴ ይወጣና የኦሮሞ ወጣቶች አብይ አህመድን እንዲቃወሙ ከቻሉ ቤተመንግስት ዘለው እንዲገቡ ይወተውታል

* ዘመድኩን በቀለ ይወጣና ኦሮሙማ ቂቤ ቀብቶ ሊሰለቅጥህ ነው መረጃን ቲቪን እርዱ ይላል

One Amhara የሚባለው ግሩፕ በቲክቶክ በተሰበሰቡበት በቦንብ እናፈነዳቸዋለ እያለ ይዝታል

* ይሄንን መንግሥት ሚቃወሙ ኦሮሞዎች እሬቻ የOPDO ነው ይሉናል


* እነ አዳነች አቤቤ ስለ እሬቻ ጥንታዊ ታሪክ እና አመጣጥ ይነግሩን እና እሬቻ እንዲከበር ያደረገው ብልፅግና ነው ይሉናል

በመጨረሻ በዓሉ ይደርስ እና በድምቀት ተከብሮ ይውላል።
2024/09/25 15:23:28
Back to Top
HTML Embed Code: