Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግሬው ሸኔ የጥፋት መንገድ በትግራይ ህዝብ መክሸፍ ይኖርበታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞኑን ጎንደርን "ለመቆጣጠር" ስለተደረገው ቦግ-ብልጭ የአማራው ሸኔ አንገት ቆራጭ ፋኖ "ኦፕሬሽን" በአጭሩ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግብፅ ትላንት ምሽት ሞቃዲሾ ያስገባችው የጦር መሥርያ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶሻል ሚዲያ ላይ የኦሮሞን ህዝብ እንደ ህዝብ ሚያዋርዱት አንደበታቸው እያዘጋ ያለ ልጅ ነው እወቁት
ትግራይ ላይ ጦርነት ሲደረግ ንፁሀን ይጎዳሉ እያለ ሲንከባለል መሀረብ ይዞ ሲያለቅስ የነበረ ከዛራ ሚዲያ እስከ አልጀዚራ እየሮጠ ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲው ድረሱላቸው ሲል የነበረ ሙሁር ተብዬ ዛሬ ኦሮሞ ህዝብ ላይ ዋና መከራ አስቀጣይ የጦር ስባቂ የህውሃት ፈረስ ሆነው ሚቀጥሉበት ሁኔታ ሊኖር አይገባም


በቃ !!
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና: #ግብጽ በግዙፍ ወታደራዊ መርከብ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለሶማሊያ ማድረጓ ተገለጸ

ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባድ መሳሪያዎች እና ፀረ-ታንክ ሚሳኤሎች የጫነ የግብጽ ግዙፍ ወታደራዊ የጭነት መርከብ #ሞቃዲሾ ወደብ መድረሱ ተገለጸ።

በቪዶዮ በማስደገፍ በርካታ የሶማሊያ መገናኛ ብዙሃን ባሰራጩት ዘገባ አንድ የግብፅ ወታደራዊ ጭነት መርከብ ከፍተኛ ቁጥር ያለው መሳሪያ በሞቃዲሾ ወደብ ትላንት መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ማራገፉን አመላክተዋል፤ ወታደራዊ መርከቡ ጭነቱን እንዲያራግፍ በሚል ወደቡ ለንግድ መርከቦች ዝግ ተደርጎ እንደነበርም ጠቁመዋል።

ይህ የግብጽ እንቅስቃሴ #በሶማሊያ የምታደርገውን ወታደራዊ ተሳትፎ እየተጠናከረ መምጣቱን ያሳያል ያሉት መገናኛ ብዙሃኑ ውጥረት በሰፈነበት የአፍሪካ ቀን ላይ ስጋት የሚያጭር ነው ሲሉ ገልጸዋል።
https://wp.me/pfjhHd-1qI
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ እናቶች እና ህፃናትን የሚደፍረው ማነው ? እያገተ ገንዘብ ሚቀበለው ማነው ? ኦሮሞን ገንቱ እያለ እንደፈለገ የሚገድለው ማነው ? የገበሬውን ከብት አርዶ የሚበላው ማነው ? የኦሮሞ ልጆች የሚማሩበትን ትምህርት ቤት የሚያቃጥለው ማነው ? የጉጂ ወርቅ እያወጣ ለህውሃት የሚልከው ማነው ? የኦሮሞ ህዝብ ማህበራዊ እረፍ የነሳው ማነው ?
እነ አቦይ ስብሃት መቀሌ ላይ መክረው አንገታቸውን ልሰው ያሳሳቷቸው ለወለጋ ህዝብ መከራ አምጥተዋል ስድስት አመት ወለጋ ትምህርት ተዘግቷል ብዙዎች ተፈናቅለዋል ብዙዎች ሞተዋል ብዙዎች ገንቱ ተብለው የጥይት መለማመጃ ሆነዋል

ልማት ለወለጋ !!
ልማት ለሸዋ !
ልማት ለጉጂ!
ልማት ለቦረና
#NoMoreWar
"እኛ ኢትዮጵያውያን ጭንብላሞች ነን/ ሰው መሳይ በሸንጎ"
~ በዓሉ ግርማ ~ የዛሬ 50 ዓመት ገደማ የፃፈው 🤔
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ...
❝በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም ፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው ፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው ፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው...
❝ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል ?
❝ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።
❝ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው። በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!
በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234
መጀሙርያውኑ ቄሮ ነፃ ሲያወጣ ተጠብቆ ጫካ መግባት ስህተት ነበረ

አሁንም ቢሆን TPLF አይመጣም በስላም ግቡ

እነዚህ ሸዋ ሚዳቀኚ እጅ የሰጡ ናቸው


#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስብ ወደባችን መመለስ አለበት
The Red Sea is a matter of survival for Ethiopia, not selfishness
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዶላር ሾኩቻ የጦዘው የአማራ ሸኔ‼️💲💲💲
#ማስታወሻ

ቄሮ በጣም Discipline ያለው በጣም ዘመናዊ የሠለጠነ ትግል ያደረገ የኦሮሞን ህዝብ የሚያከብር ለኦሮሞ ህዝብ ጥንቃቄ ያደረገ ከሃረርጌ እስከ ወለጋ ከቦረና እስከ ራያ ድረስ በመናበብ ፍፁም ስላማዊ ነፍጥ አልባ ትግል አድርጎ የኦሮሞን ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣ ወጣት የነብር ጣት ነው

ቄሮን መንግሥት ትጥቅ አስፈታ የሚል የTPLF ተቀጣሪ የእገታ ገንዘብ የሚከፍላቸው ስዎች ወሬ ነው ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና ወረዳ አሊ ቀበሌ በሰላም ዙሪያ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሄዳል ። #Oromia_Prevails
#NoMoreWar
2024/09/23 23:23:00
Back to Top
HTML Embed Code: