Telegram Web Link
ይሄ የሴጣን ልጅ ትግራይ ላይ ስላም እንዲመጣ ቀን ከለሊት ጮሆ ስላም ሲመጣ እረፍት እንኳን ሳይወስድ የፋኖ ደጋፊ በመሆን የኦሮሞ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲቀስቅስ እንዲህም ቄሮ ኦሮምያን ነፃ ካወጣ በኃላ ለሥልጣን ተብሎ የሚደረገውን ጦርነት በመደገፍ የኦሮሞ ህዝብ መከራ እንዲራዘም ሲሰራ የነበረ ኦሮሞ ጠል ግለሰብ ነው ሲያሞክሸው የነበረው ፋኖ እያስለቀስው ይገኛል
በየጫካ ያሉ ወንበዴዎችን ብደግፍም ባደግፋም ከወንበዴነታቸው ከዘራፊነታቸው ከደፋሪነታቸው አይመለሱም።
ትላንት ወያኔ የኦሮሞን ተፈጥሮ ሃብት ሲዘርፍ ያልነበረ ጦርነት

ትላንት ወያኔ የቱለማን ኦሮሞ ከመሬቱ በማፈናቀል systematically Genocide ሲፈፅም ያልነበረ ጦርነት

ትላንት አንድ ሚሊዮን በላይ የሃረርጌ ኦሮሞ ወያኔ ከአብዲ ኢሌ ጋር በመሆን ሲያፈናቅል ያልነበረ ጦርነት

ትላንት ወያኔ የነ ከፍያለውን እግር ሲቆርጥ እነ ስናይት መብራቱ የኦሮሞ እስረኞች ላይ እራቁቷን ሽንቷን ስትሸና ያልነበረ ጦርነት

ቄሮ ተደራጅቶ ነፃ ካወጣን በኃላ እኔ የተሻልኩ ኦሮሞ ነኝ ለኔ ሥልጣን ይገባል በሚል የሚደረግ ጦርነት መቆም አለበት

#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የውጪ ዜጋ ያየውን ለውጥ እንደዚህ ይመሰክራል አንተ የእገታ ገንዘብ እየተካፈልክ ፋሽትስ ኢምፖየሯ እያልክ ደርግ ያፈረስውን በለው ፍለጠው ቁረጠው እያልክ ትውላለህ ።
ገብተህ ብትሰራ ደሞ የበለጠ ለውጥ እንደሚመጣ አስብ።
ዘንድሮ በፊንፊኔ ከተማ ሆረ ፊንፊኔ እና በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ ሃርሳዴ ለሚከበረው የእሬቻ በዓል የተለያዩ የዋዜማ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ።

የኢሬቻ ኤግዚቢሽን እና ባዛር መስከረም 18 ቀን 2017 ጀምሮ በፊንፊኔ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚጀመር የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።

ባዛሩና ኤግዚቢሽኑ ሀገሬ ኢቭንትስ እና ፕሮሞሽን ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር እንደሚዘጋጅም ተገልጿል።

ለኢሬቻ ዋዜማ ሌሎች ኤግዚቢሽኖች እና ታላላቅ ኮንሰርቶች እየተዘጋጁ ነው።

በዘንድሮው ኢሬቻ ላይ ሚሊዮኖች ከሀገር ውስጥና ከውጭ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለኢሬቻ በኣል ለሚመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ በ20 በመቶ እንደሚቀንስ ተገልጿል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንገት ቆራጩ የአማራው ሸኔ ጎንደር ላይ መከላከያ ሲመጣ እንደዚህ ነው እየተገፋፋ የሮጠው

የሃብታሙ አያሌው እና የዘመድኩንን ኪስ ለመሙላት የዚህን ያህል መከራ መብላት
ኦሮሞ ሀገር እየመራ ኢምፖየሯ የሚል ኦርሞ ስታይ🙊🙈😱

ወንድሜ ዝግመተ ለውጥህን ጨርስ😂😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እራሱን ፋኖ የሚጠራው የአማራው ሸኔ ትምህርት ቤት አዘግቶ የዘመነ ካሴ መስቀል አንገቱ ላይ አድርጎ እየጨፈረ ነው
እነዚ ደንቆሮ የሻቢያ እና የሱማሌ ተላለኪ ምን አይነት ትውልድ ሊፈጥሩ እንደሆነ ማሰብ ያስፈራል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ድንቁርናቹ ከምድር ላይ ያጠፋቹሀል
አንዱ ያቃጥላል አንዱ አስተማሪዎችን ይገድላል

ትውልድ እያከሸፉ ትግል የሚባል የለም !!
ትውልድን እያወደሙ ትግል የሚባል የለም

#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ወደብ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን Sea Access ያስፋልገናል" ሬድዋን
ኢትዮጵያን እየጠበቁ ነው !
ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*5.5 ሚሊዮን ተማሪዎችን የገደለዉ ትግል*
በክልሉ 7ሚሊየን ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ግን 1.5 ሚሊየን ተማሪ ብቻ ነው የተመዘገበው፡፡

ትምህርት ቤት እያቃጠለ አስተማሪ እየገደለ ታጋይ ነኝ ይባልልኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የገዳዩ ፋኖ መልእክት - መምህርም ሆነ ሃኪም እርምጃ ይወሰድበታል!

ይሄኛው ደሞ ገንቱ እያለ በከካ አወረድን ቀረጠፍን እያለ ንፁሀንን ይገድላል

ህዝቡን እየታገሉለት ነው ወይስ እየታገሉት ?
#NoMoreWar
2024/09/22 02:05:28
Back to Top
HTML Embed Code: