Telegram Web Link
በዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው የትግሬው ሸኔ ቡድን ዛሬ ባወጣው መግለጫ የታገዱት 16 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት "ይቅርታ ጠይቀው ወደ ፓርቲው እንዲመለሱ የሰጠኋቸውን የአንድ ወር ጊዜ ሳይጠቀሙበት በመቅረታቸው ከፓርቲው አባርሬያቸዋለው" ብሏል::
ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ ወጥሮ እየሰራ ነው !!
ጦርነት ይቁም‼️

የፖለቲካ ጥያቄ በውይይት እና በድርድር ይፈታ‼️

በጦርነት የህዝቡን ስቃይ አናራዝም የጠላትም መሳርያ አንሁን‼️

በጦርነት ብቻ ነው ለጥያቄ መልስ የማገኘው የሚል አካል ካለ አላማው የህዝብ ጥያቄ እንዲመለስ ሳይሆን ኢትዮጵያን መበጥበጥ እንደሆነ ይታወቅ‼️

ከ30 አመታት በፊት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጋት ጠላት በተመሳሳይ መንገድ ኢትዮጵያውያን በእርስበርስ ጦርነት ሀገር አልባ ስደተኞች እንዲያደርገን አንፍቀድለት‼️
#Alert
ግብጽ፣ ኤርትራን ከሕወሓት ጋር ለማስታረቅ በምትችልበት ኹኔታ ዙሪያ ከኤርትራ ጋር እየመከረች መኾኗን የኢምሬቶች ጋዜጣ ናሽናል ዘግቧል። ኤርትራ እና ግብጽ የወታደራዊ ትብብርና የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ አማራጮችን እየፈተሹ እንደኾነም ዘገባው ጠቅሷል። ሁለቱ አገራት ለመፈራረም ያስቡት ስምምነት፣ በቀይ ባሕር አካባቢ የመርከቦችን ደኅንነት ለማረጋገጥ ርምጃዎችን መውሰድን ያካትታል ተብሏል። የግብጽ ደኅንነት ሚንስትር ጀኔራል ከማል አባስና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ሰሞኑን አሥመራ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር መወያየታቸው ይታወሳል። [ዋዜማ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አያቶቹ እንቁላል ለጣሊያን ሲቀቅሉ የነበሩ ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥተው ሲዘርፉን የነበሩ ልምሻዎች ዛሬ ደሞ በተለመደ የባንዳነት ተግባራቸው ግብፅ እና ሱማሊያን እንገረድላቹ እያሉ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ህዝብ ከጦርነት ውድመት እንጂ አንዳች ለውጥ እንደማይመጣ ተረድቶ የህውሀት ሸኔ ቡድንን በጊዜ በቃቹ ከጥፋታቹ ተመለሱ ሊላቸው ይገባል
በቄሮ እና በቀሬ ህዝባዊ አብዮት የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያ ከገዳይ ዘራፊ ወያኔ ነፃ መውጣት የነ አብይ አህመድ ሥልጣን መያዝን ተከትሎ በአብይ አህመድ ስር ሻቢያና አክራሪ የአህዳዊ ሃይል መኮልኮል ብሎም ፌዴራል ሥርአቱ ይፍረስ ብለው በመወትወታቸው በነበረን ስጋት አብይ አህመድን ተቃውመናል ሽመልስን ተቃውመናል አምፀናል ዛሬ ግን ሽመልስም ሆነ አብይ አህመድ ከሻቢያ እና ከአክራሪው አህዳዊ ጋር ያላቸውን ግኑኝነት አቋርጠው አስደነቃ የልማት ሥራ ላይ ናቸው

የኦሮሞ ወጣት የትግል ፍሬ የሆኑት ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ አህመድ ሊታገዙ ይገባል ዛሬ ትግሬው ኦሮሞ ገዛኝ ብሎ ሀገር እየበጠበጠ ነው
አማራውም ኦሮሞ ገዛኝ ብሎ ሀገር እየበጠበጠ ነው
የኦሮሞ የፖለቲካ ሊሂቃኖች ሁሉም በሚባል መልኩ እንዲሁም ጫካ ያለው በየመንደሩ በየጎጣቸው ሥልጣን ማማ ላይ መውጣት ሚፈልጉ ናቸው በተለይ ኦሮምያ ላይ የሚደረገው ጦርነት የኦሮሞን ህዝብ የደሀ ደሀ የማድረግ ለጠላቶቻችን መንገድ ለመጥረግ እና ካልሆነ በቀር ትርጉም የለሽ ጦርነት ነው

የኦሮሞ ወጣት ተደራጅቶ ፊቱን ወደ ሥራ መመለስ ፋሽስት አብይ አህመድ የሚልህ እና ደርግ ያፈረስውን ኢምፖየር ዛሬም ኢምፖየሯ እያለ ሲያላዝን የሚለውን ቀጣፊ ዘራፊ ሌባ ብለህ እራስህን ከነዚህ ስዎች ማራቅ መከላከያን መቀላቀል ማገዝ የአካባቢህን ስላም ማስጠበቅ የጠላትን እንቅስቃሴ በንቃት መከታተል አስፈላጊ ነው.
ጊዜ ሁሉን ነገር እየገለጠ ነው በህዝብ ትግል እየማሉ እየተገዘቱ ህዝቡን ማህበራዊ እረፍት የነሱት የዘረፉትን ያደህዩትን በቃ ሊባሉ ይገባል።
2024/09/23 21:21:25
Back to Top
HTML Embed Code: