Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንቁርና ባንዳነት ነውረኝነት በረከቷ የሆነች ሴት ብትኖር ይቺ ናት
ሙቀጫ እናቱን ካልወቀጠ ሥራ የሰራ አይመስለውም ይባላል ከዘር ዘር ሲተላለፍ የኖረው የባንዳነት መንፈስ የሱማሌን እግር እስከመላስ አድርሷቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ እማያዳግም እርምጃ ከያሉበት ሊወስድ እና ሊያጠፋቸው ይገባል
መላው የጭልጋ፡ መተማና ቋራ የሀገር መከላከያ በአንገት ቆራጭ ፋኖ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውስድ አካባቢውን እያፀዳ ነው ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ከሀገር መከላከያ ጋር እጅ ለእጅ በመስራት የራሱን እና የአካባቢውን ስላም ማስጠበቅ አለበት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ህዝብ ከመከላከያ ጋር በመሆን በያጫካ ያለ ወበዴን ማጥፋት አለበት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሃገር ፍቅር ንግድ አይደለም:: የአገር ፍቅር transaction (ግብይት) አይደለም::
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ተወላጆች በተለይ ኦሮምያ ውስጥ እና ውጪ የሚኖሩት ያለ ማቋረጥ የኦሮሞን ህዝብ በመስደብ በማዋረድ ላይ ናቸው.
ለነዚህ አጎንብሳቹ የተገረዳቹ ኦሮሞዎች ጭንቅላታቹ የሚሰራ ከሆነ በደንብ አድምጡ
ፋኖ ጡጦ እየጠባ ያሳደገው ዘርማ የማረቆን ማህበረስብ ከክልሉ ሊያጠፋቸው ተቃርባል በየቀኑ እንደዚህ አይነት ግድያዎች እየተፈፀመባቸው ነው መንግሥት እና የፀጥታ ሃይሉ ይህንን ጉዳይ በትኩረት እንዲፈታው እንጠይቃለን
ፕሮጀክቱ ኦሮሞ ህዝብን የደሀ ደሀ ማድረግ ነው

ማገት ፣ መግደል ፣መዝረፍ ፣ከብት አርዶ መብላት ፣ የገበያ እቀባ ማድረግ ፣የኦሮሞ መኪኖችን እና ንብረቶችን ለይቶ ማቃጠል
ሶሻል ሚዲያ ላይ የትግራይ ተወላጆች በኦሮምያ እና በአማራ ክልል ያሉ ግጭቶችን በማፋፋም ላይ ናቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሱማሌዎች በኦጋዴን ባደረጉት ስብሰባ የግብፅ በቀጠናው ላይ የምታደርገውን እንቅስቃሴ አጥብቀው ተቃውመዋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ውትድርና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሚገባበት እጅግ የተከበረ ሙያ ነው”

፦ኮሎኔል ዘውዱ እንድሪስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገራቸውን ለሆዳቸው ሲሉ የሚሸጡ,የአንዳርጋቸው ጽጌ አስነዋሪ ተግባር
ያለፈው አመት  እንደ አየር ሃይል በርካታ ሥራዎች በስኬት ተከናውነዋል።

የአየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ  ያሳለፍነው ዓመት እንደ ሀገር ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገብንበት ከነዚህም የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ወደ ተሟላ የኃይል ማመንጨት ብስራት በአረንጓዴ አሻራ ልማት በምግብ ራስን የመቻል ስኬትን ጨምሮ በማክሮ ኢኮኖሚ ፓሊሲ ወደ አለም የፋይናንስ ስርዓት የገባንበት ልዩ ዓመት ነው ሲሉ ገልፀዋል።

በሰው ኃይል ግንባታ በስልጠና አቅም በዘመናዊ የአቭዬሽን ትጥቆች እና ከሀገር ውስጥም አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃም አድናቆትን ያተረፈው የምስረታ በአላችን በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል የድል አመት መሆኑንም ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናግረዋል።

በአዲሱም ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የጠቆሙት ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ታሪካዊ ጠላቶቻችንና ተባባሪ የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው መቼም እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው እንዲታቀቡም አሳስበዋል።

በዕለቱ ለሚዲያ ሙያተኞች እንዲሁም ለኤር ፖሊስ የጥበቃ አባላት ፈጣን የማዕረግ ዕድገት በሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አማካኝነት ሽልማት የተሰጠ ሲሆን ምክትል አዛዥ ለአየር ኃይል አካዳሚም አነስተኛ ገቢ ለሚያገኙ አቅመ ደካሞች ልዩ የበዓል ስጦታ አበርክቷል።
2024/09/23 23:18:46
Back to Top
HTML Embed Code: