Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምወንበዴን ከያለበት የሚያርበደብደው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሱማሌ ላንድ ውስጥ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈርኦን መጣ ብሎ ቀይ ምንጣፍ አንጥፎ ሊቀበል የተዘጋጀ ባንዳ ባለበት ሀገር ሱማሊያ የፖርላማ አባላት ግብፅን ቀላዋጭነት መቃወማቸውን ቀጥለዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀማ ቄሮ ሥራችሁን በአግባቡ ባለመወጣታቹ ይሄ ቱቦ አፍ እንደፈለገ አፉን እየከፈተ ነው 20 እና 30 ሚሊዩን ለምኖ እንዲከፍል አድርጋቹ ከሚዲያ ማጥፋት ትችላላቹ
ግብፅ አመሏ አገርሽቶባት ዛሬ ለUN ፀጥታው ምክር ቤት ደብዳቤ ፅፋለች
=========

"ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር " የህዳሴው ግድብ የኮንክሪት ስራ መጠናቀቁንና ግድቡ 62.5 ቢልየን ኪዩብክ ሜትር ውሃ ይዟል" ብለው ያደረጉት ንግግር የ2015 DOP ስምምነት የሚጥስ በመሆኑ ውድቅ አድርገናል::

GERD አሁን ያለበትን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተልን ስለሆነ አንዳች ጉዳት ብደርስብን የትኛውንም #አማራጭ ተጠቅመን መብታችንን እናስረክባለን::

ኢትዮጵያ የሚታደርገው የአንድ ወገን እንቅስቃሴ #የጎረቤት ሀገራትን ሰላም የሚያውክ እንዲሁም #ቀጠናውን የሚረብሽ መሆኑን እወቁልን" ሲትል ግብፅ ዛሬ ለፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ደብዳቤ ፅፋለች::

ጠላትማ ጠላት ነው አስቀድሞ መምታት አሾክሻኪውን ነው ይባላል አይደል የግብፅ እና የሻቢያ ተላላኪዎች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግሥት ጠርጎ ማጥፋት አለበት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በግብፅ አንቀልባ ታዝሎ ጦርነት ገጥማለው ያለው የሱማሊያ መንግሥት ዛሬ በቴሌቭዥን ጣቢያዎች በዚያድባሬ ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ ሲደረግ የነበረውን የጥላቻና የጦርነት ዝማሬ ሲያስማ ውሏል
በጭንቅ ቀን ከጎናችን የነበረችው ኢትዮጵያ ናት ❗️

⚓️

የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ክልል የፓርላማ አባላት ሀሰን ሼክ መሀመድን የጨው ሃውልት ያደረገ ባለአምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል።

በናይል ወንዝ ጉዳይ ከጎረቤታችን ኢትዮጵያ ጋር መካረር ውስጥ የገባችውን ግብጽን ወደሶማሊያ መጋበዝ ለሦስተኛ ወገን ጥቅምና ፍላጎት ሃገርን የማስረከብ አደገኛ የሃገር ክህደት ነው ሲሉ በማስጠንቀቀ በአንድ ግለሰብ የተሳሳተ ስሌት ሃገራችን ሶማሊያ የግጭት አውድማ እንድትሆን በፍጹም አንፈቅድም ሲሉ አቋማቸውን አሳውቀዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሚገርም ነው እዛ ሰፈር ኦሮሞ ደም አለብህ እያለ ያባርራል እዚህ ስፍር ደሞ እኔ ብቻ ንፁህ ኦሮሞ እኔ ብቻ ነኝ ለኦሮሞ የማውቀው እያለ የደም ጥራጥት ሲለካ የሚውል ጠባብ ኦሮሞነትን ሊሰጥ እና ሊነሳ የሚፈልግ አለ
ጫካ ያለው የሽፍታ ስብስቦች የህዝብ ጠላቶች እርስ በእርስ መባላታቸውን ቀጥለዋል

የወሎው ሀሰን ከረሙ ጦር የሎጀስቲክ ሃላፊ የነበረው ሰይድ አፋሩ የተባለው ፋኖ በራሱ ፋኖ ጦር ለወራት በስውር እገታ ላይ ካቆዬትና ከቤተሰቦቹም 4 ሚሊዩን ብር ከተቀበሉ በኃላ በዛሬው እለት በአሰቃቂ መልኩ በብዙ ጥይት ተደ.ብድቦ አስከሬኔ ወደቆ ተገኝቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
ይህንን የበላበት ወጨት ሰባሪ ቀኑ እንደጨለመበት በደንብ ገብቶታል በሚቀጥለው የኢትዮዽያ ዋነኛ ሰራ ቫይረሱን የሻብያ ሀይል ከኤርትራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አዉርዶ ግብአተ መሬቱን መፈፀም ግድ ነው ያለበለዚያ ምስራቅ አፍሪካ ሰላሟን አታገኝም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባንዳን ባንዳነቱ ሊነገረው ይገባል
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ህፃን ኖላዊትን ገደሏት😭😭😭

ትናንት ስለእገታ ስፅፍ ከደረሱኝ ውስጥ የሚከተለው ይገኝበት ነበር። ዛሬ ደግሜ መርዶ😭

"በጎንደር ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር) የታገተችው ህፃን ኖላዊት ዘገዬ ወንዴ ትባላለች፤ በ24/12/2016 ዓ.ም ረፋድ እንደታገተች እስካሁን አልተለቀቀችም! አጋቾች የጠየቁት ገንዘብ ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ፤ ከዘመድ አዝማድ እየተለመነ ይገኛል። ሆኖም ህፃን ኖላዊት ዘገዬ ምንም አይነት ምግብ እየበላች እንዳልሆነ እና ቀን ከሌሊት እያለቀሰች እንደምትገኝ አጋቾች በስልክ ለወላጆች ከባድ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው... በአጠቃላይ በጎንደር ከተማ ያለው ዝርፊያ፣ ግድያ እና እገታ ሊገለጽ ከሚችለው በላይ ነው። ህዝቡ ወደ አዲስ አበባና ባህርዳር እየተሰደደ ይገኛል። (አንታወቅም በሚል እንጂ ባህር ዳርም እገታው የባሰ ነው።)
ከላይ የተያያዙት ፎቶዎች የህፃን ኖላዊት ዘገዬ እና የአባቷ ዘገዬ ወንዴ ስዩም ነው።"

========

አሁን ከደቂቃዎች በፊት ደግሞ

"ወንድም ብሩን ከተቀበሉ በኋላ ህፃኗን ገድለው ጥለዋት አስከሬኗን ተቀብለን ከባድ ሀዘን ላይ ነን😭😭😭😭#😭😭😭😭😭😭"

የሚል አሳዛኝ ነገር ደረሰኝ። እጅግ ያሳዝናል።ለህፃኗ ነፍስ ይማር፣ ቤተሰቦቿንም እግዚአብሔር ያፅናልን
Ayalew Menber
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዝብ ነፃ እንወጣለን በሚል ጫካ ውስጥ ክላሽ ይዞ የሚርመሰመስው ሃይል የህዝብን ህልውና አደጋ ላይ ጥሎታል የፈለጉትን ስው ይገድላሉ ፣ ይዘርፋሉ ፣ ወርቅ ቆፍረው አውጥተው ለTPLF ይልካሉ ከብት አርደው ይበላሉ አዋቂና ህፃናትን ይደፍራሉ የህዝብ ንብረት ትምህርት ቤቶች ያወድማሉ ያቃጥላሉ የመንገድ ሥራ ኮንስትራክሽኖች ያቃጥላሉ ፣ እየታገል ነው በሚል ከዲያስፖራ ገንዘብ ይሰበስባሉ በአዲስ አበባ ውስጥ እና በዙርያው ቤቶች በዘመድ በእህት ሥም ይገዛሉ አልፎ ተርፎ ዱባይ እና ዩጋንዳ ኢንቨስት ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ከሀገር መከላከያ ጋር በመሆን ደህንነቱ የአካባቢውን ሰላም ይጠብቅ

ይቺ ህፃን በጎንደር ፅንፈኛ አንገት ቆራጭ ከታገተች በኃላ ገንዘቡም ቢከፈል ገድለዋት ጥለው ሄደዋል

የኢትዮጵያ ህዝብ እያንዳንድህ ቤት ለቤት እየመጡ አርደው ሳይጨርሱህ ከሀገር መከላከያ ጋር በመሆን እራስህን አድን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ አስመራ ሚያደርገውን በረራ አቋረጠ
ያልተሰማው የጎንደር ህዝብ እሮሮ: "የሚታገቱብንን ልጆቻችን በገንዘብ መልሰን እየገዛን ነው"
2024/09/23 07:30:09
Back to Top
HTML Embed Code: