Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሚጠበቅ ነው !! ባንዳነት አሁን አሁን ጌጥ ሆኗል
ከአድን አመት በፊት ጀምሮ ስላም እየጠየኩ ነው አሁንም ሰላም ለኦሮሞ ህዝብ ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለህዝብ እታገላለው ብሎ ገብቶ እርስ በእርስ እየተጨራረሰ ነው ቤተልሄም ዳኛቸው እያለቀስች ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባንዳው ከየጎሬው እየወጣ ነው
የፋኖን ጡጦ እየጠባ ያደገው የጉራጌ ዘርማ የማረቆን ህዝብ ለመጨፍጨፍ የጦር መሣርያዎችን በድብቅ ሲያስገባ ተይዟል መንግሥት እና የፀጥታ ሃይሉ አካባቢውን ፈትሸው የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጫካ ያለ ወበዴ ነፃ አውጪ ናቸው የምትል ካለህ አንተ ትልቁ ጅል ነህ ማለት ነው እነዚህን ወንበዴዎች ህዝብ እና መንግሥት ተባብሮ ሊያጠፋቸው ይገባል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልሸባብ ወደ ሥራው ተመልሷል

የሼክ ኢብራሂም የገበያ ማዕከልን በቦንብ አውድሟል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምወንበዴን ከያለበት የሚያርበደብደው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሱማሌ ላንድ ውስጥ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፈርኦን መጣ ብሎ ቀይ ምንጣፍ አንጥፎ ሊቀበል የተዘጋጀ ባንዳ ባለበት ሀገር ሱማሊያ የፖርላማ አባላት ግብፅን ቀላዋጭነት መቃወማቸውን ቀጥለዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀማ ቄሮ ሥራችሁን በአግባቡ ባለመወጣታቹ ይሄ ቱቦ አፍ እንደፈለገ አፉን እየከፈተ ነው 20 እና 30 ሚሊዩን ለምኖ እንዲከፍል አድርጋቹ ከሚዲያ ማጥፋት ትችላላቹ
ግብፅ አመሏ አገርሽቶባት ዛሬ ለUN ፀጥታው ምክር ቤት ደብዳቤ ፅፋለች
=========

"ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር " የህዳሴው ግድብ የኮንክሪት ስራ መጠናቀቁንና ግድቡ 62.5 ቢልየን ኪዩብክ ሜትር ውሃ ይዟል" ብለው ያደረጉት ንግግር የ2015 DOP ስምምነት የሚጥስ በመሆኑ ውድቅ አድርገናል::

GERD አሁን ያለበትን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተልን ስለሆነ አንዳች ጉዳት ብደርስብን የትኛውንም #አማራጭ ተጠቅመን መብታችንን እናስረክባለን::

ኢትዮጵያ የሚታደርገው የአንድ ወገን እንቅስቃሴ #የጎረቤት ሀገራትን ሰላም የሚያውክ እንዲሁም #ቀጠናውን የሚረብሽ መሆኑን እወቁልን" ሲትል ግብፅ ዛሬ ለፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ደብዳቤ ፅፋለች::

ጠላትማ ጠላት ነው አስቀድሞ መምታት አሾክሻኪውን ነው ይባላል አይደል የግብፅ እና የሻቢያ ተላላኪዎች ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግሥት ጠርጎ ማጥፋት አለበት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በግብፅ አንቀልባ ታዝሎ ጦርነት ገጥማለው ያለው የሱማሊያ መንግሥት ዛሬ በቴሌቭዥን ጣቢያዎች በዚያድባሬ ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ ሲደረግ የነበረውን የጥላቻና የጦርነት ዝማሬ ሲያስማ ውሏል
በጭንቅ ቀን ከጎናችን የነበረችው ኢትዮጵያ ናት ❗️

⚓️

የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ክልል የፓርላማ አባላት ሀሰን ሼክ መሀመድን የጨው ሃውልት ያደረገ ባለአምስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል።

በናይል ወንዝ ጉዳይ ከጎረቤታችን ኢትዮጵያ ጋር መካረር ውስጥ የገባችውን ግብጽን ወደሶማሊያ መጋበዝ ለሦስተኛ ወገን ጥቅምና ፍላጎት ሃገርን የማስረከብ አደገኛ የሃገር ክህደት ነው ሲሉ በማስጠንቀቀ በአንድ ግለሰብ የተሳሳተ ስሌት ሃገራችን ሶማሊያ የግጭት አውድማ እንድትሆን በፍጹም አንፈቅድም ሲሉ አቋማቸውን አሳውቀዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሚገርም ነው እዛ ሰፈር ኦሮሞ ደም አለብህ እያለ ያባርራል እዚህ ስፍር ደሞ እኔ ብቻ ንፁህ ኦሮሞ እኔ ብቻ ነኝ ለኦሮሞ የማውቀው እያለ የደም ጥራጥት ሲለካ የሚውል ጠባብ ኦሮሞነትን ሊሰጥ እና ሊነሳ የሚፈልግ አለ
ጫካ ያለው የሽፍታ ስብስቦች የህዝብ ጠላቶች እርስ በእርስ መባላታቸውን ቀጥለዋል

የወሎው ሀሰን ከረሙ ጦር የሎጀስቲክ ሃላፊ የነበረው ሰይድ አፋሩ የተባለው ፋኖ በራሱ ፋኖ ጦር ለወራት በስውር እገታ ላይ ካቆዬትና ከቤተሰቦቹም 4 ሚሊዩን ብር ከተቀበሉ በኃላ በዛሬው እለት በአሰቃቂ መልኩ በብዙ ጥይት ተደ.ብድቦ አስከሬኔ ወደቆ ተገኝቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
2024/09/24 23:13:29
Back to Top
HTML Embed Code: