Telegram Web Link
እጅግ አሳዛኝ ዜና

የማረቆ ማህበረሰብ 9ቀበሌዎች ወደ ማረቆ ይካተቱ በማለታቸው ምክንያት እነ ቹቹ ነሪ ያደሯጃቸው የፋኖ ኮፒ የሆነው የጉራጌው ዘርማ ህፃን አዋቂ ሳይል በማረቆ ህዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ በመፈፀም ላይ ነው

የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች በዚህ አጥፊ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ንፁሀንን እንዲከላከሉ ጥሪ እናደርጋለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሱማሊያ ህይወቱን ደሙን ገብሯል

በሞቃዱሾ ያሉት የሱማሊያ ፌዴራል ፓርላማ አባል የኢትዮጵያ ሠራዊት በመደግፍ ንግግር አደረጉ:: የፖርላማው አባል እንዳሉት ፕሬዝዳን የሚለውና የሚናገረው ነገሮች ጥሩ አይደለም ብሎ ምልክት አስተላልፏል ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሱማሊያ ብዙ መሰዋት ከፍለዋል በተለይም ለደቡብ ምዕራብ ክልል ብለዋል ፌዴራል ፓርላማው አባል

የኢትዮጵያ ዉለታ መቼም አንረሳውም:: በዚህ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር በምንም አይነት ነገር አንለያይም:: የሃገራችን ፕሬዝዳንት በጣም ተሳስቷል ትልቅም ውርደት ይከናነባል 30 አመት ህይወቱን ሰጥቶን ሲጠብቀን ልነበረ የኢትዮጵያ ሰራዊት እንዲህ መባል አይገጋውም ለግብጽ ወታደሮች በምንም ምክንያት የሃገራችንን ሱማሊያ መሬት አናስረግጥም አንፈቅድላትም በማለት ዛሬ የፖርላማው አባል ተናግረዋል::
ህውሃት ወያኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ሲባረር የመጀመርያ ሥራው ያደረገው የትግራይን ወርቅ ከፌዴራል መንግሥቱ እውቅና ውጪ በህገወጥ መንገድ አውጥቶ መሸጥ ነው ዛሬ ግን ህዝቡ ፀጥ ብሎ ማየት አልፈለገም የፅምብላ ህዝብ ጣብያ ደብረማርያም የወርቅ ማእድናት ለመቆፈር እየሄደ የነበረ ኤክስካቫተር በህዝብ እንቢተኝነት ተባሯል

በጉጂና በወለጋ በተመሳሳይ በህገወጥ መንገድ ወርቅ እየተቆፈረ በኮንትሮባንድ እየተሸጠ እንደ ሆነው የአደባባይ ሚስጥር ነው የወለጋ እና የጉጂ ህዝብ የተፈጥሮ ሀብቱን መጠበቅ አለበት
በፍቼ የሰላሌ ሕዝብ ሰርዶ ይዞ በአደባባይ ወጣ ሰላም ፍለጋ
ባለፈዉ ዐርብ ደግሞ ደሴ ከተማ ላይ ከጸሎት በኋላ ሕዝቡ ''ሰላም ስጡን'' ብሎ ጮኸ
ክቡር ''ነጻ አዉጪዎች''
ሕዝቡ ነጻነቴ ይቆየኝ ፤ አሁን ሰላም ስጡኝ ካለ
ምርጫዉን ጠብቁለት
Sometimes you must make a painful choice to find peace.
ሰበር ዜና‼️‼️‼️ ተደመሰሰ

ጽንፈኛው ቡድን መሪ ይታገሱ አረጋው ተደመሰ። በደቡብ ወሎ ዞን በመሀል ሳይንት ወረዳ የጽንፈኛ ኃይሉ የአትሮንስ ብርጌድ ዋና አዛዥ የነበረው ይታገሱ አረጋው በ 039 አህዮ ቀበሌ ህዝብ ሰብስቦ የፕሮፓጋንዳ ስራ እየሰራ በነበረው መድረክ ላይ ከነ አጃቢዎቹ በህዝቡ ከቦ ሙሉ በሙሉ ደምሳቸዋል

ብራቮ አማራ ነፃ አወጣሀለው እያለ ክላሽ ተሸክሞ ዘጥ ዘጥ እያለ የሚያግተው የሚገድለው የሚዘርፈውን እንደዚህ ከባቹ አናግሩት
አመቺ ጊዜ አገኝው ያለችው ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የቃላት ጦርነት ጀምራለች

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገ/መስቀል እንዳሉት ከሆነ" የኤርትራ ሉዓላዊ መሬቶችን የሚመኙ አካላት ጩሕትና ፉከራ እንደገና እየመጣ ይመስላል ሲሉ በተጨማሪም እነዚህ አካላት የዕውቀት ማነስ እብሪተኝነት ወይም ማን አለብኝነት በግልፅ እየታየ ይገኛል።
እነዚህ አካላት ማወቅ ያለባቸው ቀይ መስመር ለመጣስ እንደመሞከር ይቆጠራል ብለዋል።


የኤርትራ መንግሥት ፋኖን እያሰለጠነ እያስታጠቀ ሲሆን በቅርቡ ደሞ ከደብረፂዮን ቡድን ጋር አብረው እየሰሩ ነው
መጪውን የእሬቻ በዓል ምክንያት በማድረግ የህርቅ እና የሰላም ጥሪ አድርጓል

የህዝቡን ስቃይ ታሳቢ አድርጋቹ ታርቃቹ ግቡ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ሲሰለጥኑ የነበሩ የሱማሌ ላንድ ወታደሮች ስልጠናቸውን ጨርሰው እየተመለሱ ነው
2024/09/24 09:12:38
Back to Top
HTML Embed Code: