Telegram Web Link
ሁሌም ከህዝብ ጎን ነን !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የህዝብ ስቃይ ሲስማህ እንደዚህ ነው
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አማራ ክልል:
እጁን ሰብረው ቶርቸር እያረጉ በኃይል ከታገቱት የአማራ ተወላጅ ጋዜጠኞች መካከል ጋዜጠኛ ወግደረስ አንዱ ሲሆን፤ አጋቾቹ ዶክተር እንዳለማሁ አንድ አይኑን በቢላዋ ጎልጉለው አውጥተው አንድ አይኑ አያይም ትላለች

ኢትዮጵያ እንደዚህ የአውሬ መፈንጫ ሆና አትቀጥልም በየጫካው ያለህ በጠቅላላ ስላም ፈጥረህ ትገባለህ አለበለዚያ ህዝብ ከመከላከያ ጋር ሆኖ አካባቢውን ያስከብራል. ይበቃል !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«በፅንፈኛው ቡድን ምክንያት በአማራ ክልል ማረምያ ቤቶች ከ7000 በላይ የህግ ታራሚዎች ከእስር አምልጠዋል። አንዳንዶቹ በተጠቂ ወገኖች ተገድለዋል፣ አንዳንዶች የመስካሪን ምላስ ቆርጠዋል፣ ሌሎቹ ዝርፍያ ላይ ተሰማርተዋል። ቀውስ ማለት እንግዲ ዪሄው ነው።» #anarchy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣቶች ነቅተው እንዲህ እያሉ እየዘመሩ ነው

"አንተ ለወንበር ለስልጣን
እንዴት ትሆናለህ ሰይጣን?

የኦሮሞ እና የአማራ ወጣት አይኑን ገልጦ ከሴጣኖቹ እራሱን ማራቅ አለበት

#NoMoreWar
የአሜሪካው ስመጥር ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታን በአከናወኑት የግብርና ምርምር ሥራ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ አድርጎ መርጧል፡፡

#NoMoreWar
ጊዮርጊስ ቨርስስ ቡና በዲሲ

D.C. United is excited to announce a collaboration with the Ethiopian Football Federation. 🇪🇹

This partnership is designed to create opportunities to develop future talent in Ethiopia while also bringing football events featuring Ethiopian clubs and its national team to Audi Field.

📰 http://dcunited.com/news/d-c-united-announces-collaboration-with-ethiopian-football-federation

🎟️ https://bit.ly/EthiopianFriendly
በሶስት ሃይሎች የሚገደለው የሚታገተው የሚዘረፈው ሚሱቱ እና ሴት ልጆቹ የሚደፈሩበት ድምፅ እንዳንሆን የሚፈልጉ የእገታ ገንዘብ የሚደርሳቸው ሲያጓሩ አጋንንት እንዳለባቸው ሲጮሁ እየተመለከት ነው ለህዝብ ጉዳይ ከየትኛው ድርጅት በላይ ነው ከዚህ በኃላ እያንዷንዷ በህዝብ ላይ የሚፈፀመውን በደል በማን የት መቼ እንደተፈፀ የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያቀው መከራ ውስጥ ካለው ህዝብ ጋር እንዲቆም እንሠራለን።

#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አልሰለጥን መቀየር መሻሻል አልፈልግም የሚለውን ህጉን ማጠናከር ብቻ ነው
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች።
ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን መግለጫ ያወጣው ወታደሮችን እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በትናንትናው ዕለት በሞቃዲሾ የአየር ማረፊያ ደርሰዋል መባላቸውን ተከትሎ ነው።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cr40k1k37g7o?at_format=link&at_ptr_name=facebook_page&at_campaign_type=owned&at_bbc_team=editorial&at_link_origin=BBC_News_Amharic&at_link_id=AF1F3ECA-6568-11EF-8492-F39F5EF8A66E&at_campaign=Social_Flow&at_link_type=web_link&at_medium=social&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1OvBl5XVHebmJXUbbUCwfgjwjSfpFjEz98B7jY0DUwKUWKMaOrncIyhLk_aem_aDesyZjTJ9cvge4BA2ovvw
ማፍረስ እንጂ መስራት የማይችሉ እጆች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክብርና ምስጋና በትኛውም ቦታና ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ልዕልና ለሕዝቡ ሰላምና ብልፅግና መረጋገጥ እስካሁን በደሙና በላቡ ለከፈለልንና ለሚከፍልልን ለጀግናው የኢትዮጵያ አለኝታ መከላከያ ሰራዊታችን መስዋዕትነት ይሁን!!

ሰላም ለሐገራችን!
ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውረር ወታደሮቿን ሱማሊያ ወደብ ላይ አስጠግታለች :: ይህን ተከትሎ በቀጠናው ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል ::
Looks like the CIA had a good read on Egypt's strategy 38 years ago! 🤔

Excerpt from a 1986 U.S. Intelligence Study on the Nile, declassified in 2012:

The study ruled out Egypt launching a military attack on future Ethiopian dams on the Blue Nile, suggesting that Egypt might support separatist movements in northern Ethiopia instead! 🌊🗺️

በአውሮፖውያን አቆጣጠር በ1986 CIA ባደረገው ጥናት ኢትዮጵያ ለምትገነባው ግድብ ለማደናቀፍ በቀጥታ ጦርነት ከማድረግ ይልቅ ተቃዎሚዎችን አገር በታኝ ገንጣዮችን ትረዳለች ይላል ከ38ዓመት በፊት የወጣው ጥናት

ይሄ በህዝብ ሥም እየማለ እየተገዘተ ነፃ አውጪ ነኝ ብሎ ክላሽ ተሸክሞ እንዘጭ እንዘጭ እያለ. ሰው ሲገድል ሲዘርፍ ሴቶችን ሲደፍር ከብት አሮዶ ሲበላ የሚውል ትምህርት ቤት የሚያቃጥል ስው የሚያግተው ሁሉ በግብፅ እንደሚረዳ አሜሪካን ቀድማ ገልፃለች
ሀመልማል አባተን ጨምሮ ድንቅ የኦሮሞ አሪቲስቶች የሚሳተፉበት የእሬቻ ኮንሰርት
ቀጠሮ ተይዞለታል
የወንድማቻቾች ሞት ይብቃ የህዝባችን መከራ ይቁም

እንኳን ወደቤታቹ ተመለሳቹ !!
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ ዜና ትግራይ/ተምቤን

በተምቤን የትግራይ ጉዚያዊ መንግሥት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እንዳይሳካ ህወሓት በየቀበሌ ሌላ ስብሰባ ቢጠራም ህዝቡ ግን በእግርና በተሽከርካሪ ሳይቀር ለአቶ ጌታቸው ረዳ ከፍተኛ የሆነ አቀባበል ለማድረግ በዚህ መልኩ ፍቅሩን ለፕሬዝዳንቱ አሳይቷል።
2024/09/22 23:34:10
Back to Top
HTML Embed Code: