Telegram Web Link
#ማስታወሻ
ፋኖ መሬጌታ ያሬድ ተክለ ብርሃን ቄሮ ብርቱ ትግል አድርጎ ኦሮምያን ብቻ ሳይሆን መላውን ኢትዮጵያ ህወሃት ከሚባል ናዚ ነፃ ሲያወጣ ኤርትራ ውስጥ ከትመው የነበሩ ነፃ አውጪዎች እድሉን አግኝተው ሲገቡ የግንቦት ስባት አስተባባሪ የነበረ ኦነግ ወደ ሀገር ሲመለስ ኦነግን እንኳን ለሀገራቹ አበቃቹ ለማለት ከተለያየ ኦሮምያ ወደ ፊንፊኔ የመጡ 29 ኦሮሞዎች ያስገደለ በዚህም ታስሮ በነ ብርሃኑ ነጋ እና በኦርቶዶክስ አማላጅነት የተፈታ እንደ ይታወሳል።

የደቡብ እና የምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ሁኖ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተሹሞ ዛሬ ጆሀንስበርግ ገብቷል።

እንደዚህ ኖ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላማ የሌለው ትግል ምታደርጉ ስዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እየጠየቃቹ ግቡ. ለደም ነጋዴዎች ብላቹ አንድያ ነብሳችሁን አትገብሩ ።
"የትግራይ ወጣት ዳግም ህይወቱን አይገበርም"

👉ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሣኤ


ለህዝብ የሚያስብ እንደዚህ ነው ጦርነት በቃ ይላል ትግራይ ላይ ጦርነት ሲደረግ ሲንከባለሉ እና ጦርነት ይቁም ሲሉ የነበሩ ኦሮምያ ላይ ግን ጦርነት መቀጠል አለበት እያለ እልቂትን የሚስብከው የኦሮሞ ዲያስፖራ ትምህርት ሊወስድ ይገባል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሚሰሩ እጆች ይባረኩ
#በህወሓት ጉባኤ “የሚተላለፉ ውሳኔዎች ተቀባይነት የላቸውም” ሲል በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን ባወጣው የአቋም መግለጫ አስታወቀ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጦስ ዶሮ እየፈለጉ የሚሄዱ ጋዜጠኞች
በአዊ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የአገው ክልልነት ጥያቄን ፍርማ ከህዝብ እያሰባሰቡ የሚገኙ የአገው ተወላጆች ለእስር እየተዳረጉ መሆኑን የብሄረሱ ተወላጆች ገለፁ።

የአገው የክልልነት ጥያቄ የህዝብና ህገመንግስታዊ መብታችን ነው ያሉት የብሄረሰቡ ተወላጆች፣ ጥያቄውን ለማደናቀፍ ሌተቀን የሚሰሩ የክልሉ አመራሮች መኖራቸውን ገልፀዋል።

ለዚህም የጥያቄውን አስተባባሪዎች እና ከህዝቡ ፊርማ እያሰባቡ ባሉ ሰዎች ላይ የእስር ትእዛዝ አውጥተዋል ብለዋል
ህውሃት ለጦርነት እየተንደረደረ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ያዘጋጅ
ኢትዮጵያን ካላደማ እና ካልዘረፈ መኖር የማይችለው ህወሃት የፕሪቶርያን ስምምነት በጣሰ መልኩ ጉባኤ አድርጎ እራሱን በመምረጥ ጦርነት ሊለኩስ ተዘጋጅቷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፋኖ በቤታቸው በር ላይ በግፍ የተረ.ሸኑት ሟች አቶ ከተማ ሞላ ሲባሉ ሸዋ ውስጥ በአንፆኪያ ገምዛ መስኖ በሚባል ቀበሌ በግብርና ይተናዳደሩ የነበሩ ሲሆን በቅርቡ እግራቸው ላይ በፋኖ ጥይት ተመትተው ምርኩዝ ተደግፈው የሚንቀሳቀሱ ሲሆን ከመ.ረሸ.ናቸው በፊት ልብ ብላችሁ ካያችሁ የግራ እግራቸው አካል ጉዳተኛ መሆናቸው የሚታይ ሲሆን መደገፊያ ዱላቸውም ከጀርባቸው ከሚገኘው ድንጋይ ላይ ተደግፋ ቁማለች : የሚያሳዝነው ከመ.ረ.ሸናቸው በፊት ጋቢያቸውን አስወልቀው ኪሳቸው ውስጥ የነበረው ገንዘብ የወሰዱ ሲሆን ሌላኛው አንድ ፋኖ ደግሞ ቤታቸው ሰብሮ ገብቶ ገንዘብ እየዘረፈ ልክ ሲረሸኑ የጥይት ድምጽ ሰምቶ ከቤት ሲወጣ ይታያል ፣ ከረ.ሸ.ኗቸው በኃላም የገፈፏቸውን ጋቢ አስከሬኑን የሚያለብሱት ሲሆን ቪዲዩ ቀራጩ ደግሞ እንደ ጎርፍ በአንዴ የሚፈሰውን ንፁህ ደማቸውን ቁሞ ይቀርፃል።

በአሰቃቂ መልኩ የራስ ቅላቸው እስኪበተን በclose range ከፍተኛ የጥይቱ ጡዘትና ግፊት ባለው አገ.ዳደል የገደ.ላቸው ፋኖ ደጀኔ ከተማ ሲሆን በእስክንድር የሚመራው የመከታው ጦር አባል የአንፆኪያና ገምዛ ፋኖ መሪ እንደሆን ከቦታው በህዝቡ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል ።

ይህው ነው ስለሚታገለው ትግል አላማና ግብ የሌለው ነፃነትን የማያውቀው የነፃ አውጭ ገ.ዳ.ይ ቡድን ነገ ከነገ በኃላም በከፋ እርምጃ ንፁሃን ዜጎችን በተመሳሳይ ተራ በተራ ይበላል : እየበላም ነው ።
በድጋሜ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ 🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሃት/ወያኔ ናዚ ዘራፊ ቡድን ከኢትዮጵያ ሲባረር መጀመርያ ያደረገው የትግራይን ወርቅ በኮንትሮባንድ መሸጥ ሲሆን በቀጣይ ደሞ የትግራይን ወጣት ለሌላ ሀገር ሸጦ ማዋጋት ነው በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ለአልቡርሃን ተባብረው ሲዋጉ በጄነራል ደጎል ወታደሮች የትማረኩ ወያኔ የሸጣቸው የትግራይ ወጣቶች ናቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Congratulations to DC Superior Court’s newest magistrate judge (a Howard University School of Law alum) Hon. Meti Abebe! She was sworn-in on Monday with loving family, friends and fellow staff in attendance to celebrate and welcome her. Read more about the event: https://www.dcbar.org/news-events/news/superior-court-welcomes-two-new-magistrate-judges

Council for Court Excellence
Washington Council of Lawyers
District of Columbia Bar

ሜቲ አበበ የምትባል ትውልደ ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድቤት ዳኛ በመሆን የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊ በመሆን ታሪክ ሰርታለች
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም ነው ጦርነት ይቁም !!
ማላዊ የባህር በር ባለቤት የሚያደርጋትን ይሁንታ ከጎረቤቷ አገኘች

ሞዛምቢክ ባህር በር - አልባ ለሆነችው ለጎረቤቷ ማላዊ ናካላ ወደብን በከፊል አልምታ ትጠቀም ዘንድ ሁለቱ ሀገራት ማፑቶ ላይ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ብራቮ ሞዛምቢክ 🇲🇿🤝ማላዊ🇲🇼

ሻቢያና ወያኔ ሆን ብለው ኢትዮጵያን ለመጉዳት ወደባችንን ካስጡን ድፍን 30 ዓመት ሞላው
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ኤጀንት አማራውን ነፃ እናወጠሃለን ብለው ጫካ ገቡ፤ በረሃም ወረዱ። ነገር ግን ነፃ የነበረውን ማህበረሰብ ነፃነት አሳጡት። በገዛ ቤተሰቦቻቸው ላይ ጦርነት ከፈቱ። በዚህ ምክንያት ማህበረሰቡ መሬቱን አርሶ መብላት አልቻለም። ገበያ ሄዶ መሸጥ መግዛት ቅንጦት ሆነበት። ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አልቻለም። የታመመ ሰው ሆስፒታል መሄጃ መንገድ ጠፋው። የሞተ ሰው ቀብር አጣ። ቀን ጨለማ ሆነበት።

ይህ በጠራራ ፀሐይ ጭለማ የዋጠው ማህበረሰብ በሬዎቹን እና ልጆቹን በቀንበር አድርጎ፣ ፈረሶቹን በልጓም አውሎ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ የገዛ ልጆቹን እየተማጸነ ይገኛል፤ ጦርነት
እንዲቆም፣ በመካከላቸው እርቅ እንዲፈጠር እና በሰላም መኖር እንዲፈቀድለት እየለመነ ነው። እንደዚህ አይነት ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ባልተገባ ነበር። ያሳዝናል።

የኦሮሞ ከዚህ የከፋ እንጂ ያነሰ አይደለም ገበሬው ሴት ልጆቹ ተደፍረው አልቀዋል ከብቶቹ ታርደው ተበልተው አልቀዋል እገታው እና ግድያው ቤት ይቁጠረው እርሻ ቆሟል ትምህርት ቤቶች ከተዘጉ ስድስት አመት ሞላቸው መሃይም ትውልድ እየመጣብን ነው የወለጋ ሴቶች ፊንፊኔ ውስጥለስልጤ እና ለጉራጌ የቤት ሰራተኛ ሆነዋል በአጠቃላይ ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ ለማውጣት ተብሎ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው. አዎቂዎች ሙሁራኖች አደ ሲንቄዎች ቄሶች ሼኮች ዝምታን መርጠዋል አሁንግ ሁሉም በቃ ሊል ይገባል
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጦርነቱ የተረፉ የትግራይ ታጣቂዎች ዛሬ ላይ የሚዘፍኑት ልብ ይሰብራል።

" ጎዳና ላይ ሞቼ ቀርቼ ነበር። የወላጆቼ ፀሎት ነው ከሞት ያተረፈኝ……ጓደኞቼን ቤተሰቤን ሳልጠግብ መንገድ ላይ ቀርቼ ነበር...እሰይ እሰይ ተረፍኩ"


ስንቱ ነው በከንቱ የረገፈው?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገር መከላከያ አባል መልክት አለው አድምጡት

ኢትዮጵያችን ስላሟ መመለስ አለበት

#NoMoreWar
2024/09/22 22:33:09
Back to Top
HTML Embed Code: