Telegram Web Link
የኦሎምፒክ ኮሚቴው ውርደታቹ ከራሳቹ አንደበት ለኢትዮጵያ ህዝብ ደርሷል ሁላችሁም ከሥልጣን ውረዱልን ።
ሽመልስ አብዲሳ የሚዲያ ጫጫታ ሳያበዛ ኦሮምያ ላይ ወጥሮ እየሰራ ነው ይሄ አርሲ የስንዴ እርሻ ነው
ዘይገረም ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዝቡን አስጨርሰው እኛ ነን ያዳንህ ይሉታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞኑን አማራ ክልል ኢትዮጵያኒስት ነኝ የሚለውን በሙሉ አጥፉ እያለ ትዕዛዝ የሚያስተላልፈው አቶ ተክሌ ይሻው በአንድ ወቅት
በአገሪቷ ውስጥ " በሹፌሮች ላይ የሚፈፀም እገታና ግድያ ይቁም" ።
ይህንን እያየ ፥እየሰማ ፥እየተመለከተ ዝም የሚል አካል ስህተት መሆኑን ተገንዝቦ መፍትሄ ማበጀት አለበት።
ፍትህ ለሹፌሮች
ትግል ሹፌሮችን ማገት እና መግደል አይደለም !
ህወሃት የእነ ጌታቸው ረዳ ቡድን ብሎ የሚጠራውን በህወሓት ስም እንዳይቀሳቀስ አግጃለሁ ብሏል።በህወሃት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ቡድን ተብሎ የሚጠራው ዛሬ ባወጣም መግለጫ በ14ኛ የህወሃት ጠቅላላ ጉባኤ ያልተሳተፉ የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ማለትም የነ ጌታቸው ረዳ ቡድንን፥ ከዛሬ ጀምሮ በየትኛውም መድረክ በህወሓት ስም እንዳይቀሳቀሱ ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወያኔ ኢትዮጵያን ማድማት መዝረፍ ሥራው ያደረገ የኢትዮጵያ መከራ ዳግም ሀገሪቱን ሊበጠብጥ ተነስቷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ህዝብ ይሄንን የወንጀል ኢንተርፕራይዝ ቡድን ማባረር አለበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ህወሓት ሀሳብ የለውም "ደንኤል ብርሃነ"
የወያኔ ሀሳብ አንድ እና አንድ ነው ኢትዮጵያን ማድማት
ዲያስፖራ በለው በለው ብሎ ጫካ ያስገባው እና የአማራን ህዝብ እንዲሁም በክልል ውስጥ እና አጎራባች ክልል ያሉ ብሄረሰቦችን በመዝረፍ እና በመግደል ላይ ያለው አንገት ቆራጩ ፋኖ በሀገር መከላከያ ሙት እና ቁስለኛ እየሆነ ነው አላማ የሌለው ትግል መጨረሻው መጥፋት ነው
2024/09/22 18:26:59
Back to Top
HTML Embed Code: