Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
(የአትሌቲክስ ኮሚቴው ቅሌት)

"እኔ ቤቴ ነኝ፥ ስሜ ግን ፓሪስ ሄዷል"

ይቺን ለቅምሻ ከፓሪስ.....3️⃣8️⃣

የቀድሞው አትሌት ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ ገነቴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ምክትል ቴክኒክ ሰብሳቢ፣ የአትሌቶች ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲሁም የኦሮሚያ ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ነው

ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ ፓሪስ አልሄደም፤ ስሙ የተፃፈበት ፎቶው ግን የሌላ ሰው የሆነ ባጅ አገኘሁና ማምሻውን ደወልኩለት

"ከስድስት ወር በፊት ለፓሪስ ጉዞ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች የእኔንም ጨምሮ ዶክመንት ተልኮ ነበር፤ በኋላ ግን በአሰራራቸው ቅሬታ ስለነበረኝ የመሄድ ፍላጎት አልነበረኝም፤ ከስራ አስፈፃሚዎቹ ያልሄድኩት እኔ ብቻ ነኝ፤ ባጁ ላይ ያለው ስም የእኔ ነው፤ ማርቆስ ገነቴ ጉቴታ ነው ሙሉ ስሜ፤ ፎቶው ላይ ያለውን ሰው አላውቀውም፤ በእኔ ስም ሌላ ሰው እየገባበት ይሆናል፤ ስህተት አይመስለኝም፤ ሆን ብለው ያደረጉት ነው፤ እኔ ቤቴ ነኝ፤ ስሜ ግን ፓሪስ ሄዷል" ብሎኛል ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ

* በፎቶው ላይ ያለውን ሰው ማንነት ለማጣራት እሞክራለሁ

★መረጃውን መጠቀም ይቻላል፥ ምንጭ ግን ይጥቀሱ
★ የኦሊምፒክ ዘገባዎቼ በህይወት ላጣናቸው ጋዜጠኞች ገነነ መኩርያ(ሊብሮ) እና መሸሻ ወልዴ መታሰቢያ ይሁንልኝ!

(ታምሩ ዓለሙ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነውረኛው የኦሎምፒክ ኮሚታ ያሳካቸው ሥራዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Developing News: New reports reveal allegations have surfaced that Egyptian President Abdel Fattah Al-Sisi @AlsisiOfficial secretly bribed former U.S. President Donald Trump @realDonaldTrump with $10 million cash to influence his stance on Ethiopia.

#Ethiopia #Egypt
የኦሮሞ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ መዳኛቹ የሀገር መከላከያ ነው ዝምታን ምትመርጡ ከሆነ ሀብት ንብረታችሁን ብቻ ሳይሆን ከቀዬአቹ ተነቅላቹ ትጠፋላቹ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ታጣላቹ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ከተወዳዳሪ ቁጥር ይልቅ ልዑካንን አብዝታ የምትልክ አገር...#ኢትዮጵያ..."

እውነት ነው?👇🏿🙆🏿‍♀️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቅርሳችን ፈረሰ እያለ የሚያላዝነው ይሄንን ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደ መንደሬነት የወረደው ጉደኛው ገዱ!
ወሎ ኮምቦልቻ ውሻ እየገደለ እየገፈፈ ለምግቤቶች የሚሸጥ ግለስብ ተይዟል ኢትዮጵያን ቻይና ሊያደርጓት ነው በዚህ ሁኔታ የጉንዳን ቆሎ ሲሸጥ በቅርቡ ልናይ እንችላለን
ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ማለት ኢትዮጵያ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሃት የሚባል ወንጀለኛ የሌባ ዘራፊ ቡድን ዳግም አገርሽቶበታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ዋናው የሥልጣን ትግል ነው ወደዚያ ለመመለስ ሚያደርጉት ፍትግያ ነው "
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
የ አትሌት ታምራት ቶላ አሰልጣኝ "የሁለት ሚሊየን ብርን ሽልማህ እንደ ስድብ የምቆጥረው በመሆኑ አለመቀበልን እመርጣለሁ"
በማለት መናገሩ ምናልባትም በሀገራችን ታሪክ ሀገርህ አክብራህ መድረክ አዘጋጅታ በተደረገ የአቀባበል ሽልማት ይህን መሰል ጸያፍ በመናገር የመጀመሪያው ይመስለኛል።

ይህ ደግሞ ከሀገር ይልቅ ለቁስ ያለን ስግብግብ ስሜታችን ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ እና በሀገር ፊት በአደባባይ ገንፍሎ እስከመውጣት የሚደርስ ስግብግብነታችንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የተለያዩ ምንጮች ሰምታለች።
በተለይም በከተማይቱ፣ ትልቅ ሀብት የሚያንቀሳቅሱና ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ያላቸው ናቸው በሚባሉ አድባራትና ገዳማት አሥተዳዳሪ፣ ጸሐፊ፣ ሂሳብ ሹም ሆኖ ለመቀጠር ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ (ጉቦ) እንዲከፍሉ እንደሚጠየቁ ነግረውናል።
ቤተክርስቲያኒቱ ችግሩን ለመቅረፍ ውይይት መጀመሩን ለዋዜማ ተናግራለች።
በአንገት ቆራጭ ፋኖ በተገደለው የግብረ ሰናይ ድርጅት ሰራተኛ OCHA ያወጣው መግለጫ ነው አማራ ክልል በአሁን ስዓት የሰው ቄራ ሆኗል

reliefweb.int/report/ethiopi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለፍቶ ሰርቶ ማደርን ጥላቻ መተታ መተት እየቀበሩ እስከመቼ ?
ዜና: በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚኖረው ከባድ ዝናብ የተነሳ ቅጽበታዊ #ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊያጋጥም ይችላል - ሚቲዎሮሎጂ

በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚጥለው ከባድ ዝናብ የተነሳ ቅጽበታዊ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት እና የወንዞች ሙላት ሊያጋጥም ይችላል ሲል #የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ።

በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት በዓባይ፣ ተከዜ፣ ባሮአኮቦ፣ ኦሞ፣ ጊቤ፣ አዋሽ፣ አፋር ደናክል፣ የላይኛውና የመካከለኛው ስምጥ ሸለቆ፣ የላይኛው የገናሌ ዳዋና ዋቤ ሸበሌ ተፋሰሶች መካከለኛና በጣም ከፍተኛ እርጥበት እንደሚኖራቸው ጠቁሟል።

ተዳፋታማ በሆኑ አካባቢዎች የመሬት መንሸራተትና መሰንጠቅ፣ እንዲሁም የሰብል በጎርፍ የመጠረግ ሁኔታዎች እንዳይኖር መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሲል ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል።

እርጥበት በሚበዛባቸው አካባቢዎችም የሰብል በሽታ እንዳይከሰት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባም ጠቁሟል።

በተጨማሪም በሚቀጥሉት 8 ቀናት በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች አልፎ አልፎ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ እንደሚኖር ኢንስቲትዩቱ በመግለጫው አካቷል።

አልፎ አልፎ ከሚፈጠረው ጠንካራ የሆነ የደመና ክምችት ምክንያት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ በረዶና ነጎድጓድ የቀላቀለ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይከሰታል ያለው መግለጫው አስፈላጊው የቅድመ ጥንቃቄ ስራ እንዲከናወን አሳስቧል።

አያይዞም ወደ ግድቦች የሚገባው ውሃ ከፍተኛ በመሆኑ የተነሳ አሁናዊ የውሃ ከፍታቸው አስጊ በሆነባቸው እንደ ፊንጫ፣ ጣና በለስ፣ ከሰምና ርብ የመሳሰሉት የኃይል ማመንጫ እና የመስኖ ግድቦች ላይም የቅርብ ክትትል ማድረግ እንደሚያስፈልግ ኢንስቲትዩቱ የላከለትን መግለጫ ዋቢ በማድረግ ኢፕድ ዘግቧል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንዴ እውነትን ይዘን ስንናገር መስማት የማይፈልጉ ስላም ይምጣ አንድ ሆናቹ ስሩ ይሄ መንግሥት ከጥፋት ተመልሶ ወደ ሥራ ገብቷል ጦርነት ቆሞ በአንድነት ልማት ላይ ሁሉም ቢሳተፍ ከፍተኛ ለውጥ ይመጣል ስንል በደም ሆዳቸውን መሙላት የለመዱና እርቃን ቪዲዮና ፎቶ ጫካ ላሉት የሚልኩ ሲንጫጩ አይተናል ለማንኛውም. ምስክርነቱን ከጠላት ስሙት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር ሃይል የመጀመርያ የሆነውን Y-20 military Aircraft ዛሬ አስገብቷል
2024/09/24 16:40:07
Back to Top
HTML Embed Code: