Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በተጨማሪ ፊንፊኔ ውስጥ ያሉ ነጋዴዎች በተወሰኑ ብሄሮች ብቻ የተያዙ ስለሆኖ የኢኮኖሚ አሻጥር በማድረግ ያልተገባ ትርፍ በማግበስበስ ማህበረስቡ ላይ ጫና እንደሚፈጥሩ ስለሚታወቅ የኦሮሞ ወጣቶችን በማደራጀት ፊንፊኔ ውስጥ ንግድ ውስጥ በማስገባት እንዲሁም ሌሎች ብሄሮች ምርታቸውን አምጥተው እንዲሸጡ ማመቻቸት ገበያውን እንዲያረጋጋ ያደርገዋል።
ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ከልቡ እየሰራ ነው የኦሮሞ ወጣት ዳር ሆኖ ማልቀሱን አቁሞ እየተደራጀ ገብቶ መስራት አለበት አሁን ፖለቲካ አልቋል የህዝብ ጥያቄ የሰላም እና የኢኮኖሚ የሥራ አጥነት ብቻ ነው የኔ መንደር ስው ሥልጣን ላይ ይምጣ በማለት በማልቀስ ጠብ የሚል ነገር የለም ውስጥ ግቡ እና ስሩ።
ጊዜው ያጣነውን የባህር በር ምናስመልስበት ታጣቂዎች አደራጅቶ ልኮ የሚያሳርደን የሚያሳግተን የምንጊዜም ጠላታችን ሻቢያ መወገድ አለበት
የኢትዮጵያ ካርታ እንደገና መሳል አለበት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቄሮ ባሙጣው አጠቃላይ ነፃነት የተሰራ ልማት ነው
ይሄ የቄሮ አሻራ ነው ክብር ከወያኔ መንጋጋ ነፃ ላወጡት የኦሮሞ ወጣቶች ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቅዳሴ ዜማ የተፈቀደው በግዕዝ ብቻ ነው ...... በኦሮሚኛ እናዜማለን ብለው ጭምልቅልቅ አደረጉት .... ለፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉት ። አቡነ ናትናኤል )

ተአምረ ማርያም ተሩጉሜልሀለው ከሁን በኃላ በአፋን ኦሮሞ መቀደስ አይቻልም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላንት ከፍተኛ ድርቅ ያስተናገደው ቦረና ዛሬ ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚሆን እያመረተ ነው ።
ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮምያ ላይ በደንብ እየሰራ ነው. የህዝብ ጥያቄ ሰላም ልማት እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከነዚህ ጋር ተደርቤ የማፈርሰው ሀገር የለም !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የኦሮምያ ዋና ከተማ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ውቧን ፊንፊኔ እንዲህ አሳምረው ያደመቋት ሠራተኞች መሐንዲሶች በየደረጃው ያሉ መሪዎች ይባረኩ።
ልማት ለመቃወም የሚጠይቀው ነገር ቢኖር ባንዳነት ብቻ ነው።
ፊንፊኔ መሽጎ የኢኮኖሚ አሻጥር ከሚፈፅም ነጋዴ መከራከር አያስፈልግም የኦሮሞ ወጣቶችን አደራጅታቹ ንግድ ውስጥ እንዲገቡ አድርጉ የኦሮሞ ገበሬዎች ምርታቸውን ፊንፊኔ አምጥተው እንዲሸጡ አድርጉ።
አበበ ቢቂላ ዛሬ የተወለደበት ቀን ነው ሮም አበበ ቢቂላን አክብረው መንገድ ስይመውለታል ለድንቅ አትሌቶቻችን የሚገባውን ክብር እየሰጠን አሁን አሁን በፌዴሬሽኑ ምክንያት እየተበላሸ ያለውን አትሌቲክሱን በፍጥነት ሊስተካከል ይገባል ስማችን ሀገራችን በአለም አደባባይ የሚጠታበትን ብቸኛውን አትሌቲክስ ተገቢው ትኩሩት ሊሰጠው ይገባል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህዝብን ስላም ስጡት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ ምሬ ወዳጆ በአውደምህረት😂🤣😂🤣😂

አውደምሕረት የአባቶች ማስተማርያ እንጂ የሽፍቶች ፖለቲካ መቀስቀሻ ቦታ መሆን የለበትም!!
ቤተክርስቲያናችን በዚህ ጉዳይ መግለጫ ልትሰጥ ይገባል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የህይወት ዘመን ሽልማት አበረከቱ ። የኢትዮጵያን ለሙበተን ከሃዲ ባንዳዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ የሚያዋጋን ሻቢያ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም ለማጠልሸት የሄደበት እርቀት ምናስታውሰው ነው።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
(የአትሌቲክስ ኮሚቴው ቅሌት)

"እኔ ቤቴ ነኝ፥ ስሜ ግን ፓሪስ ሄዷል"

ይቺን ለቅምሻ ከፓሪስ.....3️⃣8️⃣

የቀድሞው አትሌት ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ ገነቴ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ምክትል ቴክኒክ ሰብሳቢ፣ የአትሌቶች ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲሁም የኦሮሚያ ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ነው

ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ ፓሪስ አልሄደም፤ ስሙ የተፃፈበት ፎቶው ግን የሌላ ሰው የሆነ ባጅ አገኘሁና ማምሻውን ደወልኩለት

"ከስድስት ወር በፊት ለፓሪስ ጉዞ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች የእኔንም ጨምሮ ዶክመንት ተልኮ ነበር፤ በኋላ ግን በአሰራራቸው ቅሬታ ስለነበረኝ የመሄድ ፍላጎት አልነበረኝም፤ ከስራ አስፈፃሚዎቹ ያልሄድኩት እኔ ብቻ ነኝ፤ ባጁ ላይ ያለው ስም የእኔ ነው፤ ማርቆስ ገነቴ ጉቴታ ነው ሙሉ ስሜ፤ ፎቶው ላይ ያለውን ሰው አላውቀውም፤ በእኔ ስም ሌላ ሰው እየገባበት ይሆናል፤ ስህተት አይመስለኝም፤ ሆን ብለው ያደረጉት ነው፤ እኔ ቤቴ ነኝ፤ ስሜ ግን ፓሪስ ሄዷል" ብሎኛል ረዳት ኮሚሽነር ማርቆስ

* በፎቶው ላይ ያለውን ሰው ማንነት ለማጣራት እሞክራለሁ

★መረጃውን መጠቀም ይቻላል፥ ምንጭ ግን ይጥቀሱ
★ የኦሊምፒክ ዘገባዎቼ በህይወት ላጣናቸው ጋዜጠኞች ገነነ መኩርያ(ሊብሮ) እና መሸሻ ወልዴ መታሰቢያ ይሁንልኝ!

(ታምሩ ዓለሙ)
2024/09/23 18:34:17
Back to Top
HTML Embed Code: