Telegram Web Link
ትግራይ በፀበል አጋንንት ሲወጣ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርቲስት ተብዬዎች እያደረጉ ያሉትን ህዝብ በህዝብ ላይ ማነሳሳት አንዱን ብቻ ነጥሎ ከፍ በማድረግ ሌሎቹን ማኮስስ በቃ ሊባሉ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁዕ አቡነ አብረሀም ስለ አቡነ ሉቃስ!
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
በዱባይ '"ልሙጡ ነው ባንዲራችን "'ሲል ያመሸውን የቴዲ አፋሮ የፕላቲኒየም ስፖንሰር ከቦሌ ቡልቡላ እሰከ ኮዬ ፈጨ ያለውን መሬት ያለ ጨረታ የተሰጠው' ኦቪድ ሪል እስቴት' ነው።
ያለውጤት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ዛሬ ሰኔ 24/2016 ያደረጉት ውይይት ያለምንም ውጤት ተጠናቋል፣እ/ኤ/አ መስከረም 2/2024 እንደገና ለመገናኘት በቀጠሮ መለያየታቸውን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ( Hakan Fidan) ገልጸዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተማው ፅዱ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ማህበረሰቡ መሰልጠን ቆሻሻን ማፅዳት የራስን እና የአካባቢን ፅዳት መጠበቅን ይጨምራል።
ፀባቸው ኦሮሞአዊ የደም ማንነት ጋር ነው የምንለው በምክንያት ነው ፍትጊያ አቁማቹ ተስማሙ የምንለውን ለዚሁ ነው።
ከሰላም እንጂ ከጦርነት አናተርፍም
#1NoWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወለጋ ሰላም ይፈልጋል
ወለጋ ልማት ይፈልጋል

#1NoWar
ከገዱ አንዳርጋቸው ከታምራት ላይኔ ጋር ሆናቹ የምታስመልሱት የኦሮሞ ጥያቄ የለም !! ለሥልጣን ጥማት ብላቹ ሌላ ብጥብጥ አታምጡብን።
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና: #በአማራ ክልል #የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ ተገደሉ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ።

ከአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና ከዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው አቶ አሕመድ አሊ የተገደሉት #በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም “ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት” ነው።

የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳመላከተው ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት “የአንድነት ፀር በሆኑ ፅንፈኞች“ ሲል በጠራቸው ሀይሎች በተተኮሰ ጥይት ነው።

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ “በ39 ዓመታቸው መስዋዕት ሆነዋል” ያለው የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ “ፅንፈኝነት መሪዎችን በመግደል የሚያሸንፍ ቢመስልም የበለጠ ትግላችንን እንድናጠናክር የሚያደርግ ነው” ሲል አስታውቋል።

አቶ አሕመድ አሊ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ አስተዳደር በተላያዩ ሃላፊነት ቦታዎች ማገልገላቸውን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
" ለልጆቻችን ነፃነት እንደ ኬኒያውያን ነፃነት ወይም ሞት ብለን አራት ኪሎ ያለውን ፓርላማ ላይ እሳት መለኮስ አለብን"

ደረጀ ሀብተወልድ
ጀነራል ተፈራ ማሞ ተከትሎ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው፣ ብ/ጀነራል ተዘራ ንጉሴ ” ወደ ፋኖ እንድትቀላቀል ያስገደዱህ ምንድናቸው ተብሎ ሲጠየቅ፣ ” ተዘራ ሲመልስ እኛ የኣማራ ልዩ ሃይሎች ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ተባብረን ትግራይን ስንወጋ መሬታችን ለማስመለስ ብለን ነበር (የትግራይ መሬት) ማለቱ ነው፣ ምዕራብ ትግራይ እና ደቡብ ትግራይ፣ ኣያይዞ ኣሁን ግን ይላል የብልፅግና መንግስት የትግራይ መሬት ወደነበረበት እየመለሰ ስመለከት ነው ወደ ፋኖ እንቀላቀል ያስገደደኝ ብሏል።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኦሮሚያ ጊምቢ ኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ በደብተራዎች ሲሰራበባቸው የነበሩ የድግምት ፣ የጥንቆላ የፈልፈላ መጽሀፎች እየተወገዱ ይገኛሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ትጥቅ ትግል ገበሬውን ዋጋ የሚያስከፍል ነው
#NoWar
ንጹሀንን ለገንዘብ ማገት በአስቸኳይ ይቁም- በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር

እየተደጋጋመ የመጣው ንጹሀን ዜጎችን እና ተማሪዎችን ለገንዘብ ጥቅም ብሎ ማገት እንዲቆም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ገለጹ።

"በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አሁንም የቀጠለው የንጹሀን እገታ፤ የተራዘመ ጦርነት የወንጀል መስፋፋት እና የሕግ የበላይነት መዳከም እንደሚያመጣ ያሳያል" ተብሏል።

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከአንድ መቶ በላይ ተማሪዎች እና ተጓዦች በመንገድ ላይ ታግተው የማስለቀቂያ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው ይገኛል ሲሉ አምባሳደሩ መግለጻቸውን ኤምባሲው አስታውቋል።
አሳዛኝ ዜና
------/---
ዛሬ ሐምሌ 01/2016 ዓ ም ከወገራ ወረዳ ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለፈተና ጉዞ ላይ የነበሩ ተማሪዎች በታጣቂዎች ("ፋኖ") ጥቃት ተከፍቶባቸው ጉዳት ደርሶባቸዋል

የጉዳቱ መጠን የተረጋገጠ አሀዝ ባይኖርም መኪና ላይ እንዳሉ በሩምታ ተኩስ ብዙዎቹ ሳይሞቱ እንዳልቀሩ ተነግሯል።

👉በሌላ በኩል ከመተማ እና ጭልጋ አካባቢ ለፈተና ወደ ጎንደር የሚሄዱ ተማሪዎችም #አይምባ አካባቢ መንገድ ተዘግቶባቸው ለኦሬንቴሽን መድረስ አልቻሉም
👉ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ የፈተና እንዳይፈተኑ ለማድረግ ከጎንደር ከተማ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች የሚወስደውን መንገድ ከዛሬ ጀምሮ በማደናቀፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋግጧል

👉በተያያዘ ዜና በጭልጋ ንዑስ ወረዳ #ጮንጮቅ እና በወገራ ወረዳ #ከልተው_መረባ "በፋኖ" ስም የተደራጀ ሽፍታ ብሔር ተኮር ጥቃት በመሰንዘር በርካታ #የቅማንት አርሶ አደሮችን ሲገድ*ልና ሲዘርፍ አድሯል

ንፁሀንን መግደል ትግል ሊሆን አይችልም
2024/10/01 16:25:38
Back to Top
HTML Embed Code: