Forwarded from KMN
YouTube
መቋጫዉ እና የሽግግር መንግስት
#KMN #KUSH
ትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አልታወጀባትም፤ በርካታ ሰዎች ግን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ከመውጣት ራሳቸውን ያቅባሉ።
ለደኅንነታቸው የሚሰጉ ነዋሪዎች ጎረቤቶቻቸው በስለት እና በጦር መሳርያ ጥቃት ሲደርስባቸው እና ሲዘረፉ ቢያዩ፣ አልያም የድረሱልኝ ጥሪ ቢሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለትን ይመርጣሉ።
ለዚህ ታሪክ ሲባል ቢቢሲ ያነጋገራቸው በርካታ ሰዎች በክልሉ እያጋጠመ ያለው በሕጻናት እና በሴቶች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ በሌሎች ላይ በሚደርሰው ጥቃት እና ሞት በፍርሃት ውስጥ እየኖሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው የተቀየረው አቶ ወልደስላሰ በየቀኑ “ልጆቼ ከሚውሉበት የድንኳን ትምህርት ቤት በሰላም ይመለሱ ይሆን ወይ? ብዬ ስጨነቅ ነው የምውለው፤ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ጆሮዬን ክፉ እንዳያሰማው እጸልያለሁ” ሲሉ ስጋታቸው ለቢቢሲ ገልጸዋል።
https://bbc.in/3KBNLq6

BBC News አማርኛ
የትግራይ ከተሞች ነዋሪዎችን በፍርሃት እያራደ ያለው የእገታ እና የዘረፋ መበራከት
ለሁለት ዓመት የተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ማብቃት በኋላ የትግራይ ከተሞች ነዋሪዎች ሰላም እና እፎይታ እንዳላገኙ ይናገራሉ። አሁን በታጣቁ ኃይሎች መካከል የሚደረግ ጦርነት ሳይሆን ፍርሃት ውስጥ የከተታቸው እገታ እና ዘረፋ ነው። በዚህም ምክንያት በከተሞቹ የሰዓት እላፊ የተጣለ ያህል ነዋሪዎች ከምሽት 12 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ውጪ እንዳይንቀሳቀሱ መሆናቸውን ይናገራሉ። ክልሉ ወንጀልን ለመቆጣጠር ለምን…
ከነቀምቴ ፊንፊኔ እየተሰራ ያለ Highway ነው በቅርቡም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
የኦሮሞ ህዝብ ለቅሶ ሳይሆን ልማት ብቻ ነው ሚያስፈልገው።
የኦሮሞ ህዝብ ለቅሶ ሳይሆን ልማት ብቻ ነው ሚያስፈልገው።
ላለፉት አርባ አመት የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ አመታዊ እግር ኳስ በቀኝ አክራሪ አማራዎች ሲዘወር የነበረው በኢትዮጵያ ሥም የአማራን ባህል እና ጭፈራ ብቻ የሚያስተናግደው ይሄ ESFANA አሁን አሁን ጠንካራ ፈተናዎች እየገጠሙት ነው የጉራጌ ቤሄርተኞች ካአለቆቻቸው እያፈነገጡ የመጡበት ሁኑታ እያየን ነው በዘንድሮው የአትላንታ ውድድር የጉራጌ ባህላዊ ዘፋኝ ጉራጌን ባህል የሚያሳይ ነገር ካላደረጋቹ የጉራጌ ዲያስፖራ እቀባ እንደሚያደርጉ ያሳወቁ ሲሆን ESFNA በበኩል ለፋኖ ገንዘብ ለማሰባስብ እና ሀገር ውስጥ ያለውን የእርስ በእርስ ጦርነት ለማፋፋም ከወዲሁ ለጥይት መግዧ ገንዘብ ይዛቹ ኑ ብሎ ጥሪ አድርጓል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቱለማ ኦሮሞ ላይ soft Genocide የፈፀመው ህወሃት እና ነፍጠኛ የኦሮሞን መሬት እንዴት እንደተቀራመቱት ሞጣ ሳይዋሽ ተናግሯል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አራት ኪሎ እገባለሁ ብሎ አራት ኪሎ-ሜትር መጓዝ ያቃተው ፋኖ፤ አጭር የሒወት ታሪክ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ Endu የሚባለው የውራጌ አክቲቪስት ለEthio Forum የሰጠው አስተያየት ነው. በተለይ ኦሮሞ ከኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት የምትሉ ኦሮሞ ሀገር እያስተዳደረ ኢትዮጵያ ኢምፖየርናት ለምትሉ ስታሊን ገ/ሥላሤ ሲያለቅስ አብራቹ የምታለቅሱ ዘመድኩን በቀለ ሲሳደብ አብራቹ ምትሳደቡ ስሙት እስኪ