Telegram Web Link
ቢሊሌ የተሸጠችው ልጃገረድና ጀርመናዊው ልዑል በሚል በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በደርጉ ከየካቲት መጽሄት ጥር 1983 ዓ/ም እትም ላይ ለህዝብ እንዲህ አስነብቦ ነበር።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Finfinne አስደናቂ ለውጥ ላይ ናት
የፊንፊኔን መሬት ለልማት እየተስጣቸው ያለው ኦሮሞን ሌተ ቀን ተረኛ ብለው ለሚሳደቡ ለሚያዋርዱ ስዎች ነው ዛሬም የቱለማ መሬት እጅ መንሻ አፍ ማዘግያ መሆኑን ቀጥሏል
በቅርቡ ሶስተኛ ዙር ድርድር ለማድረግ በአሜሪካን መንግሥት ግፊቶች እና ዝግጅቶች አሉ በቅርቡ ድርድሩ ይጀመራል የሚል ተስፋ አለ አፋን ኦሮሞ የፌዴራል ቋንቋ የማድረግ እና የፊንፊኔ የባለቤትነት ጥያቄ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ መዝጋት ያስፈልጋል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬም የቱለማን የተንጣለለ መሬት የሚኒባስ መግዣ እየሰጡ ማስነሳት ቀጥሏል ከጎኛም እና ከጎንዳር የሚመጡ ነብስ ገዳይ ቄስ ነን ባዮች የመሬት ዝርፊያ ማስቆም አልተቻለም
የኢኦተቤ የውስጥ ፈተናዎች
******
" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡ "

ግንቦት 21 ቀን 2016 ቅዱስ ፓትርያርኩ በርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተናገሩት
በአማራ ክልል ላሉ ተረጂዎች መድሃኒት ይዞ ሲጓዝ የነበረ አንድ የአሜሪካ ድርጅት ሾፌር በፋኖ ተገደለ፣ ፣ሌሎቹ የዕርዳታ ደርጅቱ ሰራተኞች ደግሞ መቁሰላቸውን ሜዲካል ቲምስ ኢንተርናሽናል አስታውቋል።
ጦርነት ህዝባችንን ዋጋ እያስከፈለ ነው ስንል የሶሻል ሚዲያ ጀነራሎች ሚቃወሙን ምክንያታቸው ባይገባንም መሬት ላይ በተጨባጭ እየሆነ ያለው ይሄ ነው በወለጋ 730 ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል 210 ,000 ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠዋል 117 አስተማሪዎች ከሥራቸው ለቀዋል በጦርነቱ ምክንያት በመሀል እያለቀ ያለው ህዝብ ቤት ይቁጠረው. አዎ አሁንም ጦርነት አውዳሚ ነው ጦርነት አንፈልግም

https://addisstandard.com/from-excellence-to-emergency-a-generation-of-students-held-hostage-by-conflict-in-western-oromia/
ተደራደሩ ተነጋገሩ ልዩነታችሁን ፍቱ ስላምን አምጡ ጦርነት ይቁም !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለትግራይ ያልበጀ ጦርነት ለሌላው ሊበጅ አይችልም ተጋሮዎች ኦሮምያ ላይ የሚደረገውን ጦርነት ላይ እጃችሁን አንሱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞን ህዝብ ከሌሎቹ ጋር ለማጫረስ ሌተቀን የሚሰሩ ያልተፈጠረ ያልተባለ ነገር በማውራት እልቂትን እየደገሱ ነው
#Alert

ከትናትን ጀምሮ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አበዶንጎሮ ወረዳ ጫአይ እና ቦቶሮ ቦራ በተበሉ ቀበሌ የአማራ ፋኖ ጦርነት የከፈቱ ሲሆን በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ።

በከፈቱት ጦርነት ለጊዜው አቶ ተሾመ ጃሉ አቶ ግዛው ጋልዳሳ እና አቶ ሽብሩ ቶሎሳ የተባሉ 3 ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን ፤ 4 የቀበሌ ሚሊሻዎችም ሕይወታቸው አልፋል።
2024/10/01 18:36:23
Back to Top
HTML Embed Code: