Telegram Web Link
ለምስራቅ ወለጋ እና አዋሳኝ የሆሮ ጉድሩ ወረዳዎች ‼️

ሰሞኑን ከአ-ማራ ክልል እና እዚያው ኦሮ*ሚያ በሁለቱ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ የአ*ማራ ታጣቂዎች በጋራ ጥቃት ለማድረስ ወስነው ዝግጅታቸው መጨረሳቸውን ከአማ*ራ ክልል ቡሬ አካባቢ የውስጥ አዋቂ መረጃ ደርሶኛል።

የደረሰኝ መረጃዎች እንደሚያመለክቱ ከሆነ የአባይ ወንዝ ከመሙላቱ በፊት ከአማራ ክልል እና ከላይ በጠቀስናቸው የኦሮሚያ ዞኖች ውስጥ የሚኖሩት የአማ*ራ ታጣቂ ሃይሎች በጋራ ሆነው ፤ የሚዲያ ትኩረት መሳብ የሚችል ጥቃት በእነዚህ የአ*ማራ ክልል አዋሳኝ የኦ*ሮሞ ተወላጆች ላይ ለማድረስ
ወስነው፤ ወደተግባር ለመግባት እንቅስቃሴ መጀመራቸው ያሳያል ።

ስለዚህ ቢያንስ የአካባቢ ተወላጆች፥ ሕዝቡ ከወዲሁ ራሱን እንድጠብቅ መልክት እንድታደርሱ እላለሁ ።

( Temesgen Gemechu Negero )
ሃብታሙ ይታየው ንጉሴ የሚባል ግለሰብ መተከል ላይ ኦሮሞ እና ጉምዝን ሲጨፈጭፍ የነበረ አሁን ደሞ በመሃል ፊንፊኔ "አሜን" የሚል የፋኖ ፖርቲ መስርቶ ገንዘብ በመ ስብስብ ላይ ነው እንግዳ ደብር ማርቆስ ላይ መከላከያ ልኮ ፋኖን የሚወጋው መንግሥት ብብቱ ስር ያለውን እንዴት ዝም አለ የሚለው አጠያያቂ ነው.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሉላ ስለምን ዛሬ ኦሮሞ ነው ያጣላን እያለ ከመለፈፉ በፊት ይህንን ይል ነበረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ቦታ ተመሳሳይ ነው. በጦርነት የሚመጣ ለውጥም ይሁን ትርፍ የለም !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፕሮፖጋንዳ ሲሉ የኦሮሙማ ጦር የብርሃኑ ጁላ ጦር ይሉህና ለራሳቸው ጥቅም ደሞ ሲፈልጉት መከላከያ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ምሽግ ይሉሀል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት ከዛ ሁሉ አውዳሚ ጦርነት በኃላ ዛሬም ጦርነት ለመጀመር ዳር ዳር እያለ እንደሆነ ይታወቃል የሞንጆሪኖም ንግግር አብይ አልቻለም የምትለው ህውሀት ተመልሶ ሀገር መምራት አለበት የሚል መንደርደርያ ነው. ህውሀት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግፍ የሰራ ሲሆን በተለይ የቱለማ ኦሮሞ ላይ ጆኖሳይድ በመፈፀም ከመሬቱ ላይ እንዲጠፋ ያደረገ ሲሆን የኦሮሞያን ሪሶርስ በመዝረፍ የራሱን ሶስት ትውልድ የሀብት ማማ ላይ እንዲወጣ ያደረገ ነው
ህውሀት በአሁን ሰዓት ላይ በረጅም እጁ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ያሉ ቀውሶች እና የተቀነባበሩ ግድያዎች ላይ ከኃላ በመሆን እያስፈፀመ ይገኛል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዝች ሀገር ውስብስብ ችግር መነሻው መንበረ ተክለሃይማኖት ነው ኦሮሞ የራስህን መንበረ ጴጥሮስ አጠናክር እና ከነዚህ አጋንንቶች እራስህን ለይ !!!
ዛሬ ማምሻውን በአሸባሪ ፋኖ በተፈጸመ ጥቃት በባህር ዳር ከተማ በ3 ቦታዎች ላይ 3 የእጅ ቦምቦች ጥቃት ተፈጽሟል። ሆምላንድ ሆቴል ላይ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ስብሰባ ላይ ባሉበት ኢላማ የተደረገ መሆኑ ተዘግቧል። በቀበሌ 16 የገቢዎች መምሪያ ኃላፊዎች ኢላማ ተደርገዋል።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈጣሪ በረሀብ ይቀጣሀል‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገነቴ ከተማ ህዝባቸውን ሲዘርፉ የተገኙ ፋኖዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
OnoAmhara የሚባል የወጠጤዎች ስብስብ ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ለኦሮሞ እና ለአማራ ህዝብ ሚመኙለት የሚያቅዱለት ድግስ ይሄ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅዥት ነው በህልማቹ ነው አትገቡም ብለናቹ ነበረ
#አፍሪካ_ህብረት ሊቀመንበር የ #ፕሪቶሪያው ስምምነት "እንዲከበርና ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር" ጠየቁ

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር “በአካባቢው ማህበረሰቦች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት በጥልቀት እየተከታተሉ” መሆኑን ገልጸው፤ የፕሪቶሪያው ስምምነት “እንዲከበርና ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር” ጥሪ አቀረቡ።

የህብረቱ ሊቀመንበር በዛሬው ዕለት ባወጡት መግለጫ፤ ለጉዳዩ ምላሽ ለመስጠት “በጣም አዋጭ አካሄድ” የሆነው “የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ጥሪ ያቀረቡ” ሲሆን በ #ህወሃት እና ፌደራል መንግስቱ መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰው የሰላም ስምምነት “እንዲከበር እና ሙሉ ለሙሉ እንዲተገበር ጠይቀዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በወቅቱ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከወያኔ ጋር በሚያደርገው ጦርነት የኦሮሞ እና የደቡብ ተወላጆች ከኃላ እየተጨፈጨፉ ትጥቃቸውን እየወሰዱ ነው ብለን ስንጮህ እንደነበር ይታወቃል አሁን ጀነራል ዘውዱ እንዳረጋገጠው የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኦሮሞ እና ደቡብ ተወላጆች በአማራ ህዝብ እንደተጨፈጨፉ በግልፅ ተናግሯል

ሀገሪቱ ውስጥ ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሊነገር ይገባል።
2024/09/24 13:28:30
Back to Top
HTML Embed Code: