Telegram Web Link
ማሳሰቢያ :-ተባባሪ ፕሮፌሰር ፊሌ ጃለታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ መምህር ሲሆኑ የኦሮሞ ባህል እና ታሪክ ተመራማሪ ናቸው ስለ ኦሮሞ ባህል ብሎም ታሪክ ፍልስፍና ጽፈው ለሚወዱት ሕዝባቸው ያዘጋጁ ስለሆነ የመጻፉ ምረቃ በ ቀን 29/7/2016 29 ሲሆን ቦታው ለገሃር ያለው የኦሮሞ ባህል ማዕከል ሰዓት ከ 7:00 ጀምሮ ፕሮግራሙ ይጀመራል እኝህ ምሁር ከማስተማር ባለፈም በበጎ አድራጎታቸው የተራበን በማብላት የታረዘን ወስደው ልብስ ገዝተው በማልበስ ህጻናትን የትምህርት ወጪ በመሸፈን የዩኒቨርሲቲ ልጆችን ከሞራል አንጻር በስውር በማገዝ ይታወቃሉ ብዙ ያልተነገረላቸው መልካምነት እና አባትነት ባህሪ ሲኖራቸው የአካባብም ሽማግሌ አስታራቂ የማስታረቅ ተሰጦ ያላቸው እና ምሳካላቸው በርቅ የኦሮሞ ምሁር ናቸው ለኝህ መልካም ምሁር የመጽሐፉ ምረቃ ላይ ተገኝተን አጋርነታችንን በመግለጽ ገዝተን ባህል እና ታሪካችንን እንወቅ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመድሀኒያለ ታቦት ወረደ በሚል ለትውልድ ቅብብሎሽ የቆየውን መሬት ከጎንደር እና ከጎጃም በመጡ ታቦት አውራጆች የመሬት ወረራ እየተፈፀመ ነው የመንግሥትን ብልሹ አስራር ለዚህ ወረራ አጋልጦናል
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ወደ ሁዋላ መለስ ላድርጋችሁና "ከመች ጀምሮ ነው ኦሮሚያ ላይ ታቦት መውረድ የጀመረው? " ለሚለው ምላሽ ይሆናቹ ዘንድ..

"አልሆነም የ በdhaሳ ክርስትና
እንደገና ይነሳ"
hintaane kiristinnaan Badhaasaa,
irra deebisaa kaasaa!"

የምትል አባባል ዛሬም ድረስ በመላው በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ትነሳለች።

ነገሩ ተረት ሳይሆን በቱለማ ኦሮሞዎች ላይ በ1880 ማእከላዊ ኦሮሚያ ባጮ በተባለች መንደር ላይ የተከሰተ ነው።መንደሮቹን የምኒሊክ ወታደሮች ከተቆጣጠሩ ቦሀላ ሰፋ ባለው እና ለም መሬት መርጠው ታቦት የያዙ ቄሶች ይሰፍሩበታል። ይህ ከመሆኑ አስቀድመው ግን የዚያን መሬት ባለቤት አጥንተው ክርስትና ያስነሱታል።መሬቱን ከያዙ ቦሀላ ደግሞ " ክርስትና የተነሳ ሰው እግዚአብሔርን አይጣላም ይቀሰፋል" በማለት ያስፈራሩታል።

ይህ ታሪክ ነበር በቱለማዋ የባጮ መንደር አቦ በdhaሳ ላይ የደረሰው።አቦ በdhaሳ ቄሶቹ ክርስትና ሲያስነሷቸው መሬታቸውን እንደተመለከቱ ስለገባቸው ወደ ቤት ገብተው ልጅቻቸውን መከሩ።
"ልጆቼ እኔ ክርስትና ተነስቼ ቄስን መጣላት አልችልም። ነገ ታቦት ይዘው ለመምጣት አስበዋል።በመሬታችን ላይ ካሳረፉ በቅንድቤ ምልክት ስሰጣቹ በሽመል እየዠለጣቹ አባሯቸው" ይሏቸዋል።

እንደተፈራውም ንጋት ላይ ቄሶቹ ታቦት ይዘው በመምጣት በአቦ በdhaሳ መሬት መሀሉ ላይ ደርሰው "ይህንን መሬት ታቦቱ ወዶታል" በማለት ታቦቱን እንዳሳረፉ አቦ በdhaሳ ትናንት በመከራቸው መሰረት በቅንድቡ ምልክት ሲሰጣቸው ወጣቶቹ ቄሶቹን በሽመል እያንቆራጠጡ አባረሯቸው።

ከቄሶቹ ለአቦ በdhaሳ የተላከውም መልእክት

"hintaane kiristinnaan Badhaasaa,
irra deebisaa kaasaa!"

""አልሆነም የ በdhaሳ ክርስትና
እንደገና ይነሳ...."
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የፑንትላንድ መንግሥት ካቢኔ
መጋቢት 21፣ 2016 ዓ/ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከዛሬ ጀምሮ ለሱማሊያ ፌደራል መንግሥት ዕውቅና መስጠት አቁሜያለሁ ብሏል።
ምንጭ BBC News
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀገር ለመበጥበጥ በዚን ያህል መወራጨት
እውነትም ፋኖ የሰራው የደም ማጥራት ስራ ማለት ነው ? ጊዜ ደጉ የማያሳየን የለም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወረዳው እኔ አንዲሰሩ ፈቃድ አልስጠሁም ይላል ቤተስብ ሊያፈርስው ሲል የፀጥታ ሃይሎችን ይልካል

አሁንም እንዲሰሩ አልፈቀድኩም ከማለት ውጪ እርምጃ ለመውሰድ ፈቃደኛ አይደሉም።

መክተፍያ ይዞ ኦሮምያ በመምጣት የሚደረግ ወረራን ማስቆም ካልተቻለ ኦሮሞ ሀገር አልባ ያደርጉታል
የኦሮሞ ብልፅግና ግን በህይወት አለ ???
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ህዝብ ሁለት ምርጫ አለህ
1 የራስህን መንበረ ጴጥሮስ አጠናክረህ ሲኖዶስ መስርተህ እነዙህ ወንበዴዎችን ጠርገህ ማባረር
2. ወደ አባቶች የቀደመው እምነት ዋቄፈታ መመለስ
Inbox

ሰላምነህ ወንድሜ? ከ1983 ኢሀዲግ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ፣ የአፍንጮ በር ወንዝ ተከትለህ ቀጨኔ ቀብር ማዶ ላይበፊት አንድ የእግዚሀራብ ፀበል ብቻ ነበር አሁንስ? እኛ ኳስ ተጫውተን የምንታጠብበት ምንጭ ሁላ፣ ፀበል ሆነው ታጥረው ህጋዊ ሽፋን አግኝተዋል፣ ለወደፊት ደግሞ ይዞታውን በማስፋፋት በተክርስቲያነ፣ሊሆኑ ነው።
2024/09/22 07:33:48
Back to Top
HTML Embed Code: