#መረጃ
በቁጥር 50 የሆኑ ፊንፊኔን ለማሸበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አንገት ቆራጭ ፋኖ አባላት በሙሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
አንገት ቆራጮቹ ብዛት ያለው ጠመንጃ ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የያዙ የባንክ ቡክ እና ጥሬ ገንዘብ ይዘው የተገኙ ሲሆን ከአማራ ክልል መጥተው ፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀምጠው ነበር ። ፖሊስ ጉዳዮን ሲከታተል ቆይቶ ሁሉንም በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል ።
ፖሊስ ከአንገት ቆራጭ ፋኖዎቹ ባገኘው መረጃ መሰረት የተላኩት እስክንድር ከሚመራው ፋኖ ቡድን ሲሆን በውጭ ሀገር ሀብታሙ አያሌው እና መሳይ መኮንን ድጋፍ እንዳሰባሰቡላቸው ታውቋል ።

Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመሀል ፊንፍኔ ውስጥ
በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈጸም አባላት መልምሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሽፋን በማድረግ ትጥቅ ሲያደራጅ ለዝግጅታቸው የሚሆን የምግብ ግብአቶችን ያከማቸ ፣ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ ተተኳሾች፣ ቦንቦች፣ ተቀጣጣይ ቁሶችን አከማችቶ ሲንቀሳቀስ የነበረው
እና በ ስንታየሁ ንጋቱ ገብረ እየሱስ በቅፅል ስሙ (አብርሃም)
የሚመራ 50 የሰው ሀይል ያለበት
ቡድን ፊንፍኔ ከተማ ውስጥ ከነ ትጥቅ እና ቀለቡ ተለቅሞ ገብቷል።

ዶ/ር ብርሃነ መስቀል በ Tic Tok ላይ ታገኙታላቹ
https://www.tiktok.com/@birhansegni?_t=8kphJXi26Tz&_r=1
https://www.tiktok.com/@birhansegni?_t=8kphJXi26Tz&_r=1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጦርነት ቅዱስ ካለ ከሻቢያ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለሀገራችን ያላቸው ጥላቻ ብቻ ሳይሆን ቅኝ ገዝተናታል እያሉ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
የኦሮሞ ቄሮ እና ቀሬ ባደረጉት ህዝባዊ እምቢተኝነት ምክንያት OPDO ከወያኔ ጉያ OLFን ከሻቢያ ጉያ ነፃ ቢያወጣም ዛሬ ግን ህዝባችን መሀል እርስ በእርስ ለሥልጣን እየተባሉ የኦሮሞ ህዝብ ለጠላት እንዱጋለጥ ዋና ምክንያት ሆኗል የኦሮሞ ወጣት( ቄሮ እና ቀሬ) ኦሮምያን ነፃ ካወጣ በኃላ ወደ ኢኮኖሚ አብዮት እንዳይገባ እና ሀገሩንም እራሱንም እንዳይለውጥ የነዚህ ቡድኖች የሥልጣን ፍትጊያ እንቅፋት ሆኖታል ሁለቱ ሃይሎች ችግራቸውን በድርድር ፈትተው ለህዝባችን ስላም እንዲስጡ የኦሮሞን ህዝብ እና ድንበር እንዲጠብቁ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን ድጋፍ ማሰባሰቢያ ሂሳብ ቁጥር እንዲከፈት በጠየቀው መሰረት የሚከተለው አካውንት በኮሚቴው ስም ተከፍቷል።
Commercial Bank of Ethiopia.
1000615436996
A/ Feta Haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed
ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76
አሁን ድምጽ ትኩረት ድጋፍ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን !
Commercial Bank of Ethiopia.
1000615436996
A/ Feta Haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed
ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76
አሁን ድምጽ ትኩረት ድጋፍ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን !