Telegram Web Link
ታርጌታቸው ሶስቱን አበይት የሀገሪቱ የገቢ ምንጮችን ማንኮታኮት ነው
-አየር መንገድ
- ንግድ ባንክ
- ቴሌኮሙኒኬሽን
(ዛሬም 75/100 እነዚህ መስሪያ ቤቶች በምኒሊክ ልጆች እጅ ይገኛሉ።
እነዚህ ስዎች ጠላትነታቸውን ከኦሮሞ አልፎ ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር ማውደም ነው የምንለው ከራሳቸው ድርጊት እና ንግግር ነው
.
.
.
.
ዶ/ብርሃነ መስቀልን Follow አድርጉት
Musliimni Adunyaa kanaa marti ji’a Ramadaanaa ji’a raahmataa fi gaabbiti jedheet soomee sagadee waaqa ofii kadhata. Ji’a kanas gammachuu fi abdii guddaadhan eega.

Wallootti garuu baatin kun akka iddoo birootii miti. Bir’annaa fi shakkiidhan simatama. Finxaaleyyiin naannoo amaaraa keessa sochootu baruma baraan baatii ramadaanaa keessa Oromoo kaaba Oromiyaa jiru Walloo weeraru. Ummata yeroo kaan fuuldura ijjatanii ittiin loluu hin dandeenye isaa soomanni laaffise cabsinaaf baatii kana eeggatanii itti duulu. “Silmiin iddoo laaftu ciniinti” akkuma jedhan jarattii silmiin kunis yeroon isaan itti walloo se’atan ji’a ramadaanaa keessadha.

Har’a musliimni addunyaa guuturra jiru waliin sooma fureet lulliiqqii wal waamee afaan soomana oole waliin lulluuqata. Wallotti garuu rasaasatu ummata keenya garaa duwwaatti, afaan soomanaatti fixaa jira. Imaamonni, mu’aazanoonni, sheekonni, Ustaazonnii fi hordoftoonni amantaa biroo Abooti/phaaphaasonni,luboonni, Daaqonoonni, paastaroonni fi lallabdoonni wangeelaa Oromoo dhimma kana otuu dhageessan hin callisinaa. Oromoon walloo amantaa isaaniitif miti kan ajjeefamaa jiran. Oromummaa isaan yeroo kaan irree isaanii jabaa fi tokkummaa kannisaa fakkaatun tikfatan sana har’a cabsuuf itti gamu.

Oromummaa kaaba Oromiyaatti cabsuuf tirtiru malee dantaan biroo hin jiru. Ni gaha haa jennuun. Hawaasa keenyanis waloodhan #AnisWalloodha isiniif jirra haa jennu.

#Anis_Walloodha
@followers @highlight
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ፆም በመጣ ቁጥር የወሎ ኦሮሞን ቀዬው ድረስ ሄዶ መግደል አንገቱን መሸለት ሀብት ንብረቱን ማውደም ዛሬም ቀጥሏል የሚያሳዝነው የወሎ ኦሮሞ ጉዳይ የኦሮሞ የፖለቲካ ሊሂቃኑም ይሁን የኦሮሞ ህዝብ ፀጥ ብሎ ነው ሚመለከተው አንዳንዶች ደሞ አለ የወሎ ኦሮሞ እራሱን ሲጎዳ ዝምም ይሉና በበቂ ሁኔታ ሲከላከል እኛ ነን በከካ አወረድንባቸው ብሎ ሹል ምላሱን የሚያረዝም። የወሎን ኦሮሞ ድምፅ ሁኑ አግዙ።
አባቶቻቸው እንደዚህ አስተምረዋቸው ዛሬ አውሬ ሆነው የኦሮሞን ሀብት ንብረት ቢያወድሙ አንገት ቢቆርጡ ልትገረም አይገባህም።
ቀጥቀጠህ አንበርክከህ ከስር ሚመጣውን ትውልድ ስው እንዲሆን ካላስተማርክ አይሆንም ኦሮሞ በትርህን አንሳ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወሎ ሲጨፈጨፍ ዝምታን የመረጣቹ አሳፋሪዎች ተመልከቱ ሴቶቹ እንኳን ታላቅ ተጋድሎ ላይ ናቸው
አሉ ደሞ የወሎ ኦሮሞ ህዝብ እራሱን ሲከላከል ጠብቆ ሰራዊታችን በከካ አወረደ የሚሉን
ከነ ዘመድኩን በቀለ ጋር አርሲ እና ወለጋ ውስጥ ገዳይ ቡድን አስማርተው ኦሮሞን የሚያስገድሉት ውስጥ የመንበረ ተክለሃይማኖት ዳያቆን እና የማህበረ ቅዱሳኑ አባል አባይነህ ካሴ ነው ግደሉ እያለ ነውና

.
.
.
.
ሊወር ሊዘርፍ ቤት ንብረት ሊያቃጥል ህፃናት እና አሮጊቶችን ሊደፍር የሚመጣውን የኦሮሞ እናቶች ሳይቀሩ እየመከቱ ነው ። የኦሮሞ ወሎ ያላ አጋዥ እየተፋለመ ነው ሌላው ኦሮሞ አፉን ከፍቶ እያየ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ከአሁን በኃላ ለማንም ብዬ ጦርነት ውስጥ አልገባም ፤የትግራይ ወጣቶችም ወደጦርነት እንዳትገቡ ።”

ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ
የድንቁርናህ ልክ ጣራ ሲነካ አማራ ፋኖ እና መከላከያ አንድ ላይ ሆነው የወሎ ኦሮሞን እየወጉት ነው ያሉት ብለህ ውሸት አይሉት ፕሮፖጋንዳ ሲለፍፉ መዋል አስፈላጊ አይደለም የሀገር መከላከያ ከነ ጉድለቱ ከነ ጥፋቱ እሱ ስላለ መሰለኝ እቤትህ ቁጭ ብለህ የድንቁርና ፁሁፍ እየፃፍክ ያለህው
ከስልጤ ጋር ወግኖ ኦሮሞነቴ ገደል ይግባ ስልጤ የቱለማን መሬት ይወስድ ስልጤ ፈርስት ነን ሲሉን የነበሩ ስዎች ወሎ ኦሮሞ ሙስሊም መሆኑን በረመዳን ወቅት እየጠበቁ ጦርነት እንደሚከፍቱበት አልሰሙም ይሆን ???
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መንገድ ሲሰራ ሌባ መንግስት ለመዝረፍ እንዲመቸው ቀድሞ መንገድ ይሰራል .. ኮንዶሚኒየም ሲገነባ የአዲስ አበባ ህዝብን ለመበታተንና ማህበራዊ ህይወትን ለማዛበት የሚደረግ ግንባታ ነው ...

ጤና ጣቢያዎች ሲገነቡ ህዝቡ እንዳይወልድ የሚደረግ ሴራ ... ባቡር ሲዘረጋ በከተማ ውስጥ በአደጋ ህዝቡን ለመጨረስ የታሰበ እቅድ .. ዩኒቨርስቲዎች ሲገነቡ ካድሬ ማሰልጠኛ ..

ስታዲየም ሲገነባ .. ለፓርቲ ድጋፍ የሚውል አዳራሽ ነው። ሌላው ቢቀር የህዳሴው ግድብ ፕሮጀክትን ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ላይ ሲያደርግ ... እነ ባሻዬ ምን አሉ ?

ግድቡ ካለቀ በኃላ ቤንሻንጉልን ክልልን አጠቃሎ ታላቋ ትግራይን ለመመሰረትና ለመገንጠል የሚደረግ የኢህአዴግ ፕሮጀክት ነው ብለው ለፈለፉ .. ለሀገር የሚሰራ ሳይሆን ለኢህአዴግ ጥቅም የሚገነባ አድርገው ፕሮፖጋንዳ ነዙ።

እያንዳንዱ ሀገራዊ ሜጋ ፕሮጀክቶችን እነ ባሻዬ ተችተዋል። ከፍተኛ ተቋውሞ አሰምተዋል። በጣም ከሚያስቀው ፕሮፖጋንዳ መንግስት ህዝቡን በስሪንጅ HIV/AIDS ቫይረስ ወግቷል ብለው እንኳን አውርተዋል ...

መንገድ ላይ ያገኘውን አተራምሶ ሲያበቃ መንግስት ኤድስ አስያዘኝ ተብሎ ሁላ ተዘፍኗል።ለነ ባሻዬ ምንም ቢደረግላቸው ሆነ ቢሰራላቸው ... የለቅሶ ሀሜት ከመንዛት አይመለሱም 😃 !!

በቃ እንደ መላእክት ከሰማይ ብትወርዱ ... በአወራረዳችሁ ትታማላችሁ .. ትሰደባላችሁ። ከሰማይ የሚወርደው ህዝቡን ለመርገጥ ነው ትባላላችሁ።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... ሽንት ቤት የሌለው ፣ ቆጥ ላይ ተንጠላጥሎ ለ30 ሲያድር የነበረው ፣ በዝናብ ሰአት ጣራ ሲያፈስ ለማስተካከል ስትሞክር ቤቶቹ ከመጠባበቃቸው የተነሳ የጎረቤት ቆርቆሮ በስህተት የምትቀይርበት ...

መሰረተ ልማት የሌለው ፣ እንደ ሰለሜ ሰለሜ ጭፈራ ዝግዛግ እየሰራህ የምትገባበት መንደር ፣ ድምፅ ቀንሰህ ሚስጥር ስታወራ ለአስር ጎረቤቶችህ በትንሹ የሚሰማበት ...

አይደለም ለኑሮ ቀርቶ ለሩጫ እንኳን የማይመች ሰፈር .. በሀሜት ድብልቅልቁ ወጥቶ የተሳሰረ መንደር ፈርሶ ለነዋሪዎች ኮንዶሚኒየምና የተሻለ ቤት ሲሰጥ ... ቅርስ ፈረሰ ተብሎ እየተለቀሰ ነው 😂 !!

ልማትን የሚጠየፍ ፣ በትዝታ የታሰረ ፣ ለውጥ የሚያስደነግጠው ... አዲስ ነገር ማየት የማይፈልግ .. በታሪክ ታስሮ ለዛውም በጣሊያን 😃 ... በወሬ ተኮፍሶ ፣ በሀሜት በልፅጎ ፣ በባዶ ኩራት ተወጥሮ ...

በድህነት ተከቦ ፣ ትንፋሾቹ ተደበላልቅ ፣ ኑሮ ይሁን ጓሮ የማይታወቅበት ህይወት እየኖረ የተሻለ ነገር ሲያገኝ በሀዘን የሚያለቅስ ሰው ቢኖር ባሻዬ ነው !!
.
.
.
Finfinne Press
#በጣም_ጥሩ_መረጃ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሌቦችን በካሜራ እገዛ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ። አየር መንገዱ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ "ወርቅና ብር ይዘው መውጣት አይችሉም" ሲሉ የነበሩ ሰራተኞች በካሜራ እገዛ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቋል።

ድርጊቱን ሲፈጽሙ የነበሩት አካላት የጉምሩክ ክፍል ሰራተኞች እንደነበሩ የጠቀሰው አየር መንገዱ በካሜራ እገዛ በቁጥጥር ስር እንደዋሉ አመልክቷል።
.
.
.
የኢኮኖሚ አሻጥር የሚያደርጉትን እንደ ልብስ ቅማል ተለቅመው እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል
2024/09/25 11:20:36
Back to Top
HTML Embed Code: