Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስሞንኛ ጉዳይ ደመቀ ዘውዱ ከኢትዮ ፎረም ጋር
#መረጃ

ከስህተቱ የማይታረመው እና በድንቁርና ሚጓዘው ፋኖ ነኝ በዩ በወሎ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቷል። እሰካሁን ሁለት ሰው ሲገደሉ አምሰት አቁሰለዋል።
~~~~~~~ለካ አንተ ነህ~~~~~~~~~

ኢልማ ገልማ
አባ ገዳ ርቱእ ጀማ
ብፁእ ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አባ ገዳ ኢልማ ገልማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
ዋቃ ገዲ ነማ ኦሊን ሱማ
አከ ሱማ
የተሰኘዉ እንደ አክሱማ
የተባልከዉ ፍፁም ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አገ ኦጋ
ጂገ ሎጋ
አባ ሰርዳ
አባ ገዳ
አባ ፈርደ ነበልባሉ
እም ቅድመ ኦሪት ባህሉ
ያኢ ቢያ አባ ቃሉ
የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ አንተ ነህ
ሴራ አርካ ኦገ ገዳ
የአድባር ዋርካ
ያዴ እናቴ
ያዴ እስቴ
ያዴ አተቴ
ያዴ እቴቴ
ያቴ ሆራ የኩሽ ነዶ
አባ ቦኩ አከም ኢዶ
በአናትህ ፀሃይ ከለቻ
የምትጠልቅ አንተ ብቻ
የካም ኢደ ኢዶ ምድር
ተነባቢ የአስር ሚስጥር
አባ ወሮ አባ ወራ
አባ ባሮ አባ በራ
የጅቡቲም ጀበ ዲሾ
የመቅዲሾም መቀ ዲሾ
የነሙንቴሳ ካም በልአ
እንደ ብራቡ ከምፐላ
መነ ደላ አከ መንደላ
መቀ ደላ አከ መቅደላ
የፊላኒ ካኖደላ
የምትሰኝ የምታሰኝ
የጎና ቤት አባ ወራ
የላሊ ቤት ላሊበላ
በጎፈሬህ ስሪት ላባ
አዶ አዶየ ዉብ ቀዘባ
አዳ የከለቻ ተሸላሚ
ያዱ ግንባር ተቀዳሚ
የአዲስ ዘመን መፀዉ አደይ
አዳ...አዱኛን እልል እሰይ
የምታሰኝ...የምትሰኝ
አዱ አዱኛ
አባ ቢሌ
የአካ ኪሌ
የአባ ቢሌ
ለካ አንተ ነህ
ገዳ ገዳም
የአለም ሰላም
ገዳ ቢሊሱማ ሳቃ
ፈካ ጉራቻ አካ ዋቃ
የመፀሃፍት አምላኩ አኒ
ያለበሰህ ድርብ ካኒ
የጥቁር ፈርኦን ልሳን
የአዴ አዳ ፀሃይ ብርሃን
የአዱሊስ አዱኛ ኪዳን
አባ ገዳ አባ በአል
የቅድመ አክሱማዊት ቃል
የአስርቱ በሮች መሰላል
የማለዳ ንጋት ፀዳል
የኦሩስ ኦሪሳ ተምሳል
ለካ አንተ ነህ
አገ ኦጋ
ጂገ ሎጋ
ያኢ ቢያ አባ ቃሉ
የማይቀለበስ ቃሉ
ርቱእ ጀማ
የተባልከዉ አባ ሱማ
እንደ አክሱማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
አባ ገዳ ኢልመ ገልማ
ለካ አንተ ነህ
.
.
ቦረና : - ድሬ ሊበን
ከአለም ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሮባ

.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሉላ ስለምን ከኤርሚያስ ለገስ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ላይ የሻቢያ ባለሥልጣናት ኢትዮጵያን ጠቅልለን ካልገዛን እና ኢኮኖሚውን ካልጨበጥን ኤርትራ ሀገር ሆኗ መቀጠል አያዋጣም እንደሚሉ ነግሮናል ለዚህ ደሞ አመቺ ሆኖ ያገኙት የነ ብርሃኑ ነጋ ቡድን እና ደደቡ ፋኖ ነው. ለትግራይ ስዎች ደሞ የምትፈልጉትን መሬት ትወስዳላቹ ዝም እንታረቅ እያሏቸው እንደሆነ አሉላ ስለምን ነግሮናል ሻቢያ በከፍተኛ ሁኔታ የኦሮሞ ብልፅግና እና የኦሮሞ ህዝብ ላይ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ እያደረገ ሲሆን አንገት ቆራጭ ፋኖን እየወስደ እያሰለጠነ እያስታጠቀ እንደሆነም አይተናል
https://www.tg-me.com/danny4677/22754

የሀገሪቱን ሥልጣን የያዘውም ሆነ ጫካ ያለው አካል ጠላቶቻችን ዳግም ህዝባችንን ባርነት ውስጥ አስገብተው እየጨፈጨፉ ሀብታችንን ለመዝረፍ እየተማማሉ መሆናቸውን ተገንዝበው ወደ አንድነት እንዲመጡ እንጠይቃለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቡነ ጴጥሮስ ተንበርክከው ይቅር በሉኝ ይቅርታ አድርጉልኝ ማለታቸው የሚያስመስግን ነው ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ምንም የለም ። ነገር ግን ዳግም ከፖለቲካ እና ከፖለቲከኞች መራቅ እና መንፈሳዊ አባት ሆነው ነው መቀጠል ያለባቸው።
የሻቢያ ተቃዋሚ እና ደጋፊ በኔዘርላድ ሲጨፋጨፉ ውለዋል

ኢሳያስ አፍወርቂ የሚባል ጅብ አንጎል ፋኖ የሚባል አንገት ቆራጭ ቡድንን አደራጅቶ ሀገራችንን እያደማ ይገኛል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳንፈልግ ያስቁናል የዛኛው ቤት ስዎች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደመቀ ዘውዱ ወልቃይትን ከወስደ በኃላ ብሄር ቀይሯል
#መረጃ
ትኩረት ለወሎ ኦሮሞ

#በሰንበቴ በኩል ከፍተኛ ሽንፈት የደረሰበት ወንበዴው ፋኖ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ #በቱቼ - #ተረፍ - #ጉር ቀበሌ በኩል ሰብሮ ወደ ከሚሴ ለመግባት ከፍተኛ ቶክስ ከፍተዋል
የካቲት 12/2016 ዓ.ም
75ኛውን የጉጂ ገዳ ባሊ ሥልጣን ርክክብን አስመልክቶ በ5ኛ ቀን ጉሚ ውሎ የተለያዩ አዋጆች ተላልፏል፡፡
ከ75ኛውን የጉጂ ገዳ ባሊ ሥልጣን ርክክብ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የተለያዩ አዋጆችን እያስተላለፈ ያለው ጉሚ በዛሬው ዕለት በ5ኛ ቀን ውሎም የተለያዩ አዋጆች ዙሪያ ዉሳኔ ተላልፏል፡፡ የገዳ ሥርዓት በቅድሚያ ለሰው ልጆች ሠላምና አንድነት ትኩረት የሚያደርግ በመሆኑ የሰው ልጅ ሰው በመሆናቸው ብቻ የትም ተከብሮ መኖር እንዳለባቸው ይህንንም በተለያዩ አካባቢዎች ተግባራዊ ለማድረግ የገዳ ሥርዓትን መመልከት በቂ መሆኑ ተገልጽዋል፡፡
በየአካባቢው የተለያዩ ነገሮችን ምክንያት በማድረግ ግጭቶች እንዳይነሱ መሥራት እንደሚያስፈልግና ድንገት የተከሰቱ ግጭቶች ካሉም ሠላማዊ በሆነ መልኩ በውይይትና በእርቅ መፍታት እንጂ ካሣ መቀበል የገዳ ሥርዓት እንዳልሆነ አዋጁ ተላልፏል፡፡ ከባህል ጋር በተያያዘ መልኩ እንዳይቆረጡ የተደነገጉ ትላልቅ ዛፎች እንዳይቆረጡ ውሳኔው የተላለፈ ሲሆን የገዳ ሥርዓት በዩኔስኮ የተመዘገበ እንደ መሆኑ መጠን ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ለመጡት ጭምር ማሳያ እንዲሆን በግለሰብ ደረጃ በየቤቱ ያሉ የባህል ዕቃዎች ወደ አንድ መሰብሰብ እንዳለባቸው አዋጁ ተላልፏል። በዩኒቨርሲቲው በኩል ተወክለው የመጡ ባለሙያዎችም በተከናወነው ሥርዓት ላይ ተሣትፈዋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
ህውሀት የሰሞኑ አማራ ወንድማችን ነው ፣ ፋኖ ለፍትህ ነው ሚታገለው ፣ኦሮሞ በአብይ እየተገደለ ነው፣ እኛ ሰሜናዊ ሴሜቲክ ነን የሚል ዘመቻ በህውሀት ልሳኖች በኢትዮ ፎረም በነ ማራማዊት በነ ቴውድሮስ ሪዮት እና በሶሻል ሚዲያ ዘመቻ አላማው አማራ በር ከፍቶ እንዲያሳልፋቸው ወይም ፋኖ አዝሎ እንዲያስገባቸው መሆኑ ተረጋግጧል።

ከዛ ሁሉ አውዳሚ ጦርነት ትምህርት ሳይወስዱ ዳግም ለጦርነት መዘጋጀታቸው የድንቁርናቸውን ጥግ የሚያሳይ ነው ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው የሚፈልገው እዛው ባላቹበት ቁጭ በሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወሎ ኦሮሞ ለመውረር የመጣውን አንገት ቆራጭ ፋኖ በበቂ እየመከተ ይገኛል ሽመልስ አብዲሳ ይሁን ብርሃኑ ጁላ የወሎን ህዝብ በደንብ አስታጥቁት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የወለጋ ኦሮሞ የስው ስጋ አርዶ ይበላል ብለህ ህዝብን አውሬ አድርገህ ስትስል የቆየህው ለመሬት ወረራ እንደነበረ እናውቃለን. ለምትጠይቁት ጥያቄ የኦሮሞ ህዝብ ተመጣጣኝ እና አስተማሪ መልስ ይሰጣቹሀል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላንት ቀጥቅጣቹ ስትገዙበት ህገመንግስቱን በጣም ትወዱት ነበረ ዛሬ ደሞ እንቀደዋለን ለሽመልስ አብዲሳ መንግሥት ነው ሚጠቅመው እያላቹ ለጦርነት እየተዘጋጃቹ ነው በጣም ጥሩ

ኦሮሞ ቡድን ለይቶ ለኔ ነው ሥልጣን የሚገባው በሚል እርስ በእርስ መንግሥት ላይ ያለው ኦሮሞ እና ጫካ ላይ ያለው ኦሮሞ መገዳደሉን አቁሞ ለሚመጣው አረመኔ ጠላት በአንድ ላይ ይቁም።
2024/09/23 17:26:56
Back to Top
HTML Embed Code: