Telegram Web Link
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ኦሮምያ ላይ ስለሚደረገው ጦርነት ምን ያስባሉ ? ከታች ድምፅ ይስጡ
Final Results
19%
ጦርነቱ ይቀጥል
81%
በድርድር ስላም ይምጣ
ሽመልስ አብዲሳ ከOLA ጋር አሁንም ለመደራደር ዝግጁ እንደሆነ አስታውቋል ይሄ በጣም የሚደገፍ ነው ለምን መቶ ጊዜ አይሆንም ተደራደሩ ተቀራረቡ ስላም አምጡልን

በኦሮምያ እና በአማራ ክልል የሚደረጉ ጦርነቶች በስላም እንዳይቋጭ እንቅፋት በመሆን ህዝብ በስቃይ እና በመከራ ኑሮውን እንዲገፋ እያደረጉ ያሉት በቀይ ምንጣፍ ገብተን ሥልጣን እንይዛለን ብለው የሚያስቡ ዲያስፖራዎች ናቸው
እሾህን በእሾህ ኦሮሞን በኦሮሞ አዳክመን ሰተት ብለን ድጋሚ የኦሮሞን ህዝብ ገባር አድርገን ሀብቱን እየበዘበዝን እንኖራለን ብለው ሤራ እየሰሩ ያሉትን ሃይሎችን ምኞት ማከሸፍ የኦሮሞ ህዝብ ሃላፊነት ነው !!
ዓድዋ ላይ የኦሮሞ ፈረሰኞች በለው ቁረጠው እያሉ ወራሪን ሲከትፉ፣ ሸዋና ጎጃሜ ዘማቾች ተሰብስበው "ፈጣሪ ሆይ ከዚህ መአት አውጣን እያሉ ያለቅሱ ነበር"

እውነቱ ይሄ ነው
በተደረገው Poll 19% ጦርነት እንዲቀጥል የሚፈልጉ ሲሆን 81% ደሞ ጦርነት እንዲቆም ስላም እንዲመጣ የሚፈልግ ነው ይሄ ደስ የሚል ነው አሁንም ቢሆን በጦርነት መሀል ጥይት እየዘነበበት በተባራሪ ጥይት እያለቀ የተረፈው ልጆቹን ትምህርት ቤት መላክ ያልቻለ አርሶ ማደር ያልቻለ ሴት ልጆቹ እየተደፈሩበት ህይወት ሲኦል ለሆነበት ህዝባችን አሁንም ስላም እንዲመጣ ግፊት ማድረጋችንን እንቀጥላለን

ስላም ለህዝባችን !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚካኤል ሽፈራው " ይድረስ ለምታውቀኝ ለማላውቅህ" የሚለውን ተወዳጅ የባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳን ግጥም እንዲህ ይገልፀዋል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብዛኛውን ገጠሬው አማራ እንደዚህ ናቸው ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ምስኪኖች ናቸው በአማራ ህዝብ ሥም የሚነግዱት ኦርቶዶክስ ውስጥ የመሸጉ እና ዲያስፖራዎቹ ናቸው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ እና የአማራ ሊሂቃን በኦሮሞ ህዝብ ላይ የዘሩትን ጥላቻ የኦሮሞ ህዝብ በየቦታው እንዲገደል ምክንያት ሆነዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ኃይማኖትና ባህላዊ እሴትን የሚያቆሽሽ ፍፁም የተጠላ ነገር አንቀበልም‼️ #ኢትዮጵያ ከሳሞዓ ስምምነት እራሷን ማስወጣት አለባት‼️ እንዴት አድርጋችሁ ብታስቡት ነው ግን⁉️
#EnoughIsEnough
ባለፉት አራት ወራት በሚስጥር ሲሰራበት የነበረው የአማራ ሃይሎች እና የትግራይ ሃይሎች ተጣምሮ ወደ ሥልጣን ለመምጣት አሁን በይፋ በየሚዲያዎች በግልፅ እየታየ ነው።
Why is Ethiopia landlocked?
በየካ አባዶ 12/13 ወይም ለሚ ኮራ 13 እየተደረገ ያለ ህገወጥ ወረራ ነው መንግሥት ህግ የማያስከብር ከሆነ የኦሮሞ ወጣት ህግ ያስከብር
ቋሚ ሲኖዶሱ "የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ያሉ ሁለገብ ተጽእኖዎችን" በጽኑ ይቃወማል- ኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን

ሰኞ የካቲት 4 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የምሥራቁ ዓለም አገራት ላይ በማግባባት  የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጫና በማሳደር እንዲቀበሉ የጥፋት ልማዳቸውን እንዲጋሩ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉትን "ድብቅና ግልጽ እንቅስቃሴዎች" ቋሚ ሲኖዶስ በጽኑ እንደሚቃወም አስታወቀ።

አዲስ ማለዳ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ባገኘችው መረጃ ቋሚ ሲኖዶሱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ያሉ ሁለገብ ተጽእኖዎችንና መመሪያ የማስለወጥ ማግባባቶችን በጽኑ እንደሚቃወም ገልጿል።

“ይህ ግብረ ርኵሰት በዘመናችን ተቀባይነት እንዲኖረው የሚደረጉ ሁለገብ ማግባባቶች፣ ተጽዕኖዎችና ተያያዥነት ያላቸው ስምምነቶች በአገራችን መንግሥት ተቀባይነት አግኝተው እንዳይፈጸሙ” ሲልም ቋሚ ሲኖዶስ በጥብቅ አሳስቧል።

ከተለያዩ ምንጮች ያገኘውን መረጃ ዋቢ ያደረገው ቋሚ ሲኖዶሱ፤ ግብረ ሰዶማዊነትንና ተያያዥነት ያላቸውን ተግባራት የንግድ፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የፍትሕና የሰብዓዊነት ግንኙነቶች አካል በማድረግ በቃላትና በዓረፍተ ነገሮች ውስጥ አስርጎ በማስገባት አሣሪ ስምምነቶች እንዲፈጸሙ ለማድረግ ያለው ሂደት በአፋጣኝ እንዲፈተሽ ጠይቋል።

እንዲሁም የሀገሪቷ መንግሥት ብሎም የአፍሪካ መንግሥታት የአህጉሪቷን ሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊና ሥነ ልቦናዊ ዕሴቶች አስጠብቀው እንዲቀጥሉ ጥሪውን አቅርቧል።

በስምምነቱ ሰነድ ጤናማ መስለው የሠረፁ ዐረፍተ ነገሮች ውስጥ በጾታና ሥርዓተ ጾታ መብት፣ የሥርዓተ ጾታ ትምህርት ጋር በማያያዝ ጾታን በቀዶ ጥገና የመቀየር ውርጃ ልቅ የሆነ የተመሳሳይና ተቃራኒ ጾታ ግንኙነትን መፍቀድ፣
ግለሰቦችን እና ማኅበረሰብን  መረን በማድረግ ውስብስብ ለሆነ ሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊና ባህላዊ ችግሮች የሚዳርጉ ናቸውም ብሏል።

ይህን አስመልክቶ የሚደረጉ ስምምነቶች የሀገሪቷን ሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊና ሥነ ልቦናዊ ዕሴት የሚጥሱ መሆኑ ታውቆ ሁሉም ዜጎች እንዲቃወሙት፤ የፈዴራል መንግሥትም ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲከታተለው አሳስቧል።

ስለሆነም ግብረ ሰዶምን እና ተያያዥ የጾታ ሥርዓትን የሚበርዙ ተግባራት በሙሉ ሀገሪቷ በሃይማኖት፣ በሕግ፤ በማኅበራዊ ዕሴቶቿና በሥነ ምግባር መመሪያዎቿ የማትቀበላቸው ጉዳዮችና ልምምዶች ስለሆኑ በማናቸውም ይፋዊ ግንኙነቶች እንደማይቀበላቸውም ቋሚ ሲኖዶሱ አክሏል።

ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአውሮፓ ሕብረት እና በአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓስፊክ አገራት መካከል “የንግድና የኢኮኖሚ ትብብር” ተብሎ የተፈረመውን ስምምነት ግብረሰዶማዊነትን ያስፋፋል ሲል ማውገዙ ይታወቃል።

እንዲሁም አዲስ ማለዳ ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ ማህበር ጋር ባደረገችው ቆይታ  ማህበሩ “በማር የተለወሰ እሬት የሆነ በትውልድ ላይ ሞት የሚያውጅ ስምምነት” ነው ማለቱ አይዘነጋም።
———
Addis Media
መከላከያ ምዕራብ ኦሮምያ እና ትግራይ ላይ ንፁሀንን ሲገድል ተቃውመን አማራ ክልል ንፁሀንን ሲገድል ዝም ልንል አይገባም አሁንም ቢሆን የየሀገሪቱ ችግር የሚፈታው በድርድር ወደ ሰላም ሲመጣ ብቻ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደጅ አዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ (አባ ሳፎ) የትውልድ ቦታ እና የዘር ሀረግ ከቅርብ ዘመዶቻቸው አንደበት ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ ውስጥ የመሸጉ አረመኔዎችን ማስወገድ የምንችለው የኦሮም ሲኖዶስ ስንመሰርት ብቻ ነው !!!

ፍኖ ሰብስበው ፣ እኔ መለኩሴ ነኝ ማንንም አልፈራም
ኢትዮጵያ በአማራ ነው የተመሰረተች ፥ እናንተ አንድ ሆኑ እርስ በራሳቸው ታዘዙ እያሉ የምክር አገልግሎት እየቸሩ ነው።
2024/09/23 21:33:36
Back to Top
HTML Embed Code: