Telegram Web Link
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለሱማሌ ላንድ እውቅና ለመስጠት እየሰራ ነበር እንዲሁ አለማቀፉ ማህበረስብ እውቅና እንዲስጡም ይጠይቅ ነበረ በኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ የታወረው ስታሊን ገ/ብረስላሴ ደሙ እየተንተከተከ የሚያወራው በተቃራኒ ነው እኛ ስናደርገው ቅዱስ ኦሮሞ ሚላቸው ሲያደርጉ እርኩስ እያለን ነው ለማንኛውም ሊንኩ ከታች አለ አንብቡት



📸 Look at this post on Facebook https://wargeyskasaxafi.wordpress.com/2020/02/21/leaked-cable-shows-ethiopian-pm-meles-zenawi-promoting-a-semi-recognition-for-somaliland/?
Mujib Amino

በአዲስ አበባ ከተማ በፊንፊኔ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በአስኮ አዲስ ሰፈር የበድር መስጂድ ኢማምና ኸጢብ እንዲሁም በመስጂዱ የተለያዩ ኪታቦችን በማቅራት የሚታወቁት አቅሪ ሸይኽ አብዱ ያሲን ከዒሻ ሶላት በኋላ ከበስተጀርባቸዉ በተተኮሰ ጥይት መቁሰላቸዉ ታወቀ።

የዒሻ ሶላታቸዉን አገባደዉ ወደመኖሪያ ቤታቸዉ ሲያመሩ ድልድዩ አከባቢ በተተኮሰ ጥይት መመታታቸዉን ከአከባቢዉ ሰዎችና ከመስጂድ ኮሚቴዎች መረጃዎችን አሰባስበናል።

እስከአሁን ድረስ ባለን መረጃ የወንጀሉ ፈጻሚ በትክክል እንዳልታወቀና ፖሊስ ሁኔታዉን ለማጠራት በአከባቢዉ እንደተገኘ ተጠቁሟል።

ሸይኽ አብዱ ያሲን ጀርባቸዉ በጥይት ከተመታ ቡኅላ አቤት ሆስፒታል ለሕክምና ተወስደዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስAddis Ababa Police፣ የፌደራል ፖሊስEthiopian Federal Police፣ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አካላት ወንጀለኛዉን/ኞችን በአፋጣኝ ለፍትህ እንድታቀርቡ እንገልጻለን።
የፍልስጥኤም ኤምባሲ ሁሉንም ጠቅልሎ ተናግሮታል። የተወለደልንን ህጻን ስንዘክር በግፍ የሚገደሉትን ህጻናት እናስታውስ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው ሚፈልገው !

መልካም የገና በዓል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነ እስታሊን ገ/ብረስላሴ እነ ሃብታሙ አያሌው እነ ዘመድኩን በቀለ እነ አቻምየለህ ታምሩ እና ሌሎችም ተረኛ ብለው የሚዝቱበት እንጨፈጭፈዋለን የሚሉት ኦሮሞ ኑሮው ይሄ ነው ።

በነገራችን ላይ እስታሊን ገብረስላሴ !
/ዛራ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው የሚያደርግ ኦሮሞ ከጠላት ከኦሮሞ ህዝብ ደመኛ ጠላት ተለይቶ መታየት የለበትም. ህዝባቸውን የሚወዱ የሚያከብሩ ከሆነ ካዛ ሚዲያ እራሳቸውን ያግልሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ፕሮፌሰር ሬይሞንድ ጀናስ የኦሮሞዎች የዓድዋ ተሳትፎ ራሱን የቻለ ታሪክ እንደሚወጣው በገለፀበት መፅሀፉ የኦሮሞ ፈረሰኞች በዓድዋ ጦርነት ጊዜ........ “ወደ ሸለቆው ሲወርዱ በድንገት የገነፈለ ጥቁር ባህር ይመስላሉ”....... በማለት ጀግንነታቸውን የገለፀው!

አድዋ የኦሮሞ የጦር ጀግንነት ታሪክ ነው
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
አልተያዘም

<<ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የሚጠረጠረው መሀመድ ሽኩር አበባው በቁጥጥር ስር ለማዋል ፖሊስ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተጠርጠሪው እንደተያዘ በማስመሰል የሚያሰራጩት መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል ።
   
ተጠርጣሪውን ለመያዝ ክትትሉ ቀጥሏል፡፡ ነገር ግን ግለሰቡ እንደተያዘ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠርጣሪው ሳይያዝ እንደ ተያዘ አድርጎ መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነ አዲስ አበባ ፖሊስ እየገለፀ መሀመድ ሽኩር አበባው ያለበትን የሚያውቅም ሆነ ማነኛውም መረጃ ያለው በስልክ ቁጥር 011-1-11-01-11 ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 991 መረጃ በመስጠት ተባብሩ  በማለት ፖሊስ ጠይቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ትኩረት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መሀል የተፈረመውን የወደብ ኪራይ ስምምነት ተከትሎ አንዳንድ የሶማልያ ዜጎች በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የተለያዩ ዛቻዎችን እያደረሱ ይገኛሉ።

ለምሳሌ 'አብዲካሪን ኤደን' የተባለ 'The Party of Hope' ድርጅት መሪ ኢትዮጵያዊያን ወደሀገራቸው ይሸኛሉ በማለት የቪድዮ መልእክት አስተላልፎ የሬሳ ሳጥን ምስል አስቀምጧል። በሌላ በኩል በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'ፋሊስ ሀሺ' የተባለ ግለሰብ ከ500,000 በላይ ዶክመንት የሌላቸው ኦሮሞዎች በሶማልያ ይገኛሉ፣ አሁን ግን ከሀገሪቱ ሊወጡ ይገባል የሚል መልዕክት አስፍሯል።

ይህ ለምሳሌ ያቀረብኩት ነው እንጂ ሶማልያ ውስጥ ከሰሞኑ በሬድዮ፣ ቴሌቭዥን እና ሶሻል ሚድያ ተመሳሳይ መልእክቶች በስፋት እየተሰራጩ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። Elias Meseret
የኦሮሞ ወጣት አይኑን መግለጥ ጀምሯል በአሁን ስዓት ኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት ብቻ ነው የሚያስፈልገው
https://reports.unocha.org/en/country/ethiopia/card/5EhBh4Xf5z/

ኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለው ርሀቡ ድርቁ የዋጋ ግሽበት ጦርነቱ የበሽታ ወረርሽኝ ተማሪዎች በጦርነቶች ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው መቅረት ባጠቃላይ ህዝብ እየረገፈ ነው ሙሉ ሪፖርቱን ከላይ ባለው የ OCHA Report ላይ በስፋት አለ አንብቡት

ጦርነት ቆሞ ስላም ካልመጣ በሚሊዮኖች ሚረግፉበት ጊዜ እየመጣ ነው።
በኦሮምያ እየተደረገ ባለው እና ህዝብን እየጨረስው ያለው የወንድማማቾች ጦርነት ለማቆም ቀጣይ ድርድር እንደሚደረግ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም ተናግረዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሱማሌዎች ናቸው ወደቡ ስምምነት በጣም እንደሚደግፉ እና ሶሻሊ ሚዲያ ላይ የሚደረገው መጥፎ ቅስቀሳ እንደማይቀበሉት ተናግረዎል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ውስጥ ለተከስተው እርሀብ መንግሥት እና ህዝብ ርብርብ ልናደርግ ይገባል
አስፋው መሸሻ በሁሉም የሚወደድ ረጋ ያለ በማናቸውም ጉዳይ ጣልቃ ማይገባ ስው ነበር

ነብሱ በስላም ትረፍ !
Forwarded from INFO - 24
ሱማሌ-ላንድ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ኢምባሲዋን መክፍቷ ተሰምቷል።
"ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" (ገላ 6:14)
የፖለቲካ ባንዲራም የተለየ አስተያየት አልተደረገለትም፣ አይደረግለትም።

በሕገ ቤተክርስቲያኑም ቤተክርክቲያናችን አርማ እንጂ ባንዲራ የላትም።
በአገሪቱ ሕግም ቢሆን የአገሪቱ ባንዲራ የኮከብ ምልክት አለው።

በአገር ግምባታም ቢሆን እንደ ኢትዮጵያ ብዙሃኑን ብሔር ብሔረሰብ/ዜጋ/ሰው ያግባባ ባንዲራ የለንም።

ስለዚህ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ልሙጡ ባንዲራ በቤተክርስቲያን የምናውለበልብበት መጽሐፍ ቅዱሳዊም፣ ቀኖናዊም፣ ሕጋዊም ሆነ አገራዊ የፖለቲካ ምክንያት የለንም።
2024/09/27 15:34:10
Back to Top
HTML Embed Code: