Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፊንፊኔ እና ፊንፊኔ ዙርያ ያለውን ኦሮሞ መሬቱን ቀምቶ ያባረረው ማነው ? እነዛ ሁለት ሚሊየን አባወራ የት ነው ያሉት ? ፍትህ እንዴት ነው የሚያገኙት ??? መልሳ ማቋቋም ተደርጎላቸዋል ወይ ??? እነዚህን ኦሮሞዎች ጠርጎ እንዲጠፉ ያደረገው ህውሀት መሆኑን ፋኖስታሊን ገብረስላሴ ጠፍቶት ነው ??
ትግራ ክልል ያሉ ነጋዴዎች ህዝባችን አቅም የለውም ብለው ትርፋቸውን አስሳንስው ዘይት በአንድ ሺ ብር እንደሚሸጡ መቀሌ ደርሶ የተመለስው ዘርሁን ተሾመ ሪዮት ሚዲያ ላይ ሲናገር ስምተነዋል ፊንፊኔ ውስጥ ዘይት ከአንድ ሺ አምስት መቶ እስከ አንድ ሺ ስምንት መቶ ድረስ እንደሚሸጥ ይታወቃል ስግብግብ የብርሃኑ ነጋ ቡድን የኦሮሞ ማህበረሰብ በዚህ ደረጃ አንገታቸውን እየገዘገዘ ኑሮ ሲያከብድባቸው ሽመልስ አብዲሳ እና አዳነች አቤቤ ሥራቸው ምንድነው ???

የኦሮሞን ገበሬ እና የኦሮሞን ወጣት አደራጅታቹ ንግድ ውስጥ ክተቱ የህዝቡን ኑሮ አቅሉ።
እነዚህ ምታያቸው ከኦሮምያ በሱማሌ ቦሳሶ ወደብ አድርገው በየመን ሳውዲአረቢያ ገብተው ተይዘው የታሰሩ ናቸው ዛሬም ኦሮሞ አሸንፎ የሀገር ባለቤት ሆኖ በሀሳብ ልዩነት ግማሹ ክላሽ ይዞ ጫካ ይሮጣል ግማሹ አረብ አገር ይሰደዳል ያሳዝናል

ወጣቶች ልማት ላይ ንግድ ላይ ትምህርት ላይ መዝመት ነው ሚገባቸው
ሳውዲ አረቢያ ድረስ ሄዶ እስር ቤት ከመግባት ፊንፊኔ ላይ ያገኙትን ቢጋጋጡ ሰርተው ማደር ይችሉ ነበር የራሳቸውን ዋና ከተማ ለሌሎች ለቀው ሀገር ጥሎ መፈርጠጥ አያዋጣም. አንተ ማትኖርበትን ከተማ ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት ተብሎ ቢታወጅልህ ምን ዋጋ አለው።?

ወገን ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ እንታጠብ እንንቃ !! ዛሬ ኦሮሞ ከትላንት በተሻለ ነፃነት አለው የሚያስፈልገው ተባብሮ መስራት ብቻ ነው።
በቱለማ ኦሮሞ ፊንፊኔ እና በፊንፊኔ ዙርያ የተደረገውን የዘር ማፅዳት ኤርሚያስ ለገስ ከኢሀዲግ ለቆ አሜሪካን ሲመጣ ያጋለጠውን ሙሉ ኢንተርቪው ለጠየቃችሁኝ

https://youtu.be/pevpY9ADm8I?feature=shared
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቄላም ወለጋ ዞን ግዳሚ ወረዳ የወባ በሽታ ወረርሽኝ መባባሱ ተነገረ።

ከግዳሚ ወረዳ ኮቦር ጤና ጣቢያ የወጣው የቪዲዮ ምስል እንደሚያሳየው በጤና ተቋሙ ውስጥ ያሉ ሰዎች በወባና በተመጣጠነ የምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ነው።

በተለይም ህፃናት በበሽታው እና በምግብ እጥረት ይበልጥ እየተጠቁ መሆናቸው ነው የተነገረው።

በጤና ጣቢያዎቹ ውስጥ ያለው የመድኃኒት አቅርቦት አናሳ መሆኑንና ህዝቡም በህክምና አጥቶ እየተሰቃየ ስለመሆኑ ምንጮች ገልጸዋል።

በተመሳሳይም በሐዋ ጋላን ወረዳም የወባና ኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ በመከሰቱ በህብረተሰቡ ላይ ከፋተኛ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።

ህብረተሰቡ አፋጣኝ ድጋፍ እና ርብርብ እንድደረግለት በመጠየቅ ላይ ይገኛል።
ከዛሬ 15/4/16 ጀምሮ በየመንገዱ ላይ ለአብያተ ክርስቲያናት ማሰሪያ ብለው የመላዕክትን ስዕል ዘርግተው የሚለምኑ አካላት ከእውቅናዬ ውጭ ናቸው ብላለች።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

Bini Berhe
ከናይጄሪያ ካቶሊክ ቤ/ክ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤ/ክ የሮማዉ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ያስተላለፉትን የተመሳሳይ ፆታ ቡራኬ መልዕክት አውግዘው ኢትዮጵያ ይህንን እንደማትቀበል አስታውቀዋል።

እንደዚህ አይነት አባት ያብዛልን 🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሻዕቢያ ተገዢ ያልሆኑ ትክክለኛ ኤርትራዊያን ስደተኞች በኢትዮጵያ ቆይታ

"..ኢትዮጵያ ለኤርትራዊያን ቤታቸው እንጂ ፣ ሲዖል ሆና አታውቅም። ጥጋባቸው ልክ ያጣ አንዳንድ ከያኒያን ስለታሰሩ የኢትዮጵያን ስም ማጥፋት አሳፋሪ ነው።.."

..የቀድሞ ኤርትራዊ ስደተኛ በኢትዮጵያ ።
"በነገራችን ላይ" የቲቪ ፕሮግራም ተመልሷል!

በአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ የሚዘጋጀው "በነገራችን ላይ" የቴሌቪዥን ፕሮግራም ከበርካታ ወራት በኃላ የፊታችን እሁድ ታህሣሥ 21 2016 ዓ.ም በአርትስ ቴሌቪዥን ወደ አየር ይመለሳል።

እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚተላለፈው ፕሮግራም እንግዳው ፖለቲከኛው ጃዋር መሐመድ ነው።

ይህ ቃለመጠይቅ ከስቱዲዮ ውጪ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ የተካሄደ ቃልመጠይቅ ነው።
ጉራጌ እንዴት ነጋዴ ሊሆን ቻለ
(በተለይም ባለሱቅ)



"ጉራጌ" የሚለው ቃል ሲሰማ በብዙሃኑ ህዝብ በኩል መጀመሪያ የሚያቃጭለው "ነጋዴ ፣ ባለሱቅ እና ገንዘብ ላይ ፍሬን የሚይዝ" የመሳሰሉት መገለጫዎች ናቸው ። ነገር ግን ይሄ ህዝብ በዚህች አገር በሁሉም ክልል እና ከተማ ባለሱቅ እና ነጋዴ የሆነበትን መነሻ ምክንያት ተጠንቶ ሲቀርብ ለማየት አልታደልንም ። በዚህ በኩል ይሄን ጉዳይ በተሻለ ሁኔታ ያቀረቡት አምባሳደር ዘውዴ ረታ ናቸው ለማለት ያስደፍራል ።


ጉዳዩ እንዲህ ነው… 😊

ጣልያን ከኢትዮጵያ በወጣበት ወቅት ዛሬ "ሱቅ" ብለን የምንጠራቸው (ያው አረበኛ ቃል ነው መጠሪያው) በየሰፈራችን የሚገኙት ኪዮስኮች እንዲሁም የመርካቶ ማከፋፈያዎች የአረቦች/በተለይም የመኒዎች ነበሩ ። አንድም የአገሬው ተወላጅ ይሄን ስራ አይሰራም ። በዚህ ወቅት የንግድ ምኒስቴር የነበሩት መኮንን ሐብተወልድ "ይሄ ጉዳይ አገር ስለሚጎዳ መፍትሄ ይፈለግለት?" ብለው ልዩ ኮሚቴ ያቋቁማሉ ።

"የሐገር ፍቅር ማህበር " ከሚባል ማህበር ውስጥ የተውጣጡ ሰዎች በዋነኝነት በኮሚቴው ውስጥ እንደነበሩ ተገልጷል ( ይሄ ማህበር የአንድ ሃይማኖት አንድ ብሔር አንድ ህዝብ የሚባለውን የ አገር ግንባታ ሂደት የሚያሳላጥ እንደነበር ይታወቃል)። እንደ ዘውዴ ገብረስላሴ እምነት የአክሊሉ ይሄን ውሳኔ ለመወሰን የተነሱት አረቦች በኢትዮጵያ ምድር ላይ መበልፀጋቸው ብቻ ሳይሆን በየሰፈሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን እያገቡ በብዛት በመውለድ አገሩን እየከለሱት መሆኑም አስግቷቸው እንደሆነ ይገልፃሉ 😊 የዛሬውን አያድርገውና ከአረብ የተጋባችን ሴት ለቤት ሰራተኝነትም ስለማትፈለግ ማህበራዊ ቀውስ እንደፈጠረ ጨምረው ያስረዳሉ።

በዚህ በተቋቋመው ኮሚቴ ውስጥ የነበረው " ሩጋ አሻሜ " የሚባል 30 አመት ያልሞላው ወጣት ጉራጌ አንድ ሃሳብ ብልጭ አለለት ። ነገር ግን ኮሚቴው ውስጥ ለማንሳት ፈራ እና በምስጢር ለመኮንን ሃብተወልድ ፅፎ ሰጣቻው ። ያቀረበው መፍትሄ " አምሳ የሚሆኑ ጉራጌዎችን መልምለን መንግስት ብድር ይስጣቸውና ከአረቦቹ ጎን ተመሳሳይ ሱቅ በመክፈት ህዝቡን እያገለገሉ በተሻለ ዋጋ በማቅረብ አረቦቹን እንዲወድቁና እንዲከስሩ እናድርግ" የሚል ነበር ። ሚንስቴሩም በአመቱ መጨረሻ አረቦቹ/የመኒዎቹ ንግድ ፍቃድ እንደማይታደስላቸውና ከኢትዮጵያዊ ውጪ የችርቻሮ ስራ የከለከለ በመሆኑ ሩጋ አሻሜ ያቀረበውን ሃሳብ ተቀብለው ኮሚቴው እንዲሰራበት አቅጣጫ ተቀመጠለት ። ወለዬዎችና ትግሬዎች ይግቡበት ተብሎ ነበር 😊 በዚህ መሰረት 40 ጉራጌዎች በሩጋ አሻሜ አማካኝነት ተመለመሉ። 700 ብር ለእያንዳዳቸው ተሰቷቸው ስራ ጀመሩ። መንግስት በሰጣቸው ብድርና ከለላ ታግዘው በአመቱ መጨረሻ 33 የሚሆኑት ስኬታማ በመሆናቸው እና አረቦቹም ንግድ ፍቃድ እንዳያድሱ ስለታገዱ ለቀው መውጣት ጀመሩ። እነዚህ ጉራጌዎች የተሰጣቸውን ብድር ሳይመልሱ ተትቶላቸው "የጉራጌዎች ማህበር" አቋቁመው ከፊንፊኔ ውጪም እንዲሰሩ መንግስታዊ ድጋፍ ተደረገላቸው። በዚህም መሰረት በሁሉም ጠቅላይ ግዛት እየሄዱ ሱቅ መክፈት ጀመሩ ።

የአረቦቹን መውጣት ተከትሎ በአረቦች ሱቅ ውስጥ ወዛደርና ተሸካሚ የነበሩ ወጣቶችም የማህበሩ አባል ተደርገው የሱቅ ስራ ውስጥ ለመግባት ችለዋል።

ዛሬ የጉራጌ ሊሂቃን ኦሮምያ ውስጥ ሀብት ንብረት አፍርተው ለምን ምንም ሀብት ንብረት የሌላቸው አማራ ክልል የሚደረግ የፋኖ ትግል ይደግፋሉ ለሚለው ጥያቄ መነሻው በወቅቱ የነበረ የአማራ ገዢ መደብ ይህንን ውለታ ሰለዋለላቸው ነው ማለት ያስደፍራል።
የጉጂ ገዳ ባሊ ርክክብ ስነስርዓት ሊካሄድ ነው።

የጉጂ ገዳ ባሊ ከሀርሙፋ ገዳ ለሮበሌ ገዳ ርክክብ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ከ1424 ጀምሮ የጉጂ የገዳ ስርአት ሳይቋረጥ የቀጠለ ሲሆን፣ ዘንድሮ የሀርሙፋ 74ኛው አባገዳ ለሮባሌ 75ኛው አባገዳ ያስረክባል።

አባቶቻችን ድንቅ ባህል አስደማሚ የአስተዳደር ሥርአት ከተፈጥሮ ሀብት ጋር አስረክበውን ነበረ ዳሩ ግን ........
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባጠቃላይ ኢሳት ስዎች የድሮ ግምቦት ስባት ዛሬ አብይ አህመድ ብብት ስር ያለው ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሮድ ማፕ ይዘን መጥተናል ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ ያጫረሱ ዘመን ተሻጋሪ ባንዳ የባንዳ ልጆች ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኤርትራ ጋር ተባብረን የትግራይን ህዝብ መውጋት ነውር ነው ‼️ ሰላም ይሻለናል ‼️ሰላም እንፍጠር በማለቱ ብቻ ተደማሪው ነውረኛ ህዝብ በአደባባይ ያዋረዱት አስገድደው ይቅርታ እንዲጠይቅ ያደረጉትን ነውረኞች መቼም አንረሳም‼️
ዛሬ ሲያጓሩ የሚውሉት ጳጳሳት የዛኔ በግንባር ጭምር የዘመቱ የቀሰቀሱ የባረኩ መሆናቸውን ደጋግመን ልንነግራቸው ግድ ይላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የሆነው እዚሁ ሱዳን ሀገር ነው ለዚህ ነው መንግሥት ተደራድሮ ስላም ያምጣ ትጥቅ ይውረድ ወደ ስላማዊ ህይወት እንመለስ የምንለው የታጣቂዎች መብዛት የህፃናት ሴቶች እና አቅመ ደካሞች ጥቃትን ያባብሳል ሥርአት አልበኝነት እንዲመጣ ያደርጋል ብሎም ሀገር ያፈርሳል ምንለው
"በደቡብ ኣሪ ወረዳ ላይ የአምቡላንስ ቴክኒክ ችግር አለ ተብሎ ይች እናት በቃረዛ ተደርጋ ሞተር ላይ ተጭና ከቢሊ እስከ ጋዘር ሆስፒታል ከደረሰች በኃላ ሪፐርት ተደርጋ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አሁንም መኪና የለም ተብሎ በመጣችበት ሞተር እየሄደች የሚትገኝ እናት ናት እጅግ ያሳዝናል!! እባካችሁን የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መስራት ካልተቻለ ስለ እናቶቻችን ህይወት በጣም ያሰጋል!! ይች እናት እንግዲህ ከፍተኛ ምጥ ውስጥ ነው ምትሰቃየው" inbox

ጤና መረጃ - Medical Information
2024/09/27 19:21:40
Back to Top
HTML Embed Code: