Telegram Web Link
በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ርዕሰ መንበረ ጵጵስና በሻሻመኔ ከተማ ለብፁዕ አቡነ ዜናማርቆስ የጉጂ ምዕራብ ጉጂና ሊበን ዞኖች አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተጨማሪነት ወደተመደቡበት ምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሲገቡ በመሄዳቸው ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ኦዳ ገራዶ የበጎ አድራጎት ማህበር 🌳

የወሎ ኦሮሞ ህዝብ በተለያየ ጊዜ ለተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በተደጋጋሚ ይጋለጣል። ህዝባችንን የተለያዩ አደጋዎች በሚገጥሙት ወቅቱ የሚያቋቁም፣ መልሶ የሚያደረጃ፣ ለተቸገሩ የሚደርስ፣ የሚረዳ የሚያግዝ፣ ጠንካራ ተቋም ባለመኖሩ ብዙዎች ወገኖቻችን እንደወጡ ቀርተዋል። መሠረተ-ልማቶች አመድ ሆነው ጠፍተዋል፣ ትምህርትና ኑሮዓቸውን በመተው ከቀያቸው ከመንደራቸውን ለቀው ውልቅ ብለው ሳይፈልጉ በግዳቸው የሚረዳቸው አጥተው ተሰደዋል ።

በወሎ ኦሮሞ ብሄረሠብ ልዩ ዞን ውስጥ የቲሞች(ወላጅ አልባዎች) ፤ አቅመ ደካማዎች ፤ አባታቸውን ወንድሞቻቸውን በጦርነት ፤ በእስር ፤በተለያዩ ምክንያቶች ያጡ፣ ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው፣ ስራዎቻቸውና ገቢያቸው የተቋረጠባቸው፣ አጋዥ ረጂ የሚያስፈልጋቸው የወገኖቻችንን ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም።

በመሆኑም ኦዳ ገራዶ በጎ አድራጎት ማህበር እነዚህን ችግሮች ለመቅረፍና ለህዝቡ ተደራሽ የሆነ አጋዥ የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ በማለም ከሚመለከተው የመንግስት አካል ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የተመሠረተ ተቋም ነው።

ከታች ባለው ሊንክ የአባልነት ፎርሙን በመሙላት አባል መሆን ትችላላቹ🙏

http://bit.ly/48g4RDC
ሰላም የግጭት አለመኖር ሳይሆን ግጭትን በሰላማዊ መንገድ ማስተናገድ መቻል ነው

ሰላም ከሁላችንም ውስጥ የሚገኝ ፀጋ ነው። እንደ እንቁ ካልተንከባከብነው ግን ሰላም እንደ ጉም ይተናል ብቻ ሳይሆን ዶፍ ዝናብ ሆኖ ትንሽ ትልቅ፣ ሀብታም ደሀ ሳይል ይጠራርጋል።

ብዙዎች የሰላምን ዋጋ የሚረዱት ከእጃቸው ሲያመልጥ በሚያስከትለው የንፁሀን ህይወት መቀጠፍ እና የንብረት ውድመት ነው። የህይወታችንም የመለወጣችንም መሰረት የሆነው ሰላማችን ትልቁ ሀብታችን ነው።

የግጭት ወይም የጦርነት አለመኖር ብቻውንም ሰላም መስፈንን አያረጋግጥም። ድህነት በራሱ ሰላም አይሰጥም። ግለሰብ እንደ ግለሰብ፣ አገርም እንደ አገር ከማንኛውም ስጋት ነፃ ሲሆኑ ሰላም ይነግሳል። ሁሉም ብዝሀነቶች በአግባቡ ሲስተናገዱ፣ ጉልበተኞች ሳይሆኑ ህግ የበላይነትን ሲይዝ ሰላም ቦታዋን ትይዛለች።

ኢትዮጵያውያን ብዝሀነቶች ሳይገድቧቸው አገርን ከእነክብሯ ከትውልድ ወደ ትውልድ ያሸጋገሩባቸው ድንቅ የሰላም እና አብሮ የመኖር እሴቶች አሏቸው።
(Endalew Belina)
ኦሮምያ ውስጥ የሁለት ወንድማማቾች ደም አፋሳሽ ጦርነት ቆሞ በድርድር መፍታት አለበት የምለው በመሀል ምስኪኑ ንፁሀን እያለቀ እየተፈናቀለ ስለሆነ ነው ከታች ያለውን የአዲስ ማለዳ ዜና አንብቡት !!


በኦሮሚያ ክልል ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ተፈናቅለዋል ተባለ

በኦሮሚያ ክልል ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን ሴንተር ፎር ዴቭሎፕመንት ኤንድ ካፓሲቲ ቢዩልዲንግ (CDCB) አስታወቀ።

ድርጅቱ በክልሉ ስላለው ኹኔታ አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት፤ “በክልሉ እየተካሄደ ያለው ግጭት ካስተለው መፈናቀል በተጨማሪ፤ የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል እንዲሁም የልማት እንቅስቃሴዎች ተቀዛቅዘዋል” ያለ ሲሆን፤ የሕዝቡም ማህበራዊ ትስስር መሸርሸሩን ጠቁሟል፡፡

ድርጅቱ አደረኩት ባለው ጥናት መሰረት በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ክልል 1 ሚሊየን 292 ሺሕ 323 ሰዎች ተፈናቅለዋል ያለ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ 374 ሺሕ 400 ወይንም 29 በመቶ የሚሆኑት ብቻ በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ድጋፍ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ገልጿል፡፡

የተቀሩት 71 በመቶ የሚሆኑት ተፈናቃዮች ደግሞ በማህበረሰቡ ውስጥ ተበታትነው እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡

ድርጅቱ በዩኤስኤይዲ ትብብር ባዘጋጀው በዚህ ሪፖርት፤ በተለይም በምስራቅ ወለጋ እና ምዕራብ ወለጋ ያለው ኹኔታ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፤ ከአጠቃላይ ተፈናቃዮች ውስጥ  859 ሺሕ ወይንም 66 በመቶ የሚሆኑት ከኹለት ዞኖች ብቻ የተፈናቀሉ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡

በተጨማሪም በክልሉ ያለው ግጭት በትምህርት ላይ ያመጣውን ተፅዕኖ በዝርዝር ያስቀመጠው ሪፖርቱ፤ በክልሉ 739  ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን እንዲሁም ከ210 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸውን ገልጿል።

1 ሺሕ 117 መምህራንና የትምህርት ባለሙያዎች ከሥራቸው ገበታቸው ውጪ መሆናቸውንም ጨምሮ አመላክቷል፡፡

በተጨማሪም ድርጅቱ ከክልሉ ጤና ቢሮ አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት፤ ግጭት በተቀሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 208 ጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ፣ እንዲሁም 788 የሚሆኑት ደግሞ በከፊል መውደማቸው መገለጹን አዲስ ማለዳ ከሪፖርቱ ተመልክታለች፡፡

በዚህም 10 አምቡላንሶች መዘረፋቸውን፣ 45 የሚሆኑት መቃጠላቸውን እንዲሁም 25 ደግሞ ከአገልግሎት ውጭ መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤ በተጨማሪም 2 ሞተር ሳይክሎች መዘረፋቸውን፣ 5 የሚሆኑት ከአገልግሎት ውጭ መሆናቸውን እንዲሁም፤ 80 የሚሆኑት ደግሞ መቃጠላቸውን ገልጿል፡፡

“በምዕራብ ኦሮሚያ ወረዳዎች እና መካከለኛው አካባቢዎች በመንግሥት እና በክልሉ በሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ታጣቂዎች መካከል የሚስተዋለው ግጭት፤ እንዲሁም በተለይ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በፋኖ ታጣቂ ቡድን የሚደረሰው ጥቃት ውድመት አድርሷል” ሲልም ሪፖርቱ ገልጿል።

በተጨማሪም “ግጭት በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች ማህበራዊ ደንቦች ተሽረዋል፣ ማህበራዊ ተቋማት ወድመዋል፤ ጭካኔ እና ሕገወጥነት የተለመደ ሆኗል።” ያለው ሪፖርቱ፤ "ለዚህም በጥቅምት ወር 2015 በምዕራብ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ በገሎ ቀበሌ በመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርሰቲያን ውስጥ፤ፐለአምልኮ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት የ14 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ማረጋገጫ ነው።" ሲል ገልጿል።

ሴንተር ፎር ዴቭሎፕመንት ኤንድ ካፓሲቲ ቢዩልዲንግ (CDCB) በሪፖርቱ በክልሉ የሚስተዋሉት ግጭቶች በተለይ ሴቶች እና ሕጻናትን ለአደጋ የጣሉ መሆናቸውን የገለጸ ሲሆን፤ ቤተሰቦቻቸውን በድንገት የሚያጡ ሕጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑን አስታውቋል። በተጨማሪም ባለቤቶቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች ለዝርፊያ፣ ለአስገድዶ መድፈ እና ለተለያዩ አካላዊ ጥቃቶች እየተጋለጡ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

ስለሆነም በክልሉ የወደሙ መሰረተ ልማቶቸ እንዲስሩ ለአርሶ አደሮች ድጋፍ ማድረግ ያስፈልጋል ያለው ድርጅቱ፤ በተዋጊዎች መካከል በአስቸኳይ ሰላም እንዲወርድም በሪፖርቱ ጠይቋል።

ለደረሰውም ውድመት ከክልሉ፣ ከፌደራል መንግሥቱና ከግብ-ሰናይ ተቋማት አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ አሳስቧል።
Below ⬇️: the 10 countries with the highest food price inflation in the latest #FoodSecurity Update.

wrld.bg/ZBSR50QgQJk
አጭበርባሪ ነጋዴዎች

ባጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብ በተለይ ቱለማ  በማንነቱ እና በመሬቱ ላይ የሚደረገው ጥቃት እና Genocide ዋና ተዋናይ በመሆን የሚጠቀሱት
1ኛ= የኦርቶዶክስ ዘራፊ ቡድን 
2ኛ=የሰሜን ፖለቲከኞች
3ኛ=ብልፅግና ካድሬ እና ደላላ ናቸው

ከዚህ በዘለለ ግን ሌላ ብዙ ያልተወራለት  ሃይል አለ። ይህ ቡድን አጭበርባሪ ነጋዴዎች።
ይህን ሃይል ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ቤት የለሽ ፖለቲከኞች የከተማ አውደልዳይ ነጋዴዎች ይላቸዋል። ፕሮፌሰር ገመቺስ አራዶች ይላቸዋል ። በፕሮፌሰሩ አገላለፅ አራዳ ማለት ሰርቆ አታሎ የሚያድር ማለት ነው። ፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ስለ ቡዳ ፖለቲካ ቀሚያስረዳው መፅሃፉ ውስጥ ከአማራ ቀሚስ ስር ተደብቆ ፖለቲካን የሚዘውሩ ሲል ጠቅሷቸዋል። ኦቦ በቀለ ገርባም ኦሮምኛ ካላወሩ አትግዟቸው አትሽጡላቸው በማለት ምልከታ አስቀምጠዋል።

በአሁን ሰአት ይህ ሃይል ኦሮሞ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ ኦሮሞ ህዝብ ላይ የንግድ ሞኖፖሊ በመፍጠር የህዝቡን ኪስ እያራቆተ  ፣ጨረቃ ቤት እየሰራ እና በሲስተም መሬት እየነጠቀ ፣ የኦሮሞ ጠላት ሚዲያ እና የፖለቲካ ሃይሎችን በፋይናንስ እያገዘ ኦሮሞን እያጠቃ እያስጠቃ እና  ጄኖሳይድ እየፈፀመ  ያለ ሃይል ነው።

ይህ ሃይል መነሻው ከማዕከላዊ ኢትዮጲያ ሲሆን በበሃሪ ቡድንተኝነት የሚንፀባረቅበት ሲሆን እጅግ ስግብግብ ለ assimilation  በጣም አስቸጋሪ እና ጥፋቱም እንደ አንበጣ መጠነ ሰፊ (devastating )ነው ።

ይህ አጭበርባሪ ነጋዴ ቡድን በሁለት የተከፈ ነው ። አንደኛው ከሌላኛው ቡድን ጋር ባለው የእምነት ልዩነት እና የንግድ የበላይነት ውድድር በጋራ ከመዝረፍ በመገንጠል የራሱ ዞን ለመፍጠር በሚታገልበት ወቅት መለስ ዜናዊ ለ ወያኔ ታዛዥ  አጋር ለመፍጠር  ሲል ሁለት ዞን አድርጓቸዋል ። ከዛም በዘለለ ፊንፊኔ ውስጥ የመንገድ ላይ ንግድ እንዲነግዱ በማድረግ፣ መርካቶ ውስጥ የመንግስት ሱቅ እንዲያገኙ ፣ ኮንትሮባንድ እንዲሰሩ እና የመንግስት ስልጣን እንዲጋሩ አድርጎ ወደ ፊት አምጥቷቸዋል። በአንፃሩ ይህ ቡድን የመለስ ዜናዊ ስርአት ለማገልገል በየቀበሌው ለወያኔ የምርጫ ቅስቀሳ በመቀስቀስ እና ድጋፍ በማድረግ፣ ተቃዋሚዎች ላይ በመጠቆም፣ በማሳሰር ፣ በማስገደል እና   መንግስታዊ ተቋማት  ከአሰራር እና  ከህግ ውጪ እንዲሆን በሙስና በማጨቅየት ተግባር ውስጥ በመሰለፍ ፖለቲካን እንደ መወጣጫ በመጠቀም  የንግድ ስርአቱን ለመቆጣጠር ችለዋል። በአሁን ሰአት መሰረቱ በህገወጥነት የተጀመረ የንግድ የበላይነት ተቆጣጥረው ህዝባችንን የማጥፋት ስራ በማስቀጠል በማስፋት ላይ ይገኛሉ።

በአሁን ሰአት እኚ ወንበዴ ነጋዴዎች በዋናነት ለኦሮሞ ጠንቅ የሆኑበት መንገዶች እንደሚከተለው ይቀርባል።
1ኛ = የኦሮሞ ገበሬ ምርቱን ለገበያ በተለይ ለከተማ ገበያ ማቅረብ አልቻለም ይህም የሆነበት ምክንያት በቀደሙት ስርአት እና  በወያኔ ስርአት ወቅት ቀድመው በቡድን ተደራጅተው የተቆጣጠሯቸውን ኢ ፍትሃው የንግድ ሰንሰለት መበጣጠስ ባለመታሰቡ ባለመቻሉ ነው። ምሳሌ ለመጥቀስ የኦሮሞ ገበሬ ያመረተውን የግብርና እና ኢንዲስትሪ ምርት እንደ  ጫት፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ በግ ፍየል ፣ የስንዴ ፉርኖ  ዱቄት፣  ሲሚንቶ፣የባህር ዛፍ ጨፈቃ  አጠና ቅመማ ቅመም ....ወዘተ በምንም ተአምር ለገበያ ማቅረብ እና አትርፎ መሸጥ አልቻለም።
2ኛ= የንግድ ስርአቱ ላይ የአቅርቦት ተመንን በመኖፖሊ በመያዝ  ሸቀጣ ሸቀጥ በመደበቅ እና እጥረት በመፍጠር  እጅግ ግዙፍ ትርፍ ለግላቸው በማትረፍ ኦሮሞ ህዝብ ላይ የኑሮ ውድነትን ድህነት በማንሰራፋት ላይ ይገኛሉ። ምሳሌ ለመጥቀስ መርካቶ ገብቶ የሚወጣ ማንኛው እቃ ከትንሿ መርፌ እስከ ትልቁ ማሽነሪዎች ሃገራዊ ተመን የሚተመነው በነዚህ  ነጋዴዎች ነው። አንዲት ኦሮሚያ ገጠር ውስጥ የምትገኝ ሱቅ ሳሙና ዘይት ክብሪት የምትሸጠው ፊንፊኔ ተቀምጦ ተመን በሚሰራው  ቡድን መሰረት ነው። ኦሮሞ ህዝብ ባለጊዜ እየተባለ ስሙ ከመንቋሸሽ ውጪ የ economy autonomy  የለውም። እኛ አደገኛ ወንበዴ ነጋዴዎች በቅርቡ በረመዳን ፆም ውስጥ ቴምብር በመደበቅ እጥረት በመፍጠር በከፍተኛ ዋጋ ሲሸጡ ነበር። ሲሚንቶ ሽንኩርት Even በኮረና ወቅት ማስክ በመደበቅና እጥረት እንዲፈጠርና በሰው ህይወት ላይ እየቀለዱ  ለግላቸው  ከፍተኛ ትርፍ ማግበስበስ ተግባራቸው የታወቁ ናቸው።
3ኛ= የመንግስት ተቋማት ውስጥ ስርዓት አልበኝነትን ዘመናዊ  ሙስናን መፍጠር። ይህን ተግባር የሚፈፅሙት በዋናነት መሬት ለመውረር ፣tax ለማጭበርበር እና import expor ላይ ነው። ይህ ተግባር የሚፈፅሙት ተደራጅተው ብር መድበው ጉዳይ አስፈፃሚ ደላላ ፣ የህግ ባለሞያ፣ ፖለቲከኛ፣ መሃንዲስ፣እና አማካሪ ቀጥረው ነው። ይህን በማድረግ እጅግ ሰፊ መሬት ከኦሮሞ ገበሬ ነጥቀዋል ።ፊንፊኔ ውስጥ ከ11ዱ ክፍለ ከተማ አንዱን የግላቸው አድርገዋል ሸገር ከተማ ውስጥ ሰበታ ኬንቴሪ ፉሪ  እና አሸዋ ሜዳ የሚባሉ ግዙፍ area የቱለማ ኦሮሞን ነቅለው  በነሱ ቁጥጥር ስር ገብቷል ።በየቦታው በብሄራቸው ስም የተሰየመ  ሰፈር የትዬሌሌ ነው። አንድ ኦሮሞ ሰፈር የሚባል የሚያቅ አለ?
ኦሮሞን በሰፊው ለማጥቃት ሰፋፊ የንግድ መነገጃ ሼዶችን ፣ጨረቃ ቤቶችን፣የንግድ infrastructure እና ሌሎች system አስፍተው  ተቆጣጥረዋል።

4ኛ=በተጨማሪ የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦትን  በአከፋፋይነት በአንድ ቤተሰብ ቁጥጥር ስር በማዋል ያ ቤተሰብ ደሞ ለተወለደበት አካባቢ ሰዎች  በአነስተኛ ዋጋ በማቅረብ ለኦሮሞ እና  ለሌላው ብሄር በማስወደድ እና ከጫወታ ውጪ በማድረግ ፊንፊኔ  እና ሸገር  ውስጥ እያንዳንዷ መውጫ መግቢያ ላይ ያለ ሱቅ ሞኖፖላይዝድ እንዲሆን አስችሏል። ይህም አንዱ ባለሱቅ ለሌላው  በመደወል የፈለጉትን ዋጋ በማውጣት ህዝቡን  እንደፈለጉ እንዲበዘብዙ አስችሏቸዋል።
5ኛ=  ሌላው ቄሮን በማስመታት ይታወቃሉ። ቀበሌ ውስጥ በመመላለስ መረጃ በማቀበል አልፎ ተርፎ ለኦሮሚያ ፖሊስ ለመከላከያ ገንዘብ ስንቅ በማቅረብ ከወያኔ ዘመን ጀምሮ  እስከ  አሁን በብልፅግና ወቅትም ቄሮን በማሳሰር በማስገደል ስራ ውስጥ ተሳታፊ ሆነው ይገኛሉ።

6ኛ=  ኦሮሞን መብት እናስከብራለን የሚሉ ፖለቲከኞች ባለስልጣናትን በገንዘብ እና በትናንሽ መደለያ በመሸንገል እራሳቸውን እንደ እስስት በመቀያየር ኦሮሞ ሳያቅ ኦሮሞን እያወደሙ ይገኛሉ።


####
እንደ መፍትሄ


ለኦሮሞ ህዝብ እናስባለን የሚሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የኦሮሞ ተወላጆች የኦሮሞ ሙሁራን እና አንቂዎች ኦሮሞ በንግድ Autonomy  እንዲኖረው የሚከተሉት ጉዳዮች ላይ መስራት ያስፈልጋል።

1=ኦሮሞ ከእርሻ ስራ በተጨማሪ ንግድ እንዲለምድ በዘመቻ እና ቀጣይነት ባለው መልኩ ስልጠና መሰጠት አለበት።
2= በአምስቱም የፊንፊኔ በር መውጫ ለኦሮሞ የግሉ መርካቶ መገንባት በተጨማሪ እሰከ ታች የንግድ ሰንሰለት መፈጠር አለበት
3= ነባር ነጋዴዎች ኦዲት ተደርገው ከኦሮሞ ህዝብ የዘረፉት ተመላሽ የሚደረግበት ዘዴ መፈጠር አለበት
4=የኦሮሚያ ሴኩሪቲ ሲስተም እያንዳንዱ የኦሮሞ ፖሊስ ወታደር ሚሊሻ ቤተሰቡ ንግድ ውስጥ እንዲሳተፍ ማድረግ ያስፈልጋል።
5= ኦሮሞ ተጨማሪ ክህሎት እና ሪሶርስ የሚያሳድግበትን መንገድ ለመፍጠር በሙሁራን ፖለቲከኞች የታገዘ ፕሮግራም መዘጋጀት አለበት
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሮባ ቀዌሳ የሸዋ ኦሮሞ ለዘመናት ከነበረበት ቄዬውና ከማሳው ከነበረበት ተደላድሎ በ "ታቦት ወረደ" በ "ጸበል ፈለቀ" ስም ተሸንግሎ፣ ከቄዬው ተፈናቅሎ ሌላው በሱ መሬት ሲተከል የተሰማውን መራር ሀዘን እንዲህ በማለት በጽሁፍ ገልጿል:-
ዜና፡ #በትግራይ ክልል 32 ወረዳዎች ላይ የከፋ ድርቅና የምግብ እጥረት ማጋጠሙን ክልሉ አስታወቀ

በትግራይ ክልል ደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅ፣ መካከለኛውና ሰሜን ምዕራብ አካባቢዎች የከፋ የድርቅ አደጋ ያጋጠማቸው መሆኑን የክልሉ ኮሚሽን የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ግብረ መልስ አስተባባሪ አቶ ልጅዓለም ካሕሣይ መናገራቸውን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።

በክልሉ የተከሰተው የድርቅ አደጋ በዋነኝነት በጦርነቱ እና ከተፈጥሮ ጋር ተያይዞ የድርቅ አደጋ በመከሰቱ ያጋጠመ መሆኑን አስተባባሪው ገልጸዋል ብሏል።

ክልሉ ያጋጠመው አደጋ ከአቅሙ በላይ እንደሆነ ባሳወቀው መሠረት ርዳታው ለሚያስፈልጋቸው የክልሉ ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱ መጠናቀቁን #የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገልጿል ብሏል፡፡

በመጪዎቹ ሦስት ቀናት ለሦስተኛ ዙር የሚሰራጭ ርዳታ መኖሩን ጠቁሟል።
https://addisstandard.com/Amharic/?p=2919
"Nowar" ስንል እኛ ሰላማው ዜጎች ነን ጦርነት አንፈልግም በሰላም ወጥተን በሰላም መግባት እንፈልጋለንና የምትዋጉ አካላት ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩና ሰላም አውርዱ ማለታችን እንጂ አንደኛውን ደግፈን ሌላኛውን ነቅፈን አይደለም።
Forwarded from informtion 24
ከፍተኛ ሚስጥራዊ መረጃዎች የሚገኙበት ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃዎች እንደ ልብ የሆኑበትንን ይህንን ገፅ ይከተሉ።

https://www.tg-me.com/information1005
የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች መካከል ተመሳሳይ የብሔር ማንነት ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊያደርግ ነው።

የከተማ አስተዳደሩ በቅርቡ ለሚተገብረው የሠራተኞች ድልድል ሲባል ከ14 ሺህ በላይ የከተማ አስተደደሩ ሠራተኞች ነገ አርብ ታኅሣሥ 12/2016 ዓ.ም. ለፈተና እንደሚቀመጡ የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለቢቢሲ ገልጿል።
https://bbc.in/41vTW6S
በፊንፊኔ ከ1654 በላይ የሻዕቢያ/ህግደፍ ሰላዬች በቁጥጥር ስር ውለዋል መንግሥት ቢዘገይም መልካም ሥራ ጀምሯል

ኢሳያስ አፍ ወርቂን ግፍ ሸሽተው የመጡ ኤርትራዊያን በዚህ ዘመቻ ጥቃት እንዳይደርስባቸው መለየት እና ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል
መረጃ ‼️

በመከላከያ ሰራዊት አደራዳሪነት በአዴንና በአማራ ክልል ይካሄድ የነበር የሰላም ስምምነት በሰላም ተጠናቀቀ።

በአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(አዴን) እና በ አማራ ክልል መንግስት ሲካሄድ የሰነበተው የሰላም ስምምነት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አደራዳሪነት አደራዳሪነት ሊጠናቀቅ የቻለው አዴን ያቀረባቸው ፍትሃዊ የአገው ህዝብ ጥያዌዎች ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አግኝተው ውይይት ተካሂዶባቸው ምላሽ የሚሰጣቸው ህጋዊ አግባብ የተግባር ስራ ለመሥራት የተወሰነ በመሆኑ በዛሬው እለት ታህሳስ 13/20016ዓ.ም በሙሉ መተማመን ተፈራርመዋል።

ዋና ዋናዎቹ፦
1)የአገው ህዝብ የራስ አስተዳደር ጥያቄ እንዲመለስ
2)አዴን በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በህጋዊ መንገድ ተመዝግቦ በፓርቲነት በሰላማዊ መንገድ እንዲታገል
3)የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሰራዊት ተሃድሶ ተሰጦት ትጥቅ በመፍታት መንግስት በሚያስቀምጠው አቅጣጫ እንዲካተት

ተራ ቁጥር ሶስት ወይንም ትጥቅ መፍታት፣ተሃድሶና ውህደት የሚከናወነው በተራ ቁጥር አንድና ሁለት የተጠቀሱት ስምምነቶች ተፈፃሚ ከሆኑ በኋላ ነው።

የአገው ዴሞክራሲ ንቅናቄ (አዴን )የአገውን ህዝብ ጥያቄ በትጥቅ ትግል ለማስመለስ በማለም ወደ በረሃ የወረደ እና በርካታ ሰራዊት በስሩ ያሉት መሆኑንም ምንጮቻችን ገልፀውልናል።
አ ገ ው ብ ሔ ራ ዊ ክ ል ላ ዊ መ ን ግ ስ ት
© Melesse Engida
#Oduu_Gamachiisaa.

Ijaarsi siidaa Mootii #Kumsaa_Morodaa magaalaa Naqamteetti eegalame.

Ijaarsi siidaa mooticha Kumsaa Morodaa birrii miiliyoona 23 oliin magaalaa #Naqamtee ijaaramuu eegaluu bulchiinsi magaalichaa beeksise.
Akka odeeffannoo bulchiinsa magaalichaatti, siidaan kun magaalaa #Naqamtee iddoo marfata 1ffaa jedhamutti birrii miliyoona 23.78'n magaala Naqamteetti ijaarama. .
Siidaan kun kan ijaaramu gaaffii jiraattota magaalaa Naqamteefi uummata godinaalee Wallaggaa baroota dheeraaf gaafataa turan deebisuu yaadamee ta’uu himameera.

Sirna jalqabsiisuu ijaarsa siidaa kanaarratti Kantiibaan Bulchiinsa Magaalaa Naqamtee, Obbo Misgaanuu Tulluu, Bulchaa Itti aanaa Godina #Wallagga_Bahaa, Obbo Gammadaa Tafarraa, jaarsoliin biyyaafi abbootiin amantaa argamaniiru.
2024/09/24 11:15:31
Back to Top
HTML Embed Code: