Telegram Web Link
ኦሮምያ ውስጥ የወንድማማቾች እልቂት ሊቆም ይገባል የኦሮሞ ህዝብ ለኔ ምታስቡ ከሆነ ሁለታችሁም ተደራድራቹ ስላም አምጡ ብሎ በአንድ ድምፅ ሊጮህ ይገባል
በተረፈ ዲያስፖራው ጦርነት መስበኩን ሊያቆም ይገባል የጦርነት ጉዳቱ እዛው ጦርነት ውስጥ ያለው ህዝብ ነው የሚያውቀው።
ሞት ይብቃ !! ጦርነት ይብቃ !!
#Coming_Up: The United States House Committee on Foreign Affairs open hearing on #Ethiopia.

'Ethiopia: Promise or Perils, The State of U.S. Policy'

Members of the subcommittee on #Africa, led by
Chairman John James (R-MI), will receive testimonies on the topic from Amb. Mike Hammer, Special Envoy to the Horn of Africa and Tyler Beckelman, Deputy Assistant Administrator Bureau for Africa, U.S. Agency for International Development.

Day: Thursday, 30 November 2023
Time: 10:00 AM EST
Local Time: 6:00 PM EAT

The hearing is available by live webcast on the Committee's website at
foreignaffairs.house.gov

Or live via YouTube
youtube.com/live/eY2OLOfVx
ሁለንተናዊ ስላም በሌለበት ሁኔታ ሰላማዊ ሰልፍ በሚል ሁከት ለመፍጠር ባንክ ለመዝረፍ የግለሰቦች እና የመንግስት ንብረቶችን ለማውደም የተጠራው ስልፍ መፍቀድ የለበትም።
በዋናነት ኦሮምያ ውስጥ ያለው ጦርነት በድርድር ቆሞ ስላም እንዳይመጣ ጠንክረው እየሰሩ ያሉት በመንግሥት ውስጥ ያሉ ስላም ከመጣ ጥቅማችን ይቀራል ብለው የሚያስቡ እና አክራሪ ዲያስፖራዎች ናቸው ። መሬት ላይ ያለው የኦሮሞ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ. ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች ተደራድረው ስላም እንዲያመጡ ይፈልጋል ።

ህዝቡን አዳምጡት !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ላይ ያለው ድርቅ በቂ ትኩረት አልተስጠውም ሁላችንም ልንረባረብ ይገባል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ወጣት ሀገር ለቆ በየመን ወደ ሳውዲ አረቢያ እየተጓዘ ነው ሰላም ካልመጣ የባስ ይሆኗል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የአገው ብሄር ተወላጅ ለፅንፈኛ ኦሮሞ ጠሎች የስጠው ምክር ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
U.S. Special Envoy to the Horn of Africa, Mike Hammer
ትግራይ ከዛ አውዳሚ ጦርነት ወጥቶ እንዲ በስላም ፂዮን ማርያምን ሲያከብር ውሏል
ኦሮምያ ውስጥ ያለው ጦርነት ከሌላው ለየት የሚያደርገው የኦሮሞ ህዝብ በጠላት ተከቦ ወንድማማቾች በአይዶሎጂ ልዩነት መገዳደላቸው ብቻ ነው።

#No_More_War
የሰሞኑ የኦዳ በልድግልዱ ጥቃት ተከትሎ አሶሳ ዞን ስር ባሉት ወረዳዎች በንፁሃን የኦሮሞ ተወላጆች ላይ የጅምላ እስራት እና ግድያ እየተፈፀመ ይገኛል።

ለአብነት አሶሳ አቅርብያ ሸደርያ በምትባል ቀበሌ ብቻ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የምሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች
ታስረው ይገኛሉ ።

በየትኛውም በኩል በንፁሃን ላይ የምፈፀም ጥቃት እስራት ግድያ ልቆም ይገባል ።

ይህ ጥቃት በጊዜ ካልቆመ አካባቢው ላይ ከፍተኛ ትርምስ እንዲፈጠርና የለየለት የብሔር ግጭት ተፈጥሮ ሰባዊና ቁሳዊ ጉዳት በአካባቢው እንዲፈጠር ምክንያት መሆናቸው የማይቀር መሆኑን ይህንን ተግባር የምፈፀሙ አመራሮች ሆነ አካላት ሊያስቡ ይገባል ።

አሶሳ አዲስ የግጭት እና የፖለቲካ ትርምስ ግንባር እንዳትሆን ስጋት አለኝ ‼️
Kenenisa Bekele has still got it 🙌

2:04:19 for 4th place at the Maratón Valencia. No man aged over 40 had ever broken 2:05, until today 😮‍💨

📸 Sportmedia.es
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከነዚህ እርኩሳን እራሳችሁን ለዩ የራሳችሁን የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መስርቱ ።
በአሁን ስዓት የኦሮሞ ህዝብ አንገብጋቢ ጥያቄ

1 ሰላም
2 ድንበር ዘለል ወረራና ጥቃት እንዲቆም
3 ኑሮ ውድነት ማስተካከል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሻቢያ ጋር ያልተቀደስ የሶዶማዊ ጋብቻ ለፈፀማቹ ፋኖዎች እና ፅንፈኞች አዳምጡት ።
ሀገራችሁን ከማን ጋር ሆናቹ እየወጋቹ እንደሆነ እወቁት
በመንጋ ጩህት ግርግር በመፍጠር የአሜሪካ ኤምባሲ እንዴት ፊንፊኔ ይጠራል በማለት ትልቅ የቲውተር ዘመቻ ላደረጉ ጭንጋፍ ፋኖ ዲያስፖራዎች የአሜሪካን ኤምባሲ ለVOA ይህንን መልስ ሰጥቷል።
.
.
.
.
አሳዛኝ ክስተት ትላንት አመሻሽ በሐረሪ ፖሊሶች ( Harari Police Commission የተፈፀመው 😭😭😭😭😭
"ትላንት አመሻሹ ላይ በሀረሪ ክልል ሀማርሬሳ ኬላ የተከሰተው አሳዛኝ ክስተት በጣም ያማል እሱን ለማናገር እንኳን ከባድ ነው ። በአወዳይ እና ሀረር መካከል በTVS ባጃጅ ሰዎችን በማጓጓዝ የቤተሰቡን ህይወት እና ኑሮ ለመለወጥ እየሰራ ያለው አላሙዲን የተባለ ወጣት ትናንት ማምሻውን ከአወዳይ ሐረር ከተማ ሰው አድርሰው ወደ አወዳይ እየተመለሰ በግምት 2 ሰአት አከባቢ ሐመሬሳ ኬላ ስደርስ ፖሊሶች ባጃጁን አስቁሞ "የኛ ንቀት አለብህና እኛን ይዘህ ዝም ብለህ ሂድ " ብሎ ባጃጁ ውስጥ የነበሩት ሰዎች ከባጃጁ አውርደው ፖሊሶች ባጃጁን ተሳፍረው ወደ ጫካ ወስደው ወጣት አላሙዲንን በጥይት ደብድበው ገደሉት። ለስራ ከቤት ወጥቶ ትናንት ለሊት 8 ሰአት ላይ አስከሬኑ ወደ ቤተሰቡ ተወሰደ
2024/09/24 23:17:56
Back to Top
HTML Embed Code: