Telegram Web Link
የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞዬ ሩቶ በማርሳቢት እየተካሄደው ባለው ደማቅ የቱርካና ሃይቅ ባህል ፊስቲቫል ላይ በቦረና ኦሮሞ ባህል አለባበስ ለብስው የባህል ፊስቲቫሉን ታድመዋል ።
"ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሰላማ ሊቀ ጳጳስ ዘአውስትራሊያ: ኒውዝላንድ ወዘኹሉ ኣድያሚሃ" በመሆን ዛሬ በቅድስቲቷ አክሱም ፅዮን ማርያም ተቀብለዋል።
በትግራይ እና አማራ ክልል ርሀብ ተከስቷል ተጋሩዎች ለተቸገሩ ለመድረስ አካውንት ከፍተዋል. የምትችሉ አግዙ ለሌሎችም እንዲያግዙ ሼር አድርጉ
#ኣበርገለ

ረሓብ ቀን አይሰጥም!
ብልፅግና የህፃን ድርጊቷን አቁማ አሁንም ለድርድር በሯን ክፍት ታድርግ ዛሬ በቡራዩ የጃል መሮ ወንድም አበራ ድሪባን ከመኖርያ ቤቱ አፍና ወስዷለች ይህንን በማድረግ የሚገኝ ትርፍ የለም ትርፍ የሚገኘው ቁጭ ብሎ በመነጋገር በመደራደር ብቻ ነው ።

በስላም የሚኖረውን አበራ ድሪባን ፍቱት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢሳያስ አፍወርቂ የራሱን ህዝብ አባሮ ጨርሶ ከተማዎቹ አርጅተው ፈራርሰው Ghost city ካደረገ ከጨረስ በኃላ ዛሬ ፋኖን እያስለጠነ እያስታጠቀ ኦሮሞን ለማስወጋት እየላከ ይገኛል

ለመሆኑ ለራሱ ህዝብ እና ሀገር ያልሆነ ለኛ ይሆናል ብላቹ ነው ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማንፌስቶ አልባው የቅጥረኞች ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ።
መነሻቸውም መዳረሻቸውም የኦሮሞጥላቻና የስልጣን ጥም ነው።
ይሄም ህልም ብቻ የሆነ ቅዠት!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኮምቦልቻ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ፋኖን አንፈልግም ብሏል
ኦሮምያ ውስጥ የወንድማማቾች እልቂት ሊቆም ይገባል የኦሮሞ ህዝብ ለኔ ምታስቡ ከሆነ ሁለታችሁም ተደራድራቹ ስላም አምጡ ብሎ በአንድ ድምፅ ሊጮህ ይገባል
በተረፈ ዲያስፖራው ጦርነት መስበኩን ሊያቆም ይገባል የጦርነት ጉዳቱ እዛው ጦርነት ውስጥ ያለው ህዝብ ነው የሚያውቀው።
ሞት ይብቃ !! ጦርነት ይብቃ !!
#Coming_Up: The United States House Committee on Foreign Affairs open hearing on #Ethiopia.

'Ethiopia: Promise or Perils, The State of U.S. Policy'

Members of the subcommittee on #Africa, led by
Chairman John James (R-MI), will receive testimonies on the topic from Amb. Mike Hammer, Special Envoy to the Horn of Africa and Tyler Beckelman, Deputy Assistant Administrator Bureau for Africa, U.S. Agency for International Development.

Day: Thursday, 30 November 2023
Time: 10:00 AM EST
Local Time: 6:00 PM EAT

The hearing is available by live webcast on the Committee's website at
foreignaffairs.house.gov

Or live via YouTube
youtube.com/live/eY2OLOfVx
ሁለንተናዊ ስላም በሌለበት ሁኔታ ሰላማዊ ሰልፍ በሚል ሁከት ለመፍጠር ባንክ ለመዝረፍ የግለሰቦች እና የመንግስት ንብረቶችን ለማውደም የተጠራው ስልፍ መፍቀድ የለበትም።
በዋናነት ኦሮምያ ውስጥ ያለው ጦርነት በድርድር ቆሞ ስላም እንዳይመጣ ጠንክረው እየሰሩ ያሉት በመንግሥት ውስጥ ያሉ ስላም ከመጣ ጥቅማችን ይቀራል ብለው የሚያስቡ እና አክራሪ ዲያስፖራዎች ናቸው ። መሬት ላይ ያለው የኦሮሞ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ. ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች ተደራድረው ስላም እንዲያመጡ ይፈልጋል ።

ህዝቡን አዳምጡት !!!
2024/09/28 11:15:08
Back to Top
HTML Embed Code: