Telegram Web Link
ግዴላቹሁም ድርድር ስላም ሲባል አትደንግጡ. ከዚህ ሚያተርፈው ኦሮሞ ህዝብ ነው ብትችሉ የመፍትሄው አካል ሁኑ ካልቻላቹ ፀጥ በሉ

ድል ለኦሮሞ ህዝብ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ህዝብ የጦርነት አስከፊነት ተረድቶ በቃን ጃዊሳው ከላያችን ዞር በል ማለት ጀምረዋል

ይቀጥላል !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድርድሩ በስኬት እንዲጠናቀቅ መልካም ምኞት እና ፀሎት እናደርጋለን
ከስምምነት ብዙ ነገር ይገኛል ብዬ አስባለሁ
፦በፓለቲካዉ የተገፉት ደምቀዉ ይወጣሉ
፦የታሰሩት ይፈታሉ
፦በስሙ መነገድ ያቆማል
፦የወገን ላይ ግፍ ይቀረፋል
፦እኮኖሚ ይሻሻላል
፦በህብረት ህዝብህን ሀገርህን ሉኣላዊነት ትጠብቃለህ
Ab Milko
ከኦሮሞ ጋር እየተደራደርክ ፣ እየተመካከርክ ሲያስፈልግም እየተባበርክ ሰላም ታወርዳለህ peace making ይባላል
ከሌላ ወገን ለመሬትህ ፣ ለተፈጥሮ ሀብትህ ለሚመጣብህ ወረራ ደግሞ በሚገባ ታጥቀህ ሰላምህን በዱላ ታስከብራለህ
ይሔ ደግሞ peace keeping ይባላል
ለሰላም ሲሄዱ
መንታ ነዉ መንገዱ
ማለት ይሄ ነዉ ጫላ
Hawii Daraara
#Ethiopia - Second round peace talk to end conflict in #Oromia kicks off in Dar es Salaam; #OLA Commander on board

With Commander of the Oromo Liberation Army (OLA) Kumsa Diriba, popularly known as Jaal Marroo, on board, the second round talks between the Ethiopian federal government and OLA kicked off in Dar es Salaam, Tanzania, on Tuesday.

Addis Standard learned from the diplomatic sources that the two sides were engaged in renewed “political dialogue” over the last three weeks, the “positive outcome” of which helped progress to the ongoing talks between senior military officials of the two sides that kick started yesterday.

Additional diplomatic sources in close proximity to the mediators said as the discussion “progresses into a critical stage, it is increasingly evident that the dedication and resolve demonstrated by all parties to reach a sustainable resolution is commendable.”

https://addisstandard.com/news-second-round-peace-talk-to-end-conflict-in-oromia-kicks-off-in-dar-es-salaam-ola-commander-on-board/
Update: #US, #IGAD, #Kenya & #Norway key peace talk facilitators; #OLA southern command chief arrives in Dar es Salaam

Ongoing talks between the Ethiopian government and OLA which according to diplomatic sources is happening at Hyatt Regency Hotel in Dar es Salaam, Tanzania, involve the active support from external mediators and facilitators, most notably the U.S through a delegation led by Ambassador Mike Hammer, Special Envoy for the Horn of Africa, and senior diplomats representing IGAD, as well as the governments of Kenya and Norway.

General Getachew Gudina, Head of Military Intelligence of the federal defense forces, and Major General Demis Amenu, his deputy, who was part of the first round talks held in May this year in Zanzibar, represented the federal government.

Sources also confirmed to Addis Standard that OLA’s Southern Command Gemechu Regassa a.k.a Jaal Gemechu Aboye and his deputy, were flown via Kenya from their bases in Borana, southern Oromia, to the meeting venue this morning.

https://addisstandard.com/update-us-igad-kenya-ola-southern-command-chief-arrives-in-dar-es-salaam/
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ አራት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አነሱ ።
የሕወሓት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዓለም ገብረዋህድን ጨምሮ በፕሬዚደንቱ ከኃላፊነታቸው የተነሱ ባለሥልጣናት የፕሬዚደንቱ ጽ/ቤት ቺፍ ካቢኔ ሴክተርያት የነበሩት አቶ አማኑኤል አሰፋ ፣ የትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ተክላይ ገብረመድህን እና የትግራይ ደቡብ ምስራቅ ዞን አስተዳዳሪ ወ/ሮ ሊያ ካሳ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ህዝብ መብቱን ከሌሎች ለምኖ አያገኝም ይህ ትውል ድ ላትመልሱት ተነስቷል. የኦሮሞ ቤተ ክህነት ይመሰረታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስላ ውስጥ የአህያ ስጋ ለማህበረሱ እየተሸጠ ነው
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
በሶማሌ ክልል (በዋነኛነት “ሸለሌ ዞን፣ አፍዴሪ እና ሊበን ዞኖች) እና የተለያዩ አካባቢዎች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ እስካሁን በ27 ወረዳዎች፣ በ82 ቀበሌዎች እና በሦስት ትልልቅ ከተሞች ጎርፉ መከሰቱን እና
24 ሰዎች ሲሞቱ፣ 3 ሺሕ 600 የቁም እንስሳት ሞተዋል።

በአጠቃላይ 42 ሺሕ 301 አባወራዎች የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ ወደ 23 ሺሕ አባወራዎች መፈናቀላቸው ተመላክቷል።

በክልሉ እየጨመረ ያለው የዝናብ መጠን እና ትንበያዎች እንደሚያሳዩት የጎርፍ አደጋው ስጋት አሁንም ከፍተኛ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የWBO እና የብልጥግናው መንግስት 2ኛ ዙር ድርድር ታንዛኒያ ላይ በኖርዌይና የአሜሪካ መንግስታት አደራዳሪነት መሆኑ ታውቁዋል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በወረዳ 8 እና በወረዳ 7 መካከል ያለ ወንዝ ነው። መንግስት ለእነዚህ ህፃናት ሲል ድልድይ እንዲሰራላቸው ለፊንፊኔ መስተዳድር አሳውቁልን ብለዋል
‘In the OLA and PP’s gov’t talks being held a tremendous amount of progress has been reached which is beyond encouraging’
Source reveals- a huge milestone& an early Christmas present for all Ethiopians.

Silence the gun& give peace a chance in every nook and cranny of Ethiopia
https://x.com/i_babtist?t=IWWC-OgwrUpwhhxm9UvYIQ&s=09
ኦሮምያ ውስጥ በOLA እና ብልፅግና የተጀመረው ድርድር በሰላም ቢጠናቀቅ የሚከፋቸው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ጥቅማቸው የሚቀርባቸው

1 የአማራ ሃይሎች

2 ፊንፊኔ ውስጥ የታችኛውን መዋቅር እና ንግዱን ይዘው የሚገኙ የብርሃኑ ነጋ ቡድኖች

3 ኢትዮጵያ የመበታተን ህልም ያለው ሻቢያ

4 ከዓባይ ግድብ ጋር ተያይዞ ግብፅ ናት
2024/09/25 05:26:25
Back to Top
HTML Embed Code: