Telegram Web Link
በምዕራብ ኦሮሚያ የወባ ወረርሽኝ መባባሱ ተነገረ

አስከፊ ለሆነ የወባ ወረርሽኝ እና ለመድሃኒት እጥረት ተጋልጠናል ሲሉ በኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች የሚገኙ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ሰዎች በየቀኑ እንደሚሞቱ፣ በአካባቢው ያለው የፀጥታ ሁኔታ እና አካባቢውን በቀላሉ መድረስ አለመቻል ሁኔታውን እንዳባባሰው ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።

ካለፈው ጥር ወዲህ በክልሉ 774 ሺሕ 519 ሰዎች በወባ የተያዙ መሆኑን እና 180 የሚሆኑ ሰዎች በበሽታው ምክንያት መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (OCHA) አስታውቋል። ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው የተመዘገበው በምዕራብ ኦሮሚያ መሆኑን፣ በተለይም ምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ተጠቃሽ መሆናቸውን ቢሮው ጨምሮ አስታውቋል።

ከመስከረም 7 እስከ 13 ባለው የአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ ብቻ፣ በክልሉ እስከ አሁን ከፍተኛ የተባለ የወባ ታማሚዎች ቁጥር መመዝገቡን የክልሉ ጤና ቢሮ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ለምርመራ ከቀረቡት 101 ሺሕ ከሚሆኑ ሰዎች ውስጥ 41ሺሕ 500 የሚሆኑት በወባ መያዛቸው ታውቋል።

ዝቅተኛ የገንዘብ ድጋፍ፣ የመድሓኒትና ሌሎች አቅርቦቶች እጥረት፣ እንዲሁም የጸጥታና አካባቢዎቹን በቀላሉ መድረስ አለመቻል ሁኔታውን እንዳባባሰው በዞኖቹ የሚገኙ የጤና ቢሮዎች አስታወቀዋል።
https://amharic.voanews.com/a/wellega-malaria-deaths/7307992.html?fbclid=IwAR2wQEdYhQYvnux7HrzAnUt2t-AN8UkTddfJcTvlBtvD8iHxR975LL9BuAA
አብይ አህመድ ማለት
ነገር እንዳልጠገበ የአዝማሪ ልጅ ጎረቤትን የሚያውክ ውድቀት ላይ ያለ ተራ ግለሰብ ነው

"ብልፅግና ፋኖን እንኳ ማሸነፍ ያቃተው እየሟሸሸ ያለ ሰራዊት ያለው መንግስት ነው"‼️


"አብይ አህመድ እርስ በእርስ እንደካንሰር እየተባለች ያለች አገር እየመራ መሆኑን የረሳ ለፍላፊና ፈሪ ነው"

አብይ አህመድ ተናጋሪና ፈሪ ነው‼️

የሻቢያ ክንፍ ካወጣው መግለጫ የተወሰደ
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
Oromo Relief Association (ORA) መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ከማንኛውም ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ቢሮ ኖሮት ከሚንቀሳቀስባቸው አከባቢዎች መካከልም UK,Norway,Australia, Canada,Germany ይገኙባቸዋል።

Oromo Relief Association (ORA) ከ1979 (ALA)ጀምሮ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብ ተጎጂዎች እንዲያገግሙ ሲያደርግ የቆየ በመሆኑ ለችግሮች ፈጥኖ በመድረስ በቂ ልምድ ያካበተ ነው።

Oromo Relief Association (ORA) በአፍሪካ ቀንድ በኦሮሚያና ሌሎች አከባቢዎች የአየር መዛባት የእርስ በርስ ግጭት፣የከፋ ረሀብ፣እንዲሁም ከቦታ መፈናቀል የመሳሰሉት ላይ የሰራና እየሰራ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው።

★ ስለዚህ በወቅታዊው የወለጋ የረሀብና የወረርሽኝ አደጋ ህይወቱን እያጣ ላለው ህዝብ አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት አካውንት ስትጠይቁ የነበራችሁ Oromo Relief Association (ORA) ከHaaromsa Finfine ጋር በጋራ በመሆን በተነጋገሩት መሰረት የORA የአዋሽ ባንክ አካውንት ለዚህ ጉዳይ ብቻ መጠቀም እንደሚቻል መግባባት ላይ ስለተደረሰ ከስር በተቀመጠው የአዋሽ ባንክ አካውንት ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።

Oromo Relief Association (ORA)

Baankii Awaash - 01306001113300
Forwarded from Etana Habte (Daniel Tsegaye)
በምዕራብ ወለጋ ዞን በድርቅ ፣ በወባ ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ ለማሰባሰብ ዝግጅት ጨርሰናል።

በዚህም በሶስት ሰዎች የተከፈተ የባንክ አካውንት ማለትም Temesgen Gemechu Negero
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Biru Tsegaye የአቅማችሁን ለወለጋ ወገኖቻችን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 100057766814
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :- 101040013
አዋሽ ባንክ :- 1636462700001

ለወለጋ ወገኖቻችን አስቸኳይ የእለት ምግብ መድኃኒትና መስለ ድጋፎችን በሃገር ውስጥና በውጭ ያለን አቅማችን በፈቀደው አነሰ በዛ ሳንል ተረባርበን ለቦረና ወገኖቻችን ያሳየነውን ፍቅርና አንድነት ዳግም ለወለጋ ወገኖቻችን በጋራ እንቆማለን።

.
.
.

Finfinne Times
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
የወሎ ኦሮሞ ተወላጅ የሆነው አርቲስት sa'aad awol በእስር ቤት ውስጥ በጠና እንደታመመ ከቦታው አረጋግጠናል።
የአማራ ክልል ሹምባሽ ሹመኞቹ (የእሮሞ ልዩ ዞን አመራሮች) አርቲስት ሰአድ አወልን እና መሰል ከሶስት መቶ በላይ ወገኖቻችንን ከምሴ ላይ የእስር ቤት በር ከዘጉባቸው ሁለት አመት አለፈው።
እነዚህ ወገኖቻችን የታሰሩት "ጁንታ ከምሴ ላይ ሲደርስ በደስታ ጨፍራቹሀል" ተብለው ነው። ፍርድ ቤት ምንም አይነት ክስ እንደሌለባቸው እና ንጹሀን መሆናቸውን ቢመሰክርም በአማራ ክልል አመራሮች ሳምባ የሚተነፍሱት የልዩ ዞኑ መሪዎች የጌቶቻቸውን ትእዛዝ ለማክበር ሲሉ እነ ኢያሱን የመሰሉት ጠንካሮቹን እያስገደሉ ፣ ሌሎቹን በእስር ቤት ህክምና አጥተው እንዲሰቃዩ እያደረጓቸው ይገኛል።
ዜጎች በስላም ወጥተው የማይገቡበትን ሀገር ፈጥራቹ ስለ ቀይባህር ስታወሩ ትንሽ ግን ማፈር የሚባል ነገር የለም ?
«ዛሬ በትግራይ ክልል እየተዘከሩ ስላሉ ወገኖች በእጅጉ ማዘናችንን እንገልጣለን። ይህ እንዳይመጣ ብዙ ተማጽኖ ስናቀርብ የነበረ ቢሆንም ሽበት እና ክህነት የማይከበርበት ዘመን ላይ ደርሰን ለዚህ ኀዘን በቅተናል።»

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በትግራይ ክልል በተካሔደው የዘር ጭፍጨፋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች እየተከናወነ ያለውን የኀዘን ሥነ ሥርዓት በማስመለክት አባታዊ የማጽናኛ መልእክት አስተላለፉ
#ማስታወሻ ዛሬም በምእራብ ኦሮምያ፣ በአገው ፣በቅማንት እንዲሁም በጉምዝ ላይ መጠነ ስፊ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ይገኛል
.
.
.
.
Forwarded from Etana Habte (Daniel Tsegaye)
በምዕራብ ወለጋ ዞን በድርቅ ፣ በወባ ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ ለማሰባሰብ ዝግጅት ጨርሰናል።

በዚህም በሶስት ሰዎች የተከፈተ የባንክ አካውንት ማለትም Temesgen Gemechu Negero
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Biru Tsegaye የአቅማችሁን ለወለጋ ወገኖቻችን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 100057766814
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :- 101040013
አዋሽ ባንክ :- 1636462700001

ለወለጋ ወገኖቻችን አስቸኳይ የእለት ምግብ መድኃኒትና መስለ ድጋፎችን በሃገር ውስጥና በውጭ ያለን አቅማችን በፈቀደው አነሰ በዛ ሳንል ተረባርበን ለቦረና ወገኖቻችን ያሳየነውን ፍቅርና አንድነት ዳግም ለወለጋ ወገኖቻችን በጋራ እንቆማለን።

.
.
.

Finfinne Times
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
Oromo Relief Association (ORA) መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ከማንኛውም ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ቢሮ ኖሮት ከሚንቀሳቀስባቸው አከባቢዎች መካከልም UK,Norway,Australia, Canada,Germany ይገኙባቸዋል።

Oromo Relief Association (ORA) ከ1979 (ALA)ጀምሮ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብ ተጎጂዎች እንዲያገግሙ ሲያደርግ የቆየ በመሆኑ ለችግሮች ፈጥኖ በመድረስ በቂ ልምድ ያካበተ ነው።

Oromo Relief Association (ORA) በአፍሪካ ቀንድ በኦሮሚያና ሌሎች አከባቢዎች የአየር መዛባት የእርስ በርስ ግጭት፣የከፋ ረሀብ፣እንዲሁም ከቦታ መፈናቀል የመሳሰሉት ላይ የሰራና እየሰራ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው።

★ ስለዚህ በወቅታዊው የወለጋ የረሀብና የወረርሽኝ አደጋ ህይወቱን እያጣ ላለው ህዝብ አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት አካውንት ስትጠይቁ የነበራችሁ Oromo Relief Association (ORA) ከHaaromsa Finfine ጋር በጋራ በመሆን በተነጋገሩት መሰረት የORA የአዋሽ ባንክ አካውንት ለዚህ ጉዳይ ብቻ መጠቀም እንደሚቻል መግባባት ላይ ስለተደረሰ ከስር በተቀመጠው የአዋሽ ባንክ አካውንት ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።

Oromo Relief Association (ORA)

Baankii Awaash - 01306001113300
የጉራጌ ፅንፈኞች የአማራ አንገት ቆራጭ ፅንፈኞችን ተቀላቅለዋል። ቀቤና ከወልቂጤ ይውጣልን ብለው ጦርነት ከፍተውበታል። ልክ የአማራ አሸባሪዎች ትግራዋዮችን ከወልቃይት ጠገዴ ውጡልን ብለው ጦርነት እንደከፈቱ ማለት ነው። ቀቤና የገዛ ቀዬውን ለቆ አይወጣም!
ኦሮምያ ላይ ጦርነት ሊበቃ ይገባል የተጀመረው ድርድር ይቀጥል የኑሮ ውድነቱ የተቋረጠው ትምህርት የንፁሀን እልቂት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል
እነ ገስጥ ተጫኔ[የሻቢያ ሰዉ] ለማለት የሄዱበት ታክቲክ ታሪክን የማድበስበስ ዕድል አይኖረዉም::ከአዲስ አበባ በርሊን የተላከዉ የገዳይ ስኳድ አንድ የኦሮሞ ነጻነት ታጋይን ለመግደል ነበር!

#Obbo Taayyee Tafarraa Guumaa የቁርጥ ቀን የኦሮሞ ህዝብ ልጆች ከነበሩት አንዱ ናቸዉ::
Obbo Taayyee በአዉሮፓ የኦሮሞ ተማሪዎች ማህበርን ለመመሥረት÷በጀርመን የኦሮሞ ነጻነት ግምባር ቅርንጫፍ ለማቋቋም÷ለኦሮሞ ዕርዳታ ድርጅት [ORA] መሠረት ለመጣል÷
በጀርመን በ1978 Ms.Birgite.M, Mr.Axel Klapoth,
Dr.Thomas Zittelmann ጋር Oromo human right Organization ያቋቋሙ ሰዉ ናቸዉ::
Obbo Taayyee [ SBO] Sagalee Bilisumma Oromoo
የተባሌዉን የራዲዮ ጣቢያ በማስገኘት ሥራ÷Oromo Horn Of Africa Center የተባሌዉን የኦሮሞ ስደተኞች መገናኛ ማዕከል በመመስረት እጅግ የደከሙ ሰዉ ናቸዉ::
ለወገኖቻቸዉ አንደበተ ርቱዕ÷ተጫዋች÷አዛኝ÷ መካሪ ÷ተቆርቋሪ የነበሩት Obbo Taayyee ለደርግ መንግሥት አስጊ ከነበሩት ታጋዮች አንዱ ነበሩ::
በ1982 እ.አ.አ ታዋቂዉን የኦሮሞ ህዝብ ወዳጅ Rev. Hassel Blatt እና Obbo Taayye (ን) ለመግደል በኮሎኔል ተስፋዬ ወ/ሥላሴ በሚመራዉ የኢትዮጵያ የሀገር ጉ/ሚንስቴር እና በጀርመን ዴሞክራቲክ ረፑብልክ የፀጥታ ሚንስቴር[ Stasi] መካከል ስምምነት ይደረሳል::
ለዚሁም ተግባር በፎቶ ግራፍ የተመለከተዉ ሻምበል ባሻ ተድላ ሳሙኤል እና ጌቱ የተባሉ የአየር ኃይል ኮማንዶ ምሩቃንየነበሩ የመረጃ ሠራተኞች ÷ ብቃታቸዉ ተገምግሞ÷ ተገቢዉን የሎጂስቲክ ድጋፍ በርሊን ከሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንደሚያገኙ የደርጉ ዋና ጸሐፊ በነበሩት ሻምበል ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስና በደህንነት ሚንስትሩ በኮሎኔል ተስፋዬ ወ/ሥላሴ ቃል ተገብቶላቸዉ ለግዳጅ ወደ በርሊን ተላኩ::
#የመጀመርያዉ ሙከራ÷
ከሶሻሊስቱ ምዕራብ ጀርመን የስላላ መዋቅር የሽፋን መከላከያ የነበረዉ የኢትዮጵያዉ ነፍስ ገዳይ ኮማንዶ ÷በአደጋ ጊዜ ለማምለጥ÷በማጥቃት ሂደት የማምለጫ ዘዴ÷አስፈላጊ የኮድና ሚስጢራዉ የድረሱልኝ ጥሪ መስመሮች ሁሉ የተዘረጉለት ነበር::
"ድረሱልኝ" ለማለት አማርኛም ሆኔ ጀርመንኛ አስፈላጊ አልነበረም::
የድረሱልኝ ኮድ መደወል ብቻ በቂ ነበር::ከኢትዮጵያ የተላኩት ገዳዮች ሰዉ ለመግደል የሚያስፈልገዉን "ዕዉቀት"እንጅ ጀርመንኛ ተምረዉ አልመጡም ::
ገዳዩ ስኳድ በመጀመርያ ሙከራዉ ድምፅ በማያሰማ ጥይት
ተኩሶ ታዬን ለመግደል ነበር::እግዝአብሔር ትረፍ ስሌዉ Obbo Taayyee በዚያች ሰዓት ከልጆቹ ጋር ስለነበር ገዳዮቹ ከተሰጣቸዉ ተልዕኮ አንጻር "በማናቸዉም መልኵ ከተተኮረበት ሰዉ ዉጪ ሌላ ሰዉ መገደል የሌበትም"የሚለዉን መመርያ ለመጠበቅ የዚያን ቀን ዕርምጃ በይደር አሸጋገሩት::
የግድያ ተልዕኮዉን የመራዉ ሻ/ባሻ ተድላ ሳሙኤል እራሱ ባጠመደዉ ፈንጅ ከጥቅም ዉጪ ሆኖ በምዕራብ ጀርመን ፖሊስ ስያዝ "በመጀመርያዉ ዙር ታዬን ያልገደልኩት ልጆቹ አብረዉ ስለነበሩ ነዉ" ብሎ ተናግሯል በማለት የርህራሄ ገጽታ እንደነበረዉ ለመግለጽ የተከደበት መንገድ ፍጹም ዉሸት ነዉ:: ታዬን ለመጉደል ብዙ ሺህ ኪ/ሜትር ተጉዞ የመጣዉ ገዳይ ከተመቸዉ
በጊዜዉ በርሊን ዉስጥ የነበረዉን ኦሮሞ ስደተኛ አሰልፎ ቢገድል
ደስታዉ ነበር::
#ሁሌተኛዉ ሙከራ
ሁሌተኛ አማራጭ ሆኖ የተገኘዉ÷Obbo ታዬ በተናጥል ማግኘት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያነጣጠረ ነበር::
ለዚሁም Obbo ታዬ ይሰራበት በነበረበዉ "Berliner Missionswerk"ኸደ ተባለዉ ተቋም በፖስታ የታሸገ ፈንጅ በታዬ ስም መላክ ነበር::
ለዚህም ሥራ ጀርመንኛ የሚችሉ÷የመንገድ÷የቤት ቁጥርና የአከባቢዉን የፖስታ ኮድ የሚያዉቁ ሌሎች ሰላዮች ነበሩ ማለት ነዉ::
ለግድያ የተላኩት ሁለቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ሰላዮች ከሽፋን ሰጪዎቻቸዉ ባገኙት መረጃ Obbo ታዬ ይሰራበት በነበረዉ መ/ቤት አድራሻ ፈንጂዉን ለመላክ ዝግጅት ስያደርጉ÷እራሳቸዉ ባደረሱት የጥንቃቄ ጉድለት ፈንጂዉ ፈንድቶ ጌቱ የተባሌዉን የስኳድ አባል ስገድል÷ሻምበል ባሻ ተድላ ሳሙኤል ሁለት አይኑን÷ሁለት እጁን አጣ:: በጀርመን ፌዴራል ረፑብልክ መንግሥት ሰበአዊ ፈቃድና በቀይ መስቀል ጥረት ተድላ
ሳሙኤል ኢትዮጵያ ተመልሶ ቤተሰቡን÷ዘመድ አዝማዱን
ሳይገናኝ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ዉስጥ ከሰዉ እንዳይገናኝ ተቆልፎበት ኖረ::
የነ ሻ/ባሻ ተድላን የነፍስ ገዳይነት ተልዕኮ" ለሀገር ሚስጢር መከራን የተቀበለ"በማለት ያወደሱት እነ ገስጥ ተጫኔ [ዘነበ ፈለቀ] "ነበር "በሚለዊ መጽሐፋቸዉ ላይ ከመነሻዉ የዋሹት ትልቅ ዉሸት አለ::
እሱም የነ ሻ/ባሻ ተድላ ሳሙኤል የበርሊን ግዳጅ "አንድ ሻቢያን ለመግደል ነበር"የሚለዉ ዉሸት ታላቅና ግልጽ ዕዉነታን ለመሸፋፈን ነዉ::
ይህም "የኦሮሞ ታጋዮች ስጋት አይፈጥሩም"ለማለት በመረጃ ትንትና ኦሮሞን ትግል ላለማንሳት የተጠቀሙበት ዘዴ ነዉ::
Obbo ታዬን የገዳዮች ሙከራ አልቻላቸዉም::የመግደል ሙከራዉ ከተሞከረባቸዉ ቦኋላ ለ26 አመታት ኖረዉ÷ታግለዉ÷የኦሮሚያን መመስረት÷Afaan Oromoo የኦሮሞ ህዝብ የሥራ ቋንቋ መሆኑንናፈበኦሮሚያ ት/ቤቶች Afaan Oromoo የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሆኖ አይተዉ ጁላይ 4/2008 በተፈጥሮ ህመም ታመዉ ስታከሙ ከቆዩ ቦኋላ አረፉ::
#Obbo ታዬ የተወደዱ÷የተከበሩ÷ለሁሉም የኦሮሞ ልጆች ችግር የሚጨነቁ÷ለመርዳት ወደ ኋላ ያላሉ ታላቅ ሰዉ ነበሩ::
2024/09/25 19:30:13
Back to Top
HTML Embed Code: