ይህ ሚልኪ(milky) የተሰኘው app ነው:: በኛው የኦሮሞ ልጆች የተሰራው ይህ app ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ ተዘጋጅቷል::
ልክ እንደ TikTok አጫጭር ቪዲዮ መልቀቅ ይቻላል:: ልክ እንደ instagram ፎቶዎች መልቀቅ ይቻላል:: እንዲሁም ከማንም ሰው ጋር chat ማድረግ ይቻላል::
ከዚህ በተጨማሪም የተለያዩ gift 🎁 ለወዳጃችሁ መስጠት ሚቻልበት app ነው:: በapp store & playstore ላይ በመግባት አፕልኬሽኑን ማግኘት ትችላላችሁ:: በተጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥም ብዙ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል::
ይህ የቁቤ ትውልድ ይለያል ስልህ በምክንያት ነው:: ሁላችንም ይህን የአባ ገዳ ልጅ ምርት የሆነውን app በመጠቀም እና ሰዎችም share በማድረግ እርስ በእርስ እናሳድግ::
Our future is bright
https://apps.apple.com/us/app/milky/id6451075300?platform=iphone
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.milkymedia.Milky

ተስፋ ቆርጠው እሬቻ የኛ ነው ከማለታቸው በፊት የኦሮሞ እሴቶች በጠቅላላ በ UNESCO እንዳይመዘገብ እንደዚህ በደብዳቤ እና በአካል በመገኘት ጭምር ሲታገሉ ነበር
.
.
.
.
.
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚህ ደብተሩን ቀዶ ሚጨፍር ተማሪ የተሻለ ነገር አንጠብቅም አለፉ የተባሉት 27 ሺዎቹ እንደገና ይጣራ
.
.
.
.
.
.
Oromo Relief Association (ORA) መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ከማንኛውም ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ቢሮ ኖሮት ከሚንቀሳቀስባቸው አከባቢዎች መካከልም UK,Norway,Australia, Canada,Germany ይገኙባቸዋል።
Oromo Relief Association (ORA) ከ1979 (ALA)ጀምሮ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብ ተጎጂዎች እንዲያገግሙ ሲያደርግ የቆየ በመሆኑ ለችግሮች ፈጥኖ በመድረስ በቂ ልምድ ያካበተ ነው።
Oromo Relief Association (ORA) በአፍሪካ ቀንድ በኦሮሚያና ሌሎች አከባቢዎች የአየር መዛባት የእርስ በርስ ግጭት፣የከፋ ረሀብ፣እንዲሁም ከቦታ መፈናቀል የመሳሰሉት ላይ የሰራና እየሰራ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው።
★ ስለዚህ በወቅታዊው የወለጋ የረሀብና የወረርሽኝ አደጋ ህይወቱን እያጣ ላለው ህዝብ አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት አካውንት ስትጠይቁ የነበራችሁ Oromo Relief Association (ORA) ከHaaromsa Finfine ጋር በጋራ በመሆን በተነጋገሩት መሰረት የORA የአዋሽ ባንክ አካውንት ለዚህ ጉዳይ ብቻ መጠቀም እንደሚቻል መግባባት ላይ ስለተደረሰ ከስር በተቀመጠው የአዋሽ ባንክ አካውንት ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
Oromo Relief Association (ORA)
Baankii Awaash - 01306001113300

Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Irreechaa 🇩🇯 Djibouti
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አራትም አምስትም ልጅ የቀበሩ አሉ ፣ እኒህ እናት 3 ልጆቻቸውን ቀብረው 4ተኛው ታሞ ጋሪ ላይ ይገኛል። ወላጅ ልጆቹን መታደግ አልቻለም....በሚያሳዝን መልኩ በኮባ ነው ቀብር የሚፈፅሙት"
.
.
.
.
Birmannaa Lammii!
Lammiileen keenya Godiina Wallagga Lixaafi Qeellam Wallaggaa keessatti rakkoo dhibee Busaa fi beelaaf saaxilamaa jiran hedduu tahuun ni beekama.Addatti, Aanaalee akka Beegii, Gidaamiifi Qondaalaa keessatti haala hammaataa ta’een ummanni keenya miidhamaa jira.
Sababa dhibee busaafi beelaa kanaan haadholee hedduun du’aaf saaxilamaniiru.Daa’ímman dhalatanis osoo hin guddatin kichuutti hafaniiru.
Warri dhukkubsatanii lubbuun jiranis waan ittiin yaalaman gahaa dhabanii du’a isaaniif guyyaa lakkaawwataa jiru. Deessuun waan mucaa isheetti kennitu dhabdee ija ishee duratti daa’imni ishee jalaa du’aa jira.
Kanaafuu, rakkoo hamaafi hammaataa ummata keenya fixaa jiru kana furuuf hirmaannaa ummata keenyaa baay’ee barbaachisaadha. Miidhaa dhibee kanaa hirdhisuuf wantootni armaan gadii hatattamaan barbaachisu. Isaanis:
- Qoricha dhibee busaa
- Nyaata daa’immanii fi
- Angoobara (uffata bookeen busaa akka nama hin ciniinne dhorku) .
Eegaa, ummata kana gargaaruun dirqama namummaafi Oromummaa keenyati.
Akkuma Kanaan dura gargaarsa garaagaraa ummata keenyaaf gochaa turre, ammas harka walqabannee ummata keenyaaf qaqqabuu qabna jennee amanna.
Maalree, haaluma kanaan dura waan isin nutti kennitan itti gaafatamuummaan ummata keenyaa biraan akkuma gahaa turre, ammas karaa seera-qabeessaan koreen dhaabbatee herreegni baankii banameera. Kanaaf, hawaasa keenyaaf birmaadhaa jennee waamicha Oromummaa isiniif dhiyeessina !
Lakkoofsi herreegaa maqaa namoota sadii:
1. Arfaasee Hirkoo Kumsaa
2. Biru Tsegaye
3. Temesgen Gemechu Negero tiin banameera.
Qindeessitoonni:
1. Eebbisaa Baayyisaa
2. Marid Tulluu fi
3. Taagal Daaqaati.
Lakk. Herreegaa Baankii:
Baankii Daldala Itoophiyaa -1000577668117
Baankii Hojii -Gamtaa Oromiyaa -101040013
Baankii Awaash -013201118948100
Baankii Oromiyaa -1636462700001
Jiraatti waliif haa birmannu. Ulfaadhaa!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1/ 2016 ዓ.ም፡- የኢሬቻ በዓል በተከበረበት ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ሃባቦ ጉዱሩ እና ኮምቦልቻ ወረዳዎች ላይ በተፈፀመ የድሮን /የአየር ጥቃት ከ12 ሰዎች በላይ መገደላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ፡፡
ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ የሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ እንገለፀው፣ በወረዳው ልዩ ስሙ መርፈታ መኮንን በሚባል አካባቢ ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራው እራሱን ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የሚለው ታጠቂ ሀይል እና በመንግስት ሀይሎች መካከል ሲካሄድ በነበረ ግጭት ላይ መንግስት ረፋድ 5፡30 በፈፀመው የድሮን ጥቃት 7 የወረዳው ነዋሪዎች ሞተዋል፡፡
በተመሳሳይ መልኩ የሃባቦ ጉዱሩ አጎራባች በሆነው የኮምቦልቻ ወረዳ ነዋሪ በበኩሉ በሁለቱ ወገኖች መካከል ሲካሄድ የነበረው ግጭት በማግስቱ መስከረም 27 መቀጠሉን ገልፆ በእለቱ ከሰዓት በኋላ 10፡30 ላይ ልዩ ስሙ ለገ ኮምቦልቻ በሚባል ስፍራ መንግስት በፈፀመው የአየር ጥቃት 5 ሰዎች ወድያው ሲሞቱ ሶስት ሰዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ ወደ ኮምቦልቻ ሆስፒታል ተወስደው ህክምና ላይ ናቸው ሲል ተናግሯል፡፡
በተጨማሪም በእለቱ ረፋድ 4፡30 ላይ የመንግስት ሀይሎች በወረዳው በሚገኘው ሁላ ጉቶ ቀበሌ ውስጥ በከፈቱት ተኩስ ሁለት ወጣቶች እና አንድ አዛውንት መገደላቸውን ነዋሪው አክሎ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጧል፡፡
ኮምቦልቻ ወረዳ ከኮምቦልቻ ከተማ በ10 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቢቂልቱ ባርገሞ ሞሴ የሚባል ቦታ ላይ የምንግስት የፀጥታ ሀይሎች በከፈቱት ተኩስ ፍቃዱ አበራ የተባለ የአካባቢው አርሶ አደር በጥይት ተመቶ ጉዳት እንደደረሰበት እና መኖሪያ ቤቱ መቃጠሉን ለላኛው የወረዳው ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ አስረድቷል፡፡ ነዋሪው አክሎም በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እና በመንግስት ሀይሎች መካከል ያለው ግጭት መስፋፋቱን ተከትሎ የስልክ እና የማብራት አገልግሎት መቋረጡን ገልጧል፡፡
መከላከያ ሠራዊትን ጨምሮ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት በአሁኑ ወቅት መባባሱን የተናገሩት ነዋሪዎቹ በዚህም ምክንያት በተለይ ባለፉት ቀናት ውስጥ በኮምቦልቻ እና ሃባቦ ጉዱሩ ወረዳዎች የበርካታ ዜጎች ህይወት እያለፈ እና በርካታ ነዋሪዎች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በምዕራብ ኦሮሚያ በሁለቱ ወገኖች መካከል በተደጋጋሚ በሚካሄደው ግጭት ላይ የአየር ጥቃት ሲፈፀም የአሁኑ የመጀመሪያ አይደለም፡፡ ከአንድ አመት በፊት ጥቅምት ወር ላይ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጮቢ ወረዳ ኦፉ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቃሌ ተብሎ ሚጠራው ቦታ ላይ መንግስት በወሰደው የድሮን ጥቃት ከ68 በላይ ሰዎች መሞታቸውን ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ አዲስ ስታንዳርድ መዘገቡ ይታወሳል፡፡
ከተወሰቡ ቀናት በኋላ ጥቅምት 30 ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ መነ ሲቡ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቁጥጥር ስር ናት በተባለ መንዲ ከተማ ላይ በተወሰደ የአየር ጥቃት ከ20 በላይ ንፁሃን ሰዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ቢቢሲ መንግስት የወሰደው የአየር ጥቃት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ተሸከርካሪ ላይ ያነጣጠረ ቢሆንም በአብዛኛው የሞቱት ንፁሃን ዜጎች ናቸው ሲል በወቅቱ ዘግቧል፡፡
ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ግዜ ድረስ ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ ተፈፀመ ስለተባለው የአየር ጥቃት ከመንግስት በኩል የተገለፀ ነገር የለም፡፡ ነዋሪዎች በገለፁት መረጃ ላይ የሁለቱን ወረዳዎች ኃላፊዎች ለማነጋገር ያደረግነው ሙከራ ባለመሳካቱ አስታየታቸውን ማካተት አልቻልንም፡፡
Addis Standard

Forwarded from Etana Habte (Daniel Tsegaye)
በምዕራብ ወለጋ ዞን በድርቅ ፣ በወባ ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ ለማሰባሰብ ዝግጅት ጨርሰናል።
በዚህም በሶስት ሰዎች የተከፈተ የባንክ አካውንት ማለትም Temesgen Gemechu Negero
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Biru Tsegaye የአቅማችሁን ለወለጋ ወገኖቻችን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 100057766814
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :- 101040013
አዋሽ ባንክ :- 1636462700001
ለወለጋ ወገኖቻችን አስቸኳይ የእለት ምግብ መድኃኒትና መስለ ድጋፎችን በሃገር ውስጥና በውጭ ያለን አቅማችን በፈቀደው አነሰ በዛ ሳንል ተረባርበን ለቦረና ወገኖቻችን ያሳየነውን ፍቅርና አንድነት ዳግም ለወለጋ ወገኖቻችን በጋራ እንቆማለን።
.
.
.
Finfinne Times