Telegram Web Link
Inbox

ጤና ሚኒስቴር ድልድል ባደረገበት ወቅት ዶ/ር አየለ ለራሱ ብሔር እየተሟገተ ወሳኝ ቦታዎችን እንዲይዙ አድርጓል፡፡
አሻንጉሊቱ ዶ/ር ደረጀ ምን ሰራ?
በጣም ክፉ የሆኑ በተንኮል እንጂ በስራ የማይታወቁ የብልጥግና ኔተዎርክ ያላቸውን አቶ ሙሉጌታ ደበል እና ሀብታሙ ደምሴ የተባሉትን ሰዎች ይዟል፡፡ እነሱን የመረጠበት ምክንያት ሰው ስለሚያውቁ ለዶ/ር አብይ ነግረው ሚኒስተር እንዲያስደርጉት ነው፡፡ ዶ/ር ደረጀም ለኦሮሞ እየሰራ አይደለም፡፡ በሌላ በኩል ስታየው ዶር አየለ ለፋኖ ቡድን እያገለገለ ነው፡፡ ዶ/ር ደረጀ ግን ኦሮሞ አንገቱን ደፍቶ በመስሪያ ቤቱ ሲኖር ምን ሰራ? መልካም ስም የሌላቸው ሆዳም ካድሬዎችን ይዞ ለራሱ ስልጣን ከመታገል ውጭ ምን ሰራ?
#darraa_ደራ

የደራ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀው የባህልና የትውፊት መረሀ ግብር የኛዋ ደራ እንዲህ ባማረና ወግ ማዕረጉን በጠበቀ ለመጪው ትውልድ እንዲህ ባህሉን ጠብቆ እንዲቆይ ቄሮና ቀሬውን በመደገፍ አሮጌውን አመት በማመስገን አዲሱን አመት በተስፋ ለመቀበል በጎቤ እና በሽኖዬ ጨዋታ እና ጭፈራዎች ሀገሬ ደራ እንዲህ በባህሏና በአልባሳቶቿ ደምቃና ተውባ እንዲህ ሽቅርቅር ብላ ውላለች

#ጀባን_ዋቃ
በቅማንት ብሄረሰብ ዘንድ የሚከበረው የሸሙናየ የምስጋና በአል በጳጉሜ ቀናት እንደሚጀመር ተገለፀ።
==============================================

ሸሙናየ በቅማንት ጥንታዊ ባህል መሰረት የአሮጌው አመት መውጫና የአዲስ አመት መሸጋገሪያ ላይ በጳጉሜ ቀናት የሚከበር በአል ነው ።

ይህን በአል ወጣቶች በየአካባቢያቸው ተውበውና አምረው በባህላዊ ጭፈራ የሚያከብሩት የበአል ሳምንት መሆኑን የብሄረሰቡ ተወላጆች ይገልፃሉ።

በሸሙናየ በአል ወጣት ወንዶች የክረምቱ ወር ያለፈና የእርሻ ወቅት ያለቀ መሆኑን ለማብሰር ጅራፍ አዘጋጅተው ተራራማ ቦታዎች ላይ ወጥተው ያጮሃሉ።

ሴት ልጃገረዶች ደግሞ በባህል አልባሳት ተውበው ሸሙናየ እያሉ እየጨፈሩና እየዘፈኑ ወደ ወንዝ የሚወርዱበት የባህል ክንዋኔ መሆኑን የብሄሩ ተወላጆች ገልፀዋል።
መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ችግር የሆነውን የአማራ ክልልን በአዋጅ ፈጠረ!

ይህ ስተት የአገዎ፤የወሎ ኦሮሞና የቅማንት ህዝብን የእራሳቸውን ክልል አሳጣ!

ዶ/ር አብይ ክፋቱን መሸከም አቅቶት የፈረሰውን ክልል 3 በመከላከያ መልሶ ልገነባው አይገባም!
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
What has democracy, or democratic tradition, got to do with a genocidal/fascist regime of Abiy Ahmed? #Leencoo_is_wrong_again!
"በአዲሱ ዓመት የሰው ሕይወትን የሚቀጥፉ የመሳሪያ አፈ ሙዞች በሙሉ ወደ መጋዝን መግባት አለባቸው፤ ችግሮችን በውይይት አሊያም በሕግ እየተፈቱ የሀገርና የሕዝብ ሉዓላዊነት ነጻነትና አንድነት መረጋገጥ አለበት፤ ሀገርንና ሕዝብን ለዘለቄታው በአንድነት የሚያስቀጥሉ የሕግ የበላይነትን ማክበር፣ እኩልነትን ማረጋገጥ፣ የጋራ ተጠቃሚነትን እውን ማድረግ፣ የተጐዳውን መደገፍ፣ ሆድ የባሰውን ማለዘብ፣ የተጠቃውን ማጽናናት ሲቻል ነው"--- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2016 ዓመተ ምሕረት የዘመን መለወጫን በማስመልከት ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ

አሜን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትክክል ነው በአንድ ሀገር ውስጥ ሁለት የታጠቀ ሃይል ሊኖር አይገባም መከላከያ ፋኖ ላይ የጀመረውን ህግ ማስከበር በከባድ መሳርያ እና ድሮን በመታገዝ አማራ ክልል ያለውን ትጥቅ መሰብሰብ አለበት።
.
.
.
.
የዘረኛውን ኢሰመጉ NGO ጉድ ተመልከቱ። የማዕከላዊው ኢትዮጵያ ቀጠና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የስም ዝርዝራቸው ተመልከቱ በኢትዮጵያ ሥም ሙሉ በሙሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች ናቸው።
Galgala sa'aatii 12:00tti karaa #youtubechannel Dhaabbata Hordoftoota Amantii Waaqeffannaa yaa ilaallu, barnoota baay'ee irraa barannaa!

https://youtube.com/@dhaabbatahordoftootaamanti9945?si=5z0JyVDiwwe3ppVQ
Forwarded from Save Oromia 💪
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀግና ህዝብ ያበቀላት ትዕግስት አሰፋ የዓለም የማራቶን ሬከርድን በ2:11:53 በመግባት በ2019 በBrigid Kosgei ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን 2:14:04 ክብረወሰኑን እንክትክቱን በማውጣት በአለም የሴቶች ማራቶን ታሪክ ቀዳሚዋ ሆና ለመመዝገብ ችላለች።

Guinness world of Records ይህንን መዝግቦ ይዟል።

💚
የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሃላፊው አንቶኒ ጄ. ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአፍሪካ ቀንድ የጸጥታ ችግሮች እና የአንድነት፣ ሰላማዊ እና የበለፀገች ኢትዮጵያ የጋራ ግብ ላይ ዛሬ መወያየታቸውን አስታወቁ።

ሃላፊው ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ገልፀው በፖለቲካዊ ውይይት እና ሰብአዊ መብቶችን በማስከበር ሰላማዊ መፍታት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል።

ሃላፊው እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የምግብ ዕርዳታውን እንደገና ለማስጀመር በተሻሻለው የሰብአዊ ቁጥጥር ላይም ተወያይተዋል።
Kitaabni J/ Lammii Beenyaa gabaa irra jira, bitadhaa!
Hundee Gaafii siyaasaa Oromoo akka ajaa'ibaatti ibse, irraa barattu ykn hubannoo argattu!
#ረሀብ_በዋግ_ኽመራ😥
~~~~~~~~~~~~
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ስር ያለው ሰሀላ ሰዬምት ወረዳ በከፍተኛ ድርቅ ተመቷት።

" እንስሳት እያለቁ ነው ሰው በረሃብ መሞት ጀምሯል ቀየውን ትቶ የተሰድድም ብዙ ነው "

የአከባቢው ነዋሪዎች ለጋዜጠኞች ሁኔታው ሲያስረዱ "በዚህ ሳምንት የሚበላ ካልቀረበ ልጆቻችንን በህይወት አናገኛቸውም " ብለዋል።

የግብረሰናይ ድርጅቶች ቃል መግባት እንጂ ጠብ የሚል ነገር አላደረጉም። መንግሥትም ለገዛ ዜጎቹ እየደረሰ አይደለም።

የድርቅ ጉዳቱን የታዘቡ ወገኖች ሁኔታው ከሰባ ሰባቱ ረሃብም እጅግ አስከፊ ይሆናል ሲሉ ስጋታቸውን ይገልፃሉ!
2024/09/27 21:35:04
Back to Top
HTML Embed Code: