Telegram Web Link
መልካም ዜና!
የቱለማ ገዳ ወደ ቀዬው ተመለሰ!
በገዳ ቱለማ የፊንፊኔ ቅርንጫፍ ከመቶ ሃምሳ የስደት ዓመታት በኋላ እነሆ ዛሬ ተመልሶ የቱለማ ኣባ ገዳ ገልማን በኦሮሚያ ዋና ከተማ ፊንፊኔ ውስጥ በቦሌ ክፍለከተማ በይፋ ተመሥርቶ የገልማውም ምርቃት በይፋ ተከናውኗል።
የቱላማ ኦሮሞ በሀገሪቷ ገዥ ነገሥታቶች ያረፈበትን ጫና ስቃይ መከራ ስደት መፈናቀል እስራት ሞት ስቅላት ሁሉ ሳይበግረው እስከዛሬ የራሱ ማንነት ገላጭ የሆነውን ባሕልና ቋንቋውን የገዳ ሥርዓት እሴቶችን ስለተጫነበት ጭቆና ምንም ሳይበግረው ጫናዎቹንም ተቋቁሞ እስከዛሬ ያቆየ ትልቅ ሕዝብ ነውና እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን!
ከልብ እናመሰግናለን!!!
Baga Gammadne!
Abbootii Gadaa Tuulamaatti Damee Finfinnee Galma Abbaa Gadaa Handhuuratti deebisanii ijaaran.
Oromoon Tuulamaa Mootoliin Itoophiyaa irratti wal jijjiiranis aadaa fi sirna isaa osoo hin gatin as gahee jira. Har'as Abbootiin Gadaa fi Qotee bultoonni Boolee fi Naannawaa ishee waan Boonsaa hojjettaniif Galatoomaa isiniin jenna!
Baga Gammadne!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምስቅልቅሉን ከኣማራ ክልል ኣውጥተን ወደ ሌሎች ክልሎች እናሻግራለን
https://www.tg-me.com/danny4677
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ኦሮሚያ ልማት ማሕበር ለትግራይ ወጣቶች ማሕበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ180 ደርዘን ደብተር ድጋፍ አደረገ።
እናመሰግናለን ሌሎችም ክልሎች, ከተማ መስተዳድሮችና ክፍለ ከተሞች ለትግራይ የተቻላችሁን በቁሳቁስም ሆነ በገንዘብ ድጋፋችሁን እንሻለን።
ኦቦ በቀለ ገርባ በኢትዮጵያ ዉስጥ ሰላማዊ ፖለቲካን ማስኬድም ሆነ በሰላም በህይዎት መኖር አስቸጋሪ ሆኖ ስለተገኘ ከፓርቲያቸዉ መልቀቃቸዉን እና አሜሪካን ሀገር ጥገኝነት መጠየቃቸዉን አሳዉቀዋል::
እንደ አንድ የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል ደጋፊ የኦሮሞ ህዝብ ተደራጅቶ ከጠላት አንገት ቆራጭ ፋኖ እራሱን እንዲከላከል ማንቃት ፣ማደራጀት፣ ማስታጠቅ ሲገባ በአማራ ክልል የተነሳው የህዝብ ጥያቄ አብይ አህመድ እንዲመልስ ግፊት እናድርግ እንደግፋቸው የሚል ክህደት የሞላበት ንግግሮች እና ፁሁፎችን መመልከት ጀምረናል።

ሚታገሉት መንግሥት ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብ ነው መስድብ ዛቻ ኢትዮጵያ የኛ ናት ሀገሩን ልቀቁ በማለት የጆኖሳይድ ጦርነት ነው ያወጁት ድንበር ተሻግረው የኦሮሞን ገበሬ መግደል ፣ አፍኖ መውሰድ፣ መዝረፍ እመድፈር የጀመረዋል ከአጎራባች አማራ ክልል ጋር ሚዋሰኑ ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ኦሮሞዎች ስጋት ውስጥ እንደገቡ እየነገሩን ነው።

ይህ በእንዲህ እያለ አንዳንድ ኦሮሞዎች የአማራ ክልል ቀውስ ህጋዊነት ለመስጠት ብሎም የኦሮሞ ህዝብ ትግላቸውን እንዲደግፍ የጥሪ ፁሁፎች እያየን ነው።

አጉል ልወደድ ባይነት እና ካሀዲነት ካልሆነ በቀር. የኦሮሞ ህዝብ ላይ መሰራት ያለበት እየተሰራ ኡይደለም የኦሮሞ ሙሁራኖች በአማራ ሊሂቃን የሚነገሩ ትርክቶችን የጆኖሳይድ ቅስቀሳዎችን የመመከት ሥራ ከመስራት ዝምታን መርጠው እያየን ነው የአማራ ሙሁራን በኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚያደርጉትን ስም ማጠልሸት እንዲሁም የጆኖሳይድ ጥሪ ተርጉመው ለ UN ለ State Department ለ EU ለ AU ለ Human Rights Watch እንዲደርስ እያደረጉ አይደለ ህዝባቸው እራሱን እንዲከላከካ ጥሪ እያቀረቡለት አይደለም የትኛውን ዲያስፖራ አንቀሳቅሰው ከኦሮሞ ህዝብ ጋር እንዲቆም እያደረጉ አይደለም

ይህ በእንዲህ እያለ የአማራ ትግል ህዝባዊ ነው በሚል እንድንደግፍ ጥሪ ምታደሩጉ ስዎች ቢያንስ በዝምታ ብትተባበሩን ጥሩ ነው አርድሀለው አጠፋሀለው ከሚለን ጋር ምንሰለፍበት አንዳች ምክንያት የለም።
ኦቦ በቀለ ገርባ ብዙ መስዋትነት ለኦሮሞ ህዝብ የከፈለ ነው በቄ ፍፁም ስላማዊ የሆነ ትግል የሚያምን ነው. አሁን ያለው ሥርዓት ግን በመግደል የሚያምን ስለሆነ ሳይወድ በግዱ በለበት ሀገር ጥገኝነት ጠይቋል።
በውጪ የሚኖሩ ኦሮሞ ማህበረሰብ ገንዘብ በማስባሰብ ምስጋና ፕሮግራም ሊያዘጋጁለት ይገባል ብዬ አስባለው ይሄኔ ሌላ ብሄር ቢሆን ታቦት በሥሙ ተቀርፆለት ነበር።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከነዚህ ነውረኞች እና ቧልተኞች ጋር እንዴት ይኖራል ?
ልክ በዚህች እለት ቀን 1988 ዓ.ም በመሀል ፊንፊኔ ሽሮ ሜዳ ገና በጠዋቱ ኦሮሙማን፣መበደልን፣የህዝቦቹን ሰቆቃ በጊታሩ አዋዝቶ ስለ ነፃነት በመፋለሙ በአርዮሳዊ ተገባራት እርካታን ሲያጣጥሙ በነበሩ በደህንነት አባላት በመሀል ፊንፊኔ ሽሮሜዳ ውስጥ እቤቱ ድረስ በመግባት በህክምና የ6ኛ አመት ተማሪ ከነበረች እጮኛው ጭምር ገድለውት ጸጉሩን በገመድ አስረው
በመኪና የተጎተተው ኤቢሳ አዱኛ ....
.
ሁሌም በልባችን ውስጥ ይኖራል
ኦሮምያ ላይ ጦርነት ሊበቃ ይገባል የተጀመረው ድርድር ይቀጥል የኑሮ ውድነቱ የተቋረጠው ትምህርት የንፁሀን እልቂት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል
SAVE OUR SOULS, Crying From Jigjiga,Ethiopia
======-======
በጅግጅጋ ከተማ የሚኖሩ የወላይታ፣ ሃዲያ፣ ከምባታ ተወላጆች (የቀድሞ ደቡብ ክልል ተወላጆች) ካለፈዉ እሁድ ጀምሮ በጅምላ እየታፈሱ በመታሰር ላይ መሆናቸዉ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተራገበ ይገኛል።ይሁንና፣
======-
ክስተቱን በተመለከተ በሲሪዬስ የደህንነት ስጋት ዉስጥ የምንገኝ ስለሆነ ስማችን አይጠቀስ ያሉት ሁለት የወላይታ ተወላጆች ስልክ ደዉለዉ እንደሚከተለዉ ገልጸዋል። በዚህ መሠረት:-
1ኛ/ በወላይታ፣ ሃዲያ፣ ካምባታ፣ ሲዳማ ብሔር ተወላጆችን በጅምላ እያፈሱ፣ ከባድ ድብደባ እየፈጸሙ እስር ቤት ማጎር መጀመር በከተማዉ የኢትዮ ሶማሌ ብሔር ተወላጅ የሆነች አንዲት ልጃገረድ ላይ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል ተፈጽሞባት ከመገደሏ ጋር የተያያዘ መሆኑን።
2ኛ/ የክልሉ/የከተማዉ ፖሊስና ጸጥታ አካላት በወንጀሉ የተጠረጠሩትን ግለሰቦች ለይቶ በቁጥጥር ስር በማዋል ተገቢዉን ምርመራ ከማድረግ ፋንታ የቀድሞዉ ደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጆችን ባጠቃላይ የወላይታ፣ ካምባታ፣ ሃዲያ፣ ሲዳማ ብሔር ተወላጆችን በተለይ በጅምላ እያፈሰ፣ ከባድ ድብደባ እየፈጸመ እስር ቤት ማጎሩ ሕጋዊና አመክንዮአዊ መሠረት የሌለዉና xenophobic የፖለቲካ አንድምታ ያለዉ መሆኑን፣
3ኛ/ ከከባድ ድብደባ በኋላ እያፈሱ እስር ቤት የታጎሩት ዜጎች ከእሁድ እስከ ማክሰኞ ድረስ ምግብ፣ ዉሃና ልብስ እንዳያገኙ መደረጋቸውን
4ኛ/ ይባስ ብሎ በድብደባ፣ ረሐብና ዉሃ ጥም የተጎሳቆሉትን እስረኞች ከማክሰኞ ምሽት ጀምሮ በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች እየጫኑ ከጅግጅጋ ከተማ ወዳልታወቀ አከባቢ የተወሰዱ መሆናቸዉን፣
5ኛ/ ወዳልታወቀ አከባቢ በሌሊት ከሚጓዙባቸዉ ተሽከርካሪዎች እየዘለሉ ለማምለጥ ከሞከሩት ታሳሪዎች መካከል እስከ ረቡዕ 11:30 ድረስ ስምንት ሰዎች መሞታቸዉን፣
6ኛ/ ከሚጓጓዙበት ተሽከርካሪዎች ዘልለዉ ማምለጥ የቻሉት ታሳሪዎች ወደ ጅግጅጋ ከተማ ተመልሰዉ መግባታቸውን ተከትሎ በከተማዉ ነዋሪ የሆኑ የክልሉ ተወላጆች በቁጣ ተነሳስተዉ በከተማዉ ባገኟቸዉ የቀድሞዉ ደቡብ ክልል ተወላጆች ላይ ከባድ ድብደባ መፈጸማቸዉን ተከትሎ የሞቱት ሰዎች እሬሳ (ቁጥራቸዉ አይታወቅም) በርካቶች የአካል ጉዳት የደረሰባቸዉ በካራማራ ሆስፒታል ዉስጥ የሚገኙ መሆኑንና
7ኛ/ እየተፈጸመ ያለዉን ብሔር ተኮር ጥቃት ለማስቆም መንግስታዊ ጥረት የሌለ በመሆኑ በሲሪየስ አደጋ ዉስጥ መሆናችንን ተገንዝባችሁ save our souls የሚል ጥሪያችንን ለሚመለከተዉ ሁሉ አሰሙልን።
ተቀጥረው በአባቷ ሱቅ ውስጥ በሚሰሩ አራት ወንዶች በደቦ ከተደፈረች በኌላ በገመድ ተሰቅላ የተገደለች ፋጡማ ኡጋስ ይህች ነበረች። ወንጀሉ በሱማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ባለፈው እሁድ ነው የተፈጸመው። አባቷ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ የፍትህ ያለ እያለ ነው። በየጥጉ፣ በየማህበረሰቡ ውስጥ አውሬ አውሬ ሞልቶናል። ሴት ከምድር ላይ የጠፋች ይመስል ይህችን አንድ ፍሬ ህጻን በደቦ ካሰቃዩአት በኋላ ወንጀሉን እንዳትናገር በገመድ ሰቅለው ገደሏት።

የሱማሌ ክልል መንግሥት ድርጊቱን የፈፀሙትን ተከታትሎ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባው ክልል ውስጥ ያሉ ሌሎች ብሄር ብሄረስቦችን እያፈናቀለ በሲኖ ትራክ ወደ ኦሮምያ እየደፋቸው ይገኛል

ድርጊቱን የፈፀሙት ተይዘው ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉም ይተባበር ሌሎች ንፁሀንን መንካት ግን የሱማሌ ክልል መንግሥት ነገ ዋጋ ያስከፍለዋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰለ ካድሬዎች ያለማቋረጥ ጮህናል አደብ አስገዙ ብለናል አሁንም የሚስማ ካለ ይስማ
ከስር ባለው ሊንክ ውይይታችንን ሙሉውን ያገኙታል

https://youtu.be/Lg3ebQ09Q3o?
2024/09/27 17:26:55
Back to Top
HTML Embed Code: