Telegram Web Link
#አቡነ_ሳውሮስ

በሁሉም ኦሮሞ ህዝብ እና በመላ ኢትዮጵያ ህዝብ (በጥቅቶቹ በስተቀር) የሚወደዱ አባት እንደሆኑ ይታወቃል። የህዝብን አደራ ተሸክመዋል። 26 አባቶችን ከገዳም በፀሎት የምኖሩትን ጠርተው ጳጳስ አድርገው ሰይመዋል።

#ታዲያ_ዛሬ

1፣ ከገዳም የጠራችሁትን መኖኮሳትን ጥሎ፣ ያውም ደግሞ ስልክ እንኳ ስደወልሎት ዝም ማለት አግባብ ነው። እርሶ እኮ አባት ኖት፣ ከሌሎች ትሻላላችሁ ብለን ነበር

2፣ መላ ኦሮሚያን ጨምሮ ሌላ የሀገሪቷ ክፍልም የ እርሶ ሆኖ ሳለ ሸገር ሲቲን ከአቡነ ዜና ማርቆስ መውሰድ ምን የሚባል ጫወታ ነው?

3፣ የ ኦሮሞ ህዝብ ለኔ ይከራከርልኛል፣ 24ቱን አባቶች ይልኩልናል ብሎ ስጠብቆት ከህዝቡ ጋር የማይተዋወቁ፣ ክርስቶስን ትቶ ሚንልክን የሚያመልኩ አባቶችን ለመላክ መዘጋጀቶ ምን ይባላል?

4: እናንተ መርጣችሁ ለመላክ ያቀዳችሁት አባቶች ህዝቡ አይቀበልላችሁም። ከህዝብ ጋር አተካሮ መግባት ተገቢ ነው ወይ

5፣ በኦሮሚያ እና ብሔር ብሔረ ሰብ ስም የተሰበሰበ ገንዘብ ኦዲት አልተደረገም። አካውንቶቹ ራሱ ብዙ ነው። በእንቅስቃሴ ስም ብዙ ሌቦች ተፈጥሮም ልሆን ስለምችል፣ በ እግዝአብሔር ስም የተሰበሰበ ገንዘብ ኦዲት ይደረግ። የቀረ ካለ ለቤተክርስትያን ገቢ ይደረግ

6፣ አባታችን እርሶ ከሁለቱ አባቶች ተለይቶ ምናልባትም እንደምወራ በሸገር ሲቲ ጳጳስነት ቀይሮ መሄድ ከአባት ይጠበቃል?

7፣ ወደ ሚዲያ ወጥቶ ለህዝቡ ስለ እንቅስቃሴ፣ ስለ ደረሳችሁበት ነገር፣ ስለ 24ቱ አባቶች መግለጫ ብሰጡ

8፣ በአፋን ኦሮሞ የሚያገለግሉትን ከርሶ ጋር የታገሉ ሰዎችን ማባረር፣ ከደረጃቸው (የስራ) ዝቅ ማድረግ፣ ከቦታቸው ወደ ገጠር ማሳደድ ተገቢ ነው?

#ጎዶልያስ
ኦሮምያ ላይ ጦርነት መቆም አለበት ወደ ጠረጴዛ በመሄድ መደራደር ያስፈልጋል ህዝባችን ከዚህ በኃላ የሚሸከመው መከራ ሊኖር አይገባም ።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ለአምስት አመት በረሀብ አለንጋ የተገረፈው ቦረና ዘንድሮ በዚህ መልኩ ምርት አስገብቷል።
ፈጣሪ ሁሌም ይስማቹ🙏

.
" ፓትርያሪኩ ቤተ ክርስትያን ኣይወክልም ብላቹ ቀኖና ስትጥሱ ፅድቅ ሌላ ሲጥሰው ኩነኔ የሚሆንበት ትክክል ኣይደለም።"

ኣቡነ ማትያስ

Qalli Grand Tigray
መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ግብረሶዶም

“ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው።”
— ዘሌዋውያን 20፥13
ወራሪው የአማራ አንገት ቆራጭ ፋኖ ዛሬ በጠዋቱ የመተከል ዞን አዋሳኝ በሆነው የአገው ዞን አዮ ጎግሳ ወረዳ አምባላና አካባቢው ላይ በንፁሃን የአገው ሕዝብ ላይ ተኩስ
ከፍቶ እየጨፈጨፈ ይገኛል ‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የከተማው ወጣት አስተሳስብ በዚህ ስዓት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሸገር ልጆች አስተያየት ቀጥሏል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Alula Solomon እውነቱን በመናገሩ ሊመሰገን ይገባዋል
ረ/ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆ Asefa Oyato Wodajo የዎላይታ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ጭቁን ብሄር ብሄረሰብ ህዝቦች ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪና ተሟጋች ወንድማችን ነው። ለዎላይታ ህዝብ ደግሞ የነፃነት የፍትህ የእኩልነት የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቱ እንዲረጋገጥ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለአለፊት አስር አመታት ሲታገል የቆዩ ጽኑ በምንም ነገር የማይደለል : ከአቋሙና ከተነሳበት ዓላማው በምንም ነገር የማይናወጥ እውተኛ የዎላይታ ህዝብ የጥንካሬ ምልክት ነው ።

ረ/ፕሮፌሰር አሰፋ ለዎላይታ ህዝብ የዲሚክራሲያዊ መብት እንዲረጋገጥ ብርቱ ትግል በማድረጉ ከስራ ገበታው ከሚወደው የዩኒቨርሲቲ መምህርነት ታግዶ ያለ ስራና ያለ እለት ምንም አይነት ገቢ በኢኮኖሚ ችግር ብዙ ፈተናዎችን እያየ ባለበት በዚህ ወቅት እሱን ድጋሜ ለእስራት መዳረግ ቤተሰቦቹን ለከፋ ችግር መጣል ነውና የሚመለከታችሁ የፍትህና ህግ እንዲሁም ህግ አስፈፃሚ የፓሊስ ኃላፊዎች ወይም የዞኑ ፓለቲካ አመራሮች ይህንን ወንድማችንን ችግር እንኳን ቢኖር በውይይትና ምክክር ነገሮችን መፍትሄ ማበጀት ይቻላልና የሁላችንም ድምጽና ተቆርቋሪ የሆነው ረ/ፕሮፌሰር አሰፋ ወዳጆን ትፈቱልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
በ Negash Qemant
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
YouTube መክፈት ለሚያስቸግራቹ አውርጄላቹሀለው. ሁላቹሁም ሼር በማድረግ ላልስማ ሁሉ እንዲሰማ አድርጉ
የትግራይ መንግሥት የፕሪቶሪያን ውል እንዳይፈፀም የሚሸረሽሩትን ፅንፈኛ ኃይሎችና አይዞ ባዮችን ከፌዴራል መንግሥት ጋር ሆኖ እንደሚታገላቸው አስታወቀ።
2024/09/28 01:29:50
Back to Top
HTML Embed Code: