Telegram Web Link
ኦሮሞ ያልቻለው ነገር ምን አለ ?

ነፍጠኛ በመሸገበት ቦታ ሁሏ ቋንቋውን ሲያጠፍ ነው የከረመው ይሄ ትላንት በመካነ እየሱስ የተደረገ ነው። ዛሬ በኦርቶዶክስ ውስጥ የመሸጉ ፅንፈኛ ፋኖ ጳሳት ይህንን እየደገሙት ነው ። የኦሮሞ ህዝብ በጠላቶቹ ልክ እርስ ላይ አልሰራም አሁንም በግማሽ ተኝቷል።
.

.
የፊንፊኔ/አዲስ አበባ ህዝብ ጭቆና መግፋት ውስጥ ገብቷል እዚህ ከተማ ውስጥ ተወልዶ ያደገው ህዝብ መደራጅት እራሱን በራሱ ማስተዳደር አለበት
ለዘመናት ተወልዶ የኖረውን ህዝብ መኖር እንዳይችል ተደርጎ እንዲጠፋ እየተደረገ ያለው በዚህ ሥርአት ነው የፊንፊኔ /አዲስ አበባ ህዝብ በአንድነት በመደራጀት እራስን በራስ ማስተዳደር ያለበት ግዜ አሁን ነው ። ነገሮች ይሻሻላሉ ብንልም ህዝቡን እንደ ህዝብ መበተን እና ማጥፋት ነው የተያዘው ። የከተማው ህዝብ ለመደራጀት እና እራሱን በራሱ ለማስተዳደር በብሄር መደራጀት አያስፈልገውም።
እራስን በራስ ማስተዳደር ፊንፊኔ/አዲስ አበባንም ይጨምራል. የከተማው ህዝብ በመጣው ሁሉ መገፋቱ ሊቆም ይገባል
Via ~ yaye Abebe

ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስ፦

ለእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስለ ኦሮሞነት (ኦሮሙማ) የተናገሩትን ጉዳይ ታሪክ ይደግፈዋል ወይ?

አለቃ ታየ የተባሉ ሊቃውነት የዛሬ መቶ አመት በፊት ከጻፉት መጽሀፋቸው ውስጥ ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ ጠቅሰው ፣ «የአባ ባሕሪይ ድርሰቶች» በሚለው የፕ/ር ጌታቸው መጽሀፋቸው ላይ «ከአለቃ ታየ ትልቁ መጽሐፍ የተቀዳ» በሚለው ስር ፣ ገጽ 174 ስለኦሮሞ መንፈሳዊነት የሚከተለውን ብለው ነበር፦

«እግዚአብሔር ለሙሴ ጽፎ ከሰጠው ካ10ቱ ቃላት ለኦሮሞ የጎደለው መጀመሪያ ትእዛዝ ያንተ አምላክ እኔ ነኝ ፣ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ያለው ብቻ...» ነው ይሉና ሲቀጥሉ፣

ኦሮሞ «እሁድን ሰንበተ ጉዳ ቅዳሜን ሰንበተ ጢና እያለ እንደ ክርስትያን ያከብራል።»

ኦሮሞ «ምንም ቢሆን በሐሰት አይምልም።»

ኦሮሞ « አባት እናቱን አክብሮ በዕድሜ የበለጠውንም ባልንጀራውን ያከብራል። አለዚያ በጨፌ ማለት በሸንጎ ጉባኤ ይፈረድበታል።»

ኦሮሞ «ነፍስ የገደለ በጉማ የነፍስ ዋጋ በመክፈል በእጅግ ብዙ ገንዘብ ይቀጣል። ደግሞ ነገሩ ታይቶ በአዩ በሉባ ተፈርድዶበትም የሚሞትም አለ።»

ኦሮሞ «ምንዝር (ምንዝርናን በሚመለከት) በጨፌያቸው ወይም በችሎታቸው ከክርስትያኖች ይልቅ እነሱ መልካም ይፈርዳሉ።»

እና ሻለቃ ዳዊት ኦሮሞነትን ጸረ አይሁድነት ብለው የፈረዱት በምን ላይ ተመስርተው ነው?

ለአማራ ህዝባችን መታገል ማለት በውሸት ላይ ተመስርቶ ነውን? የኦሮሞዎችን እውነታ ራሱ ከኦሮሞ ጋር ተጋብቶ ፣ ተዋልዶ የሚኖረው በሚሊየኖች የሚቆጠር የኦሮሚያ አማራ ምስክር ነው።

ጥቂት ነውረኞች በንጹሀን ላይ በሚፈጽሙት ጥቃትና ፍጂት የተነሳ ሰፊውን እና ታሪክ የመሰረከረለትን የኦሮሞ ህዝባችንን ማንነት (ኦሮሙማ) ለማጠልሸት የሄዱበት ርቀት ፣ በተለይ በስትራቴጂ እና ደህንነት ጥናት ላይ ከሚሰራ ሰው በምንም መስፈርት ተቀባይነት የለውም።

የአማራም የሆነ የመላው የሀገራችን ህዝቦች ጥቅም ሚጠበቀው እኛው ኢትዮጵያውያን በመከባበር እና በመግባባት እንጂ የሌሎችን ደጅ በመጥናትም አይደለም።

Dawit Woldegiorgis እንደዚህ አይነቱ ነገር ነው ህዝብን ለአደጋ የሚያዳርገው። ለዚህ ኃላፊነት ለጎደለው ጽሁፎ ይቅርታ ይጠይቁ!

-------
Photo Screenshot:
https://twitter.com/dawit_giorgis/status/1678433947070472193 Accessed on July 11, 2023
የሪፍት ቫሊ ዮኒቨርስቲ ተመራቂ ኦብሲኔት ጋሩማ በሀገር አቀፍ የተደረገውን የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit exam) 99/100 በማምጣት ሀገሪቷ ውስጥ ካሉት ዮኒቨርስቲዎች ከፍተኛውን ውጤት ሪፍት ቫሊ ዮኒቨርስቲ ሲያስመዘግብ እሷም በግሏ በሀገር አቀፍ የተሰጠውን መውጫ ፈተና እጅግ ከፍተኛውን ውጤት ባለቤት ሆናለች።

ሪፍት ቫሊ ዮኒቨርሲቲ ለኦብሲኔት የሁለተኛ ድግሪዋን በነፃ እንድትማርና በመረጠችበት ቅርንጫፍ የዮኒቨርስቲው መምህር እንድትሆን አመቻችቶላታል።

ሪፍት ቫሊ ዮኒቨርስቲ!
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
Orthodox Christians from #Arsi Zone of Oromia is talking back to the so called #EOC_Synod! #No_to_Menelikan_priests!
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
አሚና አህመድ ትባላለች።
ከኦሮሚያ ሀረርጌ።
አሚና ከደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ በአጠቃላይ ውጤት 3.995
በማስመዝገዝ ሁለት ዋንጫ ሁለት ሜዳሊያ የወሰደች ሲሆነ እንደ ሀገር ከአሁን ቀደም በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ በሴት ተመራቂ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ጭምር ሰብራለች።
የቀን ስራ እየሰራች የተማረችው ተማሪ በከፍተኛ ውጤት ተመረቀች 🎓🥇🏆
#FastMereja

ሌላኛዋን ጀግና እናስተዋውቃችሁ!! ብርቄ ጋሴ ጃባና ትባላለች፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ጮመን ጉዱሩ ገበቴ በተባለ ከተማ ነው ተወልዳ ያደገችው።

ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ጀምሮ ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ዩኒፎርም የቀን ስራ እየሰራች በምታገኘው ብር እራሷን በራሷ አስተምራለች።

ቤተሰብ የማስተማር አቅም የላቸውም ደሃ ናቸው። ብርቄ ዲንጋይ ተሸክማ፣ አሸዋ እና ሲሚንቶ አብኩታ፣ አረም ስራ ሰርታ፣ የግምበኛ ረዳት ሆና ዓላማዋን ለማሳካት ብዙ መሰዋዕትነት ከፍላለች።

የ12ኛ ክፍል በማጠናቀቅ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተመደበች። የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ክረምት ወደ ቤተሰብ ሄዶ እረፍት ሲያደርግ ብርቄ ግን ለቀጣይ አመት የሚሆናትን ብር ለማሰባሰብ ክረምቱን የቀን ስራ በመስራት ክረምቶቹን ስታሳልፍ እንደነበር ፋስት መረጃ ስምቷል።

በርካታ አስቸጋሪ ጊዜያትን ያሳለፈችው ብርቄ የልፋቷን ፍሬ ለማየት ጊዜው ደረሰ ሐምሌ 15/2015 ዓም አሶሳ ከተማ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብርቄ ጋሴ ከእንግሊዘኛ ዲፓርትመንት 3.94 በማምጣት ከዩኒቨርሲቲው ዋንጫ እና ሁለት ሜዳሊያ በማግኘት በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቃለች።

እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት 🎓🥇🏆
.
.
.
ኦሮሞን ነው ሂድ ከዚህ የሚሉት እንጂ እነሱማ DC ላይም ሲሿሿሙ ኖረዋል
.
.
የአሜሪካ ኮንግርስ አባላት
በምዕራብ ትግራይ የዘር ማፅዳትና ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀሎችን የፈፀሙ የአማራ ክልል ባለስልጣናትና የአሸባሪው አንገት ቆራጩ #ፋኖ አባላት ላይ የጉዞ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረቡ ::
2024/09/27 23:25:59
Back to Top
HTML Embed Code: