Telegram Web Link
የገር ሽማግሌዎችና የቀድሞ አባገዳዎች በኦሮሚያና ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተሾሙ አባቶች ወደ ተመደቡበት አሁገረ ሰብከት ተመልሰው አገልግሎታቸውን እንዲጀምሩ ጠየቁ።
ምንጭ: Prime Media
Forwarded from Save Oromia 💪
የካቶሊክ ሚሲዮን ጣቢያ እና በኃላ ለአጭር ጊዜ የኦሮሞ ኮሌጅ ማዕከል የነበረው በ1867 ፊንፊኔ በቢርቢርሳ ጎሮ Missione di Finfinni ( Da ua disegno di Monsignor Luigi Lasserre) በሚሽነሪው አባ ማስያስ

በነገራችን ላይ ፊንፊኔ ከተማ አሁን ላይ አስራ አንድ ክፍለ ከተማ ቢኖራት ከጥንትም ፊንፊኔ 12 ጥንታዊ አስተዳደራዊ መዋቅር ሲኖራት በእያንዳንዱ መዋቅር ስር ደግሞ አሁን በወረዳ ደረጃ እንደተዋቀረው ሁሉ በጥንቱ የፊንፊኔ በእያንዳንዱ 12ቱ አተዳደራዊ መዋቅር የራሱ የይዞታ መጠሪያ ስሞች ነበሩት። 12ቱ የፊንፊኔ ጥንታዊ አስተዳደራዊ ይዞታ መዋቅሮች የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው :-
~ የቱለማ ጫፌ አካባቢ ይዞታ
~ የቢርቢርሣ ያኢ ጎሮ አካባቢ ይዞታ
~ የቀርሣ ይዞታ
~ የጉላሌ ይዞታ
~ የአቢቹ ይዞታ
~ የጢጣ ይዞታ
~ የኤካ ይዞታ
~ የቴቾ ይዞታ
~ የቦሌ ይዞታ
~ የጫፌ አናኒ ይዞታ
~ የጃርሳዩ ይዞታ
~ የኮልፌ ይዞታ በመባል ይጠራሉ።

በ Negash Qemant
Forwarded from INFO - 24 (...)
የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ አባላት ያለአግባብ ታግደናል አሉ!!!
***

ፓርቲው ህዝባዊ እንዲሆን በወጣቶች ብርቱ ትግል የተመሰረተ ቢሆንም የፓርቲ ሊቀመንበር እና የሊቀመንበሩ የቅርብ ወዳጅ የሆኑን ስራ አስፈፃሚዎች ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ውጪ ስልጣን ያለ አግባብ በመጠቀም የፓርቲውን ም/ክ ሊቀመንበር ጨምሮ ብዛት ያላቸው የፓርቲው ማዕከላዊ አባላትን ከፓርቲው አግዷል።

ይህን እየተቃወሙ ያሉ የፓርቲው ማዕከላዊ አባላት ከፍተኛ የዛቻ እና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ሲሆን አባላቱ ለደህንነታቸው መስጋታቸውን እየተናገሩ ይገኛል።

ወጣቶቹ አንደሚሉት የፓርቲ ሊቀመንበር ፓርቲው በስልጣን ለመቀየር ሲደራደሩ የነበረ ሲሆን ይህንንም እንዲተው ተደጋጋሚ ጠያቄ በግል ብናቀርብም አሻፈረኝ ያለው የፓርቲው ሊቀመንበር እና ስራ አስፈፃሚዎች ያለ ፓርቲው ህግ-ደንብ ውጪ የፓርቲው ከፍተኛ አባላት ላይ ማስጠንቀቂያ ብሎ ማገድ ድረስ እርምጃ ወስደዋል።

ከምስረታው ጀምሮ የነበሩ የማዕከላዊ አባላትን ከፓርቲው ያለ አግባብ በማገድ በእነሱ ቦታ ከመንግሥት ባለስልጣንነት የተባረሩ ግለሰቦችን እያስገባ ነው ሲሉ የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ አባላት ቅሬታቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ።

ፓርቲው ከተመሰረተ አንድ አመት ሳይሞላው ከመንግሥት ስልጣን ጠይቆ ለማፍረስ እየተኬደበት ያለው አካሄድ ብዙሃኑን አስቆጥቷል።

ፓርቲው የጎሳ ከማድረግ አኳያ እና ለማፍረስ እና ፓርቲ የጎሰኛ የዘረኛ መሰብሰቢያ ለማድረግ የፓርቲው ሊቀመንበር እየሰራ ያለውን ስራ ሁሌም እንደሚቃወሙ አባላቱ ይገልፃሉ።

በተጨማሪም ያለአግባብ የታገዱት የፓርቲው ማዕከላዊ አባላት ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቅርበው መልስ እየጠበቁ መሆናቸውን ገለፀዋል።

#Share
ባንዳ የባንዳ ዘር ዛሬም ለሻቢያ ተገርደው ሀገር በማድማት እና በመሸጥ ላይ ናቸው !!

ምኒልክ ሃገር ፈርሞ በመሸጥ እጁን ያፈታታበትና የመጀመሪያው የሃገር ሽያጭ ስምምነት ውል የፈረመው አሰብንና ወደቡን በመሸጥ ነበር ። በመቀጠልም ኤርትራ ከመረብ ምላሽ ሸጠ ፣ ሃረርጌን ለመሸጥ ተዋውሎም ቀብድ ተቀብሎ ውሉ መፍረሱም በታሪክ ተጠቃሽ ነው።

ምኒልክ አሰብን በ1883 ለጣሊያን የግል የመርከብ ካምፓኒ የሸጠበት ውል ይህ ነበር። Assab in 1871 and 1929
- Treaty betweem the Italian government and the Sultan of Assab, Mohamed Hanfari, Chief of the Danakils, signed at Kadeli Gubo 15 March 1883 - Approved by the King of Shewa Menelik, 22nd May, 1883
- Treaty betweem Shewa and Italy. Ankober, 21st May, 1883

Source: The map of Africa by treaty vol. 2 Abyssinia to Great Britain, France and Italy
https://library.si.edu/digital-library/book/mapofafricabytre02hert

በ Negash Qemant
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
ለፌደራሊዝም፣ "ከኦሮሚያ ይልቅ የአማራ ክልል ይቀርባል" የሚል ሰው (በእርግጠኝነት) ስለ ፌደራሊዝም አያውቅም፣ ወይም የአማራ ክልልን አያውቀውም።

የአማራ ክልል፣ በቅማንት፣ በአገው፣ በወይጦ፣ በአርጎባ፣ እና በወሎ ኦሮሞ ላይ (ድንበር ተሻግሮ ደግሞ፣ በጉሙዝ፣ በመተከል፣ በኦሮሚያ [በወለጋ፣ በደራ፣ በቦሴት]፣ በትግራይ፣ ወዘተ) እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት/ የዘር ማጽዳት ዘመቻ ነው 'ለፌደራሊዝም የቀረበ' የሚያደርገው፣ አይደል???

ለክልሉ ነዋሪ ገሃነም የሆነ ክልል፣ መሪዎቹ ለሕይወታቸው ዋስትና ስለሌላቸው ከፊንፊኔ የሚያስተዳድሩት ክልል--ይሄ ገሃነም እንኳን የሚቀናበት ክልል--ነው አይደል የፌደራሊዝም ሞዴል የሆነው?

በኦሮሞ ጥላቻ ስትታወር፣ የዘር ማጽዳት ተግባርንና ፌደራሊዝምን መለየት ይሳንሃል። እንደ አቶ ልደቱ!

#Genocidaires_have_no_scruples!
ሀገራችን ላይ የህልውና አደጋ የደቀኑባት ሃይሎች

1 ህግደፍ/ሻቢያ

2 ፋኖ

3 አክራሪ ፅንፈኛ ሃይማኖተኞች ናቸው
እነዚህን ሃይሎች የኢትዮጵያ ህዝብ እስከሙጨረሻው ሊፋለማቸው ሊያጠፋቸው ይገባል
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ይህ ከታች የሚገኘው መልእክት ከማምነው ሰው በውስጥ ሲደርሰኝ የትናንቱን የሚሊኒየም አዳራሽ ስብሰባን በጥርጣሬ እንድመለከተው አስገደደኝ።

"ሀይ የአማራ ግንባር በDC ለተፈናቀሉት በሚል ለታጠቀው ሀይል ገንዘብ ለማሰባሰብ ነገ የዙም ኮንፍረንስ ሊከፍቱ ነው እና የመግብያ ኮድ እና password ለቀዋል አስክንድርም ተገኝቶ ስለሚያሰተባብር ገብተህ ስማ።

በትናንትናው እለት "በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በጦርነት የተጎዱ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትንና የአብነት ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም" ተብሎ በሚሊንየም አዳራሽ ውስጥ እጅግ ብዛት ያለው ሰው በኦፊሺያል የገንዘብ ማሰባሰብ ሲደረግ ነበር።

በበኩሌ ለቤተክርስቲያን ከዚህ በላይም ቢደረግ ይበዛል አልልም ግን ግን....

እጅግ ሌላ ብዙ ጉድ አለ። ለምሳሌ ከሁለት አመት በፊት አውሮፓ ኦሮሞዎች ጭምር ያዋጡት በቤተክርስትያኖች ያሰባሰቡትን ዶላር ጠቅልለው ለፋኖ ስንቅ እና ትጥቅ ያዋሉ ጳጳሳት እንዳሉ ሙሉ መረጃው በእጃችን አለ። ጥርጣሬዬን ጭምር ያናረው እነዛ ጳጳሳት ጭምር በትናንቱ የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ማየቴም ነው።

የውጪውን ሻለቃ ዳዊት እና እስክንድር ነጋ ሲያሰባስቡ ፤ የሀገር ውስጡን ደግሞ እነ ፋኖ አቡነ በቤተክርሰትያን ሽፋን መሳሪያ እና ትጥቅ መግዣ አያሰባስቡም ማለት የዋህነት ነው።
የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን መምሰል እንዳለባቸው የተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሰቦች ተወላጆች ገለፁ።
******
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰማኒያ በላይ ብሄሮችና ብሄረሰቦች እንደሚኖሩ መዘንጋት የለበትም ብለዋል። ከፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች 65 በመቶ ገደማ የሚሆኑት የአማራ ተወላጆች መሆናቸውን የነገረን የከተማ አስተዳደሩ ነው።

በኢትዮ ቴሌኮም ደግሞ በድርጅቱ ውስጥ ያለውን የአመራር የብሄር ስብጥርን በተመለከተ ሰሞኑን ሾልኮ የወጣ መረጃ እንዳመለከተው አብዛኛው የአመራር ቦታ በአማራ ተወላጆች መያዙን ያመለክታል።

ኦ ኤም ኤን የደረሱ መረጃዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድንና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን ጨምሮ በሌሎች የፌዴራል መንግሥት መስሪያቤቶችና የልማት ድርጅቶች ውስጥ ያለው ሁኔታም ተመሳሳይ መሆኑን ያሳያሉ።

ይህን አስመልክተው አስተያየታቸውን ለኦ ኤም ኤን የሰጡት የተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሰቦች ተወላጆች ለዘመናት የሰፈነው አግላይ አሰራር ይህን መፍጠሩን ተናግረዋል።

በፌዴራል መንግስት ተቋማትና በፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር መንግሥት መስሪያቤቶች ውስጥ የተዘረገው አግላይ አሰራር ሆን ተብሎ ለአንድ ብሄር እድል ለማስፋት የተዘጋጀ ነው ብለዋል በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸውን የሰጡት የሲዳማ ተወላጅ።

የትግራይ ተወላጅ በበኩላቸው ይህ አድሏዊ አሰራር ለክፍለዘመን ገደማ የዘለቀና ትክክለኛ ሆኖ እስከመታየት የደረሰ መሆኑን ነው የተናገሩት።

የፌዴራል ተቋማት ህብረ-ብሄራዊት ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ መሆናቸውን እንኳ ዘንግተዋል ያሉት ደግሞ የሀዲያ ተወለጅ ናቸው። ተቋማቱን የኢትዮጵያ ለማለት እንኳ እንደሚቸገሩም ጭምር ተናግሯል።

የጉሙዝ ተወላጅ በበኩላቸው የሀገሪቷ ተቋማት በዚህ ዘመን የአንድ ብሄር እስኪመስሉ ድረስ መተዋቸው አሳዛኝ ነው ብለዋል።

ኢትዮጵያ የብሄሮችና ብሄረሰቦች መኖሪያ መሆኗን የሚናገሩት የጉሙዝ ተወላጅ፣ የፌዴራል ተቋማት ስልታዊ በሆነ መልኩ ብሄሮችንና ብሄረሰቦችን ማግለላቸው ተገቢነት የለውም ብለዋል።

ምንጭ (Oromia Med Network OMN)
.
.
.
የአስብ ጉዳይ ለኦሮሞ ብዙም አሳሳቢው አይደለም ነገር ግን አንገት ቆራጭ ፋኖን በክፍለ ጦር እያደራጀ እያስታጠቀ ሚልከውን ህግደፍ/ሻቢያ ለቀጠናው ስላም ሲባል መወገድ አለበት።
የትግራይ ግዜያዊ መንግስት .....የኦሮሚያ ስንዶስ አባቶች,,,.የአማራ ክልል ግድያዎች እና የወላጋ ወረራ
https://youtu.be/LcSnUYCq07M
ኦሮሞ ያልቻለው ነገር ምን አለ ?

ነፍጠኛ በመሸገበት ቦታ ሁሏ ቋንቋውን ሲያጠፍ ነው የከረመው ይሄ ትላንት በመካነ እየሱስ የተደረገ ነው። ዛሬ በኦርቶዶክስ ውስጥ የመሸጉ ፅንፈኛ ፋኖ ጳሳት ይህንን እየደገሙት ነው ። የኦሮሞ ህዝብ በጠላቶቹ ልክ እርስ ላይ አልሰራም አሁንም በግማሽ ተኝቷል።
.

.
2024/09/27 17:15:48
Back to Top
HTML Embed Code: