Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዝቤ ሆይ የወደፊት መሪህ ይህውልህ
ቦረና ዘነበ ማለት ሁሉም ነገር ተስተካከለ ማለት አይደለም፣ በአርብቶ አደርነት ሚተዳደር ማህበረሰብ እንደመሆኑ መጠን ከብቶቹ አልቀዋል፣ ለነዚ ህይወታቸዉ ከብቶቻቸዉ ላይ ለተመሰረተ ወገኖች እርዳታዉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል !
🌳🌳🌳🌳🌳 ኦዳ Ya’a Gullall 🌳🌳🌳🌳🌳••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ፊንፊኔ ስሟ በክርስትና ዳቦ ስም ከመቀየሩ በተጨማሪ በፊንፊኔ የነበሩ ጥንታዊ የዋቄፈና እና የገዳ ስርዓት የሚተገበርባቸው በርካታ የኦዳ ዛፎች ተቆርጠዋል : ወድመዋል ፣ የዋቄፈና እምነት አስተምሮት ቦታዎች ሁሉ ተመንጥረው ቤተክርስቲያን ተሰርቶባቸዋል ለዚህ ጥሩ ማሳያው የጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን የተገነባበት ቦታ ልጅ እያሱ ከስልጣን ከተነሱ በኃላ የ"Odaa Ya’aa Gullall" ኦዳዎች ተቆርጠዋል ተመንጥረዋል። በሁልቆ ኮርማ (የአሁኑ አብዩት አደባባይ) : ሆራ ፊንፊኔ ( ፍልውሃና ጊዩን ሆቴል ) በሙሉ ትልልቅ እድሜ ጠገብ ኦዳዎች የነበሩበት ቅዱስ ቦታ ነበር ። ሲጀመር ጊዩን ሆቴል ተብሎ ሊሰየም የተፈለገው የሆራ ፊንፊኔ መሰረቱ ስለነበር ጊዩን ደግሞ የአባይ ወንዝ ምንጭ መነሻ ስለሆነ በሚል እምነት ነው ሆራ ፊንፊኔ ምንጩ በጊዩን ስያሜ የተቀየረው ።

በምስል ላይ የምትመለከቱት ፊንፊኔ የመሬት ወረራ ከተካሄደባት በኃላ በቢርቢርሳ ጎሮ የጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን በ1893 G.C ከተተከለ በኃላ ትልቁ ኦዳ ከመቆረጡ በፊት በፎቶግራፊ ይታያል የፎቶ historical photo from the horn of Africa.

ፊንፊኔ የኦሮሞ ጥንታዊ የዋቄፈና የገዳ ስርዓት ፓለቲካዊ ማህበራዊ ባህላዊ ሃይማኖታዊ ስበት ማዕከል ምድር ናት፡፡ የኦሮሚያ እምብርትና የመጫና ቱለማ አሮሞ ማዕከል፤ የነ ቱፋ ሙና ፤ ቀጄላ ዶዩ፤ አቤቤ ቱፋ፤ ጉደታ አረዶ፤ ጃሞ ደበሌ፤ ሲዳ ደበሌ ፣ሶራ ሎሜ፤ ገለቴ አሸቴ፤ ቃጠሌ ጃተኒ እና ሹቡ ኤጅረሳ ቄሄ ጀግኖች መወለጃ መገኛ መብቀያ ምድር ነች፡፡
ፊንፊኔ 👇

👊 በእርግጫም የኦሮሞ እርስት እምብርት ምድር ነች
Negash Qemant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Blinken Visits Ethiopia as Survivors Sound off Eritrean Massacre

A major challenge to the truce is the presence of Eritrean troops, which are not party to the peace deal. Days before the peace deal, they massacred over 300 people around Adwa in #Tigray.
#Ethiopia: Blinken expresses “concerns about situation in #Oromia”, need for resolution through dialogue; announces $331 m in new humanitarian assistance

In his first visit to Ethiopia, and subsequent meeting with Prime Minister Abiy Ahmed, U.S. Secretary of State Antony Blinken “expressed concerns about the situation in Oromia and the need for a resolution through dialogue.”

This is the second time in as many weeks that Secretary Bliken made official call to end the ongoing military violence in Oromia. In late January this year, Blinken said he had “discussed the need to bring an end to ongoing instability in the Oromia region” during a phone call with PM Abiy.

It comes as several stakeholders continue attempting to push for a peaceful resolution to end the five years military violence in Oromia involving federal and regional forces on the one had, and members of the Oromo Liberation Army (#OLA), often referred to as “Shene” by the government, on the other hand.

https://addisstandard.com/news-blinken-expresses-concerns-about-situation-in-oromia-need-for-resolution-through-dialogue-announces-331-m-in-new-humanitarian-assistance/
~~~~~ እንጦጦ- ፊንፊኔ - አዲስ አበባ ~~~~
ዶ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት በደርግ ዘመን ስለ አዲስ አበባ ምስረታ 100ኛ አስመልክቶ በታተመ መጽሄት ላይ " ምኒልክ በሰፈሩበት ቦታ " ብሎ የሰፋሪን ታሪክ በፊንፊኔ እንዲህ ጽፎታል። ታሪክ ብትቀብረውም ታሪክ የሚቀበረው ከነነብሱ ስለሆነ እንዲህ ተቀብሮ ይገኛል እኛም በቁፋሮ እናወጣዋለን። በነገራች ላይ እንጦጦ የሚለው የሰፋሪ ክርስትና ዳቦ ስም ከመሰጠቱ ከ1870 በፊት ዲልድላ አዱሬ በመባል ይጠራ ነበር ።
Negash Qemant
ፕሮፈሰር ቂጤሳ ሁንደራ ( Kitessa Hundera ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ዕንቁ በቦረና ተገኝቶ ህዝቡን ሲያገለግል ፊቱ በደስታ ፈክቶ ነው!
----
Ulfaadhu Profeeser 🙏
Forwarded from Save Oromia 💪
ዘገምተኛ ፎጤዎች በሰሜን ኦሮሚያ የወሎ ኦሮሞን ቂም መወጣጫና መያዣ አድርገው ለሌላ ዙር ጦርነት እየተዘጋጁ እንደሆነ ታውቋል።


እዚህም ቤት 🔥 አለ
"የኢትዮጵያ ዜጋና፣ የፊንፊኔ ነዋሪ፣ እንጂ አዲስአበቤ የሚባል ብሔር የለም!!!
(By Dr. Tsegaye Ararssaa)
============================
ፊንፊኔ ከኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ አንዷ ነች። በውስጧ ከአገሪቱ ከሁሉም (ወይም ከአብዛኛው) አካባቢዎች የመጡ ግለሰቦች ይኖራሉ። መምጣታቸው ጸጋ ነው። መኖራቸው ውብ ነው፤ ውበት ነው።

እነዚህ ነዋሪዎች የክልሉም ሆነ የአገሪቱ ክቡር ባለሙሉ መብት ዜጎች ናቸው።መብቶቻቸውም በአገሪቱ ሕገመንግስት (ምዕራፍ 3)፣ በኦሮሚያ ሕገ-መንግሥትና፥ በሌሎች ተዛማጅ ሕጎች እውቅናና ዋስትና የተሰጣቸው ናቸው። የአገሪቱም፣ የክልሉም፣ ሆነ የከተማው መንግሥታት እነዚህን መብቶች ሊንከባከቡ፣ ሊጠብቁና ሊያሟሉ ይገባል፤ ሕገ-መንግሥታዊ ግዴታም አለባቸው።

ሆኖም የፊንፊኔ ነዋሪዎች፣ ነዋሪ ዜጎች እንጂ ብሔር አይደሉም። እርግጥ ነው፣ እያንዳንዱ ነዋሪ ዜጋ (ከመጣበት አካባቢ ጋር የተቆራኘ) የብሔር ማንነት አለው። ከሁለት ወይም ከዛ በላይ ከሆኑ ብሔሮች የተወለዱና የተዋለዱ ግለሰቦችም ይኖራሉ። እነዚህም፣ አንዳንድ የከተማው (ሰገጤ) ቦዘኔዎችና መደዴ (ወይም ቤት-የለሽ የአየር-ባየር ፖለቲካ የሚቸረችሩ) 'ፖለቲከኞች' እንደሚሉት ብሔር-የለሽ ሳይሆኑ፣ ባለብዙ ብሔር ማንነት ያላቸው ናቸው።

እንደ ግለሰብ ዜጎች ካሏቸው ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች በተጨማሪ፣ እነዚህ ነዋሪዎች እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ብሔሮች አባል የሆኑ ዜጎች ሁሉ፣ ብሔር ተኮር የግለሰብ መብቶችም (group-differentiated individual rights) አላቸው። ስለዚህም በቋንቋቸው የመማር የመዳኘት እና አገልግሎት የማግኘት መብት፣ ባህልና በዓሎቻቸውን የመግለጥ፣ የማክበር፣ የመንከባከብና የማሳደግ መብት አላቸው፤ ማንነታቸውን የመግለጥና የመጠበቅ መብትም እንዲሁ።

ከዚህ አልፎ እንደ አንድ የብሔር ቡድን፣ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት የተሰኘውን የቡድን መብት (collective rights) ለመጠቀም በቂ ሕጋዊ ስብዕና የላቸውም። የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት የቡድኖች የወል መብት (collective right) ነው። ይሄ የወል መብት በግለሰቦች ፈቃድና ፍላጎት ብቻ የተፈጠሩ የግለሰቦች ስብስብ የሆኑ ቡድኖች (derivative groups) መብት ሳይሆን የብሔሮች የወል መብት ነው።

በኢትዮጵያም ሆነ በሁሉም ክልሎች ሕገ-መንግሥታት ውስጥ ይህ መብት የብሔሮች ብቻ መሆኑ በግልፅ ይታያል (ለምሳሌ አንቀጽ 39ን ይመልከቱ)። በሕገ-መንግሥቱ ውስጥ ደግሞ የብሔርነት መስፈርት በዝርዝር ተቀምጧል (አንቀጽ 39(5))።

የፊንፊኔ ከተማ ነዋሪዎች ይሄን መስፈርት በፍፁም አያሟሉም። ብሔር አይደሉም። በዚህ መስፈርት መሠረት በትክክል ከተሰፈሩ ደግሞ እነሱም ኦሮሞ፣ ክልላቸውም ኦሮሚያ ይሆናሉ። ይሄ ደግሞ አሁንም በተጨባጭ ያለው ሁኔታ በመሆኑ እንደ አዲስ የሚወሰን ጉዳይ የለውም። (ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ካልፈለጉ በቀር!)

በመሆኑም፣ ይህች "አዲስ አበቤ የራሱን ዕድል በራሱ ይወስን" የምትለዋ የሥራ-ፈቶች ጫጫታ መሠረተ-ቢስና (ፀረ-ኦሮሞ) ነችና እሷን ትታችሁ የዜግነት መብታችሁን ጠበቅ አድርጉ። ምክር ነው።

አዲስአበቤ የሚባል ብሔር ወይም በሕገመንግስቱ ውስጥ እውቅና የተሰጠው ማንነት የለም። በመሆኑ፣ "አዲስ አበቤ የራሱን ዕድል ይወስን" የምትለዋ የስራ-ፈቶች ጫጫታ መሠረተ -ቢስ ነችና እሷን ትታችሁ የዜግነት መብታችሁን ጠበቅ አድርጉ።

(Via Tsegaye Ararssa)
የግምቦት 7 እና ተስፋፊው ሊሂቅ ያላቸውን ንብረት እየሸጡ በዶላር እየቀየሩ ከሀገር እያስወጡ ነው።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን የቀረጽኩት ከስድስት ቀን በፊት
ከሞያሌ ከተማ በአስራ አምስት ኪ/ሜ ርቀት ላይ ካለችው የቱቃ ቀበሌ ለገ አምቦ በምትባል መንደር ላይ ለደቂቃዎች ቆም ብለን ከታዘብነው ነው። በመንደርዋ ውስጥ አንድም በህይወት የተረፈ የቀንድ ከብት የላቸውም።
አገርቷን እየበጠበጠ ያለው በወያኔ ግዜ እና በብልፅግና ግዜ የአለ አግባብ ሀብት እንዲያፈሩ እና ሥልጣን እንዲይዙ የተደረጉ ጎጃሜዎች ነው
ሀገሩቱ ዘለቄታዊ ስላም እንታገኝ ከተፈለገ የጎጃም ሊሂቅ እና ባለ ሀብት በማያዳግም መልኩ እርምጃ ሊወስድባቸው እና ሀብት ንብረታቸው ሊወረስ ይገባል።
PP የጎጀሜ መንግስት ነዉ። 65% የኢትዮጵያ ስልጣን እና የባንክ ገንዘብ አብዛኛዉ የተሰጠዉ ለጎጀሜ ነዉ። በአማራ ስም ተደብቆ ተረኛ ብሎ የተጨቆነዉ የኦሮሞ ህዝብን የሚሳደብም ጎጀሜ ነዉ።
2024/09/28 19:22:03
Back to Top
HTML Embed Code: