Telegram Web Link
Boom Bishooftuu 🙏❤️ Galatoomaa 🙏❤️

ቢሾፍቱ በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ወገኖቻችን ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመሆን በ Endale Biru እና Webe Magna አስተባባሪነት ከሀገር ውስጥ እንዲሁም ከውጪ ከአውሮፖ: አሜሪካ አውሮፓ ሀገራት ጓደኞቻቸውን እና አብሮአደጓቻቸውን በማስተባበር 507,543 ብር እስከ አሁን በመሰብሰብ
ከዛ ላይ 327,000 ወጪ ተደርጎ 100 ኩንታል በቆሎ ግዢ ተፈፅሟል።
ዛሬ ደግሞ 30 ኩንታል ተጨማሪ ግዥ ተፈፅሞ ይረከባሉ!!

ከዚህ በተጨማሪ የአልሚ ምግቦች እንዲሁም የከብቶች ሳር ግዢ እስከ መጪው ሃሙስ ከእግዚአብሄር ፍቃድ ጋር በቀሪው ግዢ ፈፅመው በ30/6/2015 ጉዞ ወደ ቦረና ይደረጋል!!
Waa'ee Keenya
#የከኩ-ማሜ-ሬስቶራንት ባለቤት ወይዘሮ ማሚቱ ለቦረና ወገኖቻችንን እርዳታ አድርጋለች
Forwarded from INFO - 24 (...)
ለቦረና ወገኖቻችን እንድረስ!
**********
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዬች ከፍተኛ ምክር ቤት ባሳለፍነው ጁመአ በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ዜጎቻችን ለመደገፍ ባደረገው ጥሪ መሰረት ከ2.5 ሚሊዬን ብር በላይ በጥሬ ገንዘብ መሰብሰብ ተችሏል።በአይነት በሚደረገው ድጋፍ አሁንም በፍልውሃ ቶፊቅ መስጅድ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል።

የማሰባሰብ ፕሮግራሙ ጉዞ እስከሚደረግበተረ ቀን ድረስ እንደሚቀጥል ህዝባችን ተረድቶ ለወገኖቹ ጥሪ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪያችንን በድጋሚ አናደርሳለን።
እንደ ተለመደው ጂራ ኑ ጾመኞችን እናስፈጥር ይላችዋል ።
ረመዳን የቀረው ጥቂት ቀን ኑ ዘካችንን ሰደቃችንን በጂራ በኩል ጾመኞች እናስፈጥርበት ።ቡዙ የተፈናቀሉና የተቸገሩ ወገኖቻችን አሉ በዚህ በተከበረ ወር እናስታውሳቸው ።
ዘካዬን ለጂራ
ሰደቃዬን ለጂራ
https://www.facebook.com/JIRRA-100608228921612/?mibextid=ZbWKwL
1,አማራ 2,ትግራይ 3, ኦሮሚያ
የኤምፓየርዋ ወቅታዊ ገፅታ።
.
.
2024/09/28 19:24:41
Back to Top
HTML Embed Code: