Telegram Web Link
ለቦረና ህዝብ እየተደረገ ያለው እርብርብ እጅግ ደስ የሚያስኝ ነው ሁሉም የሚችለውን በየሰፈሩ ኮሚቴዎችን በመምረጥ ከቁሳቁስ ጀምሮ ፣ የታሸገ ምግብ ፣ የታሸገ ውሃ በአጠቃላይ ማንኛውንም የእህል ሸቀጦች ጨምሮ ገንዘብ መሰብሰብ ይችላል

ለቦረና ወገኖቻችን የምንችለው ሁሉ እናድርግ
ውጪ ሀገር ያላች ው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
ከ3 ቀን በፊት እንዳጋራናቹ OPDO የተባነነበትን ድራማዋን ዛሬ ጀምራለች እራሳችሁን ከማታለል ውጪ አንድም ምትፈይዱት ነገር የለም።
ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ተጋሩዎች ለቦረና እያዋጡ ነው


እናመስግናለን !!
Forwarded from Save Oromia 💪
ያደታ ጁነይዲ ለቦረና 10 ሚልየን ብር ለግሰዋል።


Galatoma
Topic: Oromo Women fundraiser for Boorana/Gujii
Time: Feb 25, 2023 12:00 PM Central Time (US and Canada)

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/87158234295?pwd=QkkzNXBxT1ZnMzQwdVlLWkxUYlliQT09

Meeting ID: 871 5823 4295
Passcode: 442498
One tap mobile
+13126266799,,87158234295#,,,,*442498# US (Chicago)
+16469313860,,87158234295#,,,,*442498# US

Dial by your location
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 646 931 3860 US
+1 929 205 6099 US (New York)
+1 301 715 8592 US (Washington DC)
+1 305 224 1968 US
+1 309 205 3325 US
+1 253 205 0468 US
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 346 248 7799 US (Houston)
+1 360 209 5623 US
+1 386 347 5053 US
+1 507 473 4847 US
+1 564 217 2000 US
+1 669 444 9171 US
+1 669 900 6833 US (San Jose)
+1 689 278 1000 US
+1 719 359 4580 US
Meeting ID: 871 5823 4295
Passcode: 442498
Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kNEu3iFvS
Forwarded from INFO - 24 (...)
- አርቲስት አዲስ አለም ጌታነህ ለቦረና ወገኖቻችን 50 ሺህ ብር አበርክታለች።

ገለቶሚ🙏
OFC/ኦፌኮ ፓርቲ በቦረና በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ለቦረና ወገኖቻችን 100,000 ብር አበርክተዋል 🙏
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
There is a point at which discussion (talking, analysing, speaking, explaining, or even negotiating) has no point. Such is the time now. We are at a point any talk, however lofty in its ideals, is simply inconsequential. Now, what is needed is action. Action without virtue-signaling. And being there in real time.
For those who want to go beyond talking to act in concrete terms, there are many ways among which is:

www.jirraa.com
#ቢሾፍቱ ‼️

ለቦረ እንረባረብ‼️

ቢሾፍቱ ከተማ ከማህበረሰቡ በየሳምንቱ በቆሎ ፣ ጤፍ ስንዴ እና የከብት መኖ እያሰባሰበና እየገዛ ለመላክ ከከተማ አስተዳደሩ ጋ ተነጋግረው ጨርሰዋል: የሚሰበሰበውም እዛው በከተማ አስተዳደሩ ጊቢ ሲሆን ሰኞ ይጀምራል‼️
በአይነት መስጠት ለምትፈልጉ 0911339008, 0911530662 ደውሉ እግዚአብሔር ያግዘናል 🙏

በተጨማሪም የባንክ አካውንት 1000529164975 ነው በአንድ ቀን ውስጥ 127,211 ብር ተሰብስቧል!!

Webe Magna

@Endale Biru
Adu Bishe
Ijjoolleen keenya itti dhiyaadhaa waliin hordofaa
የፊንፍኔ ከተማ መስተዳድር ለቦረና ወገኖቻችን 102M birr ድጋፍ አድርጏል፡፡
ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤንም ሳናመሰግን አናልፍም!!
2024/09/29 07:35:03
Back to Top
HTML Embed Code: