Cruise Meme's
Photo
ስገምት ይህን meme የሰራው የ social ተማሪ መሰለኝ ከ "ር" ጋር ሳይጣላ አይቀርም
Cruise Meme's
ስገምት ይህን meme የሰራው የ social ተማሪ መሰለኝ ከ "ር" ጋር ሳይጣላ አይቀርም
እኔ እምለዉ adminu ምነው ለ natural ካልተደረብኩ አልክ
Cruise Meme's
Photo
Socialoch ዶማ ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። ከ "ር" ጋር አስታርቀን ሳንጨርስ ከ"ረ" "ጁ" እና "ሱ" ተጣሉ 😂😂😂😂
Cruise Meme's
Photo
ይህን meme የላከው ተማሪ አማርኛ መምህር ይፈልጉካል።
እያስተማረሮ _ እያስተማረ
የክላሶ _ የክላሱ
እጆን _ እጁን
እያስተማረሮ _ እያስተማረ
የክላሶ _ የክላሱ
እጆን _ እጁን
Cruise Meme's
ኧረ ይሄ promotion ሰለቸን Netflix የኛ ነው አላችው
share አርጋችው ለ adminoch አድርሱልን 😭😭😭😭 በተለይ @cruiseseniors