Telegram Web Link
https://championbet.et/offer/prematch/soccer/men/international/uefa-nations-league/croatia-spain

The UEFA Nations League final is set for TONIGHT 👊

🇭🇷 Croatia vs. Spain 🇪🇸

🏆THE FINAL🏆
🎖THE BIG BIG ONE 🎖
ምሽት 3:45ሰዓት [9:45 Pm]

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ሁሉም የአውሮፓ ሊጎች በተጠናቀቀቡት በእዚህ ወቅት ክለቦች እራሳቸውን ለአዲሱ የ2023/24 ሲዝን ማዘጋጀት ጀምረዋል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
#ቼልሲ

በአለፈው ሲዝን እጅግ አስከፊ ጊዜን ያሳለፉት ቼልሲዎች እራሳቸውን እንደ አዲስ ለመገንባት ባተሌ ሆነዋል በተለይም በሽያጭ ብቻ ከ8 ተጫዋቾች ከ£200 ሚሊየን በላይ ገቢን አስገብተዋል።

ቼልሲዎች በተጫዋቾች ሽያጭ በተጠመዱበት ወቅት ንኩንኩን በ£60 ሚሊየን እና ጃክሰንን በ£37 ሚሊየን ማስፈረም ችለዋል አሁን ላይ ካይሴዶን ለማምጣት በስራ ላይ ናቸው።

ቼልሲዎች በአዲሱ አሰልጣኛቸው ፖቸቲኖ ስር ዝግጀት ማድረግ ጀምረዋል በቅርቡም ወደ አሜሪካ በማቅናት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
#ማንችስተር ሲቲ

በ2022/23 ሲዝን እጅግ ስኬታማ የነበሩት እና በአመቱ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባለቤት የነበሩት ማንችስተር ሲቲዎች ይህንን ነገር ለማስቀጠል እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

የስኬታቸው ቁልፍ የነበረው ጎንዶጋን መልቀቁን ተከትሎ ማቲዮ ኮቫሲችን ከቼልሲ በ£25 ሚሊየን ከወዲሁ አስፈርመዋል በተጨማሪም ከአርቢ ሊብዢግ ተከላካዩን ግሪቫልዶን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።

ሲቲ በእዚህ ሳምንት ወደ ልምምድ የሚመለስ ሲሆን ከ12 ቀናት በኃላ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
#አርሰናል

በ2022/23 ሲዝን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ድራማዊ በሆነ መልኩ ያጡት አርሰናሎች በአልተለመደ መልኩ ክለባቸውን ለአዲሱ ሲዝን ለማጠናከር በከባዱ ወደ ገቢያ ወጥተዋል።

ከወዲሁም ካይ ሃቨርትስን ከቼልሲ በ£65 ሚሊየን የገዙ ሲሆን ዴክላን ራይስን ሪከርድ በሆነ £105 ሚሊየን እና ጁሪን ቲንበርን £42 ሚሊየን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።

አርሰናሎች ወደ ልምምድ የተመለሱ ሲሆን በቅርቡ የመጀመሪያ የፕሪ ሲዝን ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
#ማንችስተር ዩናይትድ

ወደ ሻንፒየንስ ሊጉ መመለስ የቻሉት ማንችስተር ዩናይትዶች በሲዝኑ ያሳዩትን ተስፋ ለማስቀጠል ቡድናቸውን ለማጠናከር በክለቡ ሽያጭ ጉዳይ ምክንያት ተቸግረዋል።

ምንም እንኳን ችግሮቻቸው በሰፊው እየተነሱ ቢገኙም ሜሰን ማውንትን በ£60 ሚሊየን በማስፈረም ቡድናቸውን የማጠናከር ስራውን አዕዱ ብለው ጀምረዋል።

ዩናይትድ በቀጣይ ከክለቡ በነፃ የለቀቀውን ግብ ጠባቂያቸው ዴቪድ ዴህያን ለመተካት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን የፊት መስመራቸውንም ያጠናክራሉ ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከ9 ቀናት በኃላ የመጀመሪያ የፕሪ ሲዝን ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
#ሊቨርፑል

በ2022/23 ሲዝን የውጤት መዋዠቅ ውስጥ ገብተው የነበሩት ሊቨርፑሎች ለአዲሱ ሲዝን በንቁ ሁኔታ እየተዘጋጁ ይገኛሉ ለእዚህም ይረዳቸው ዘንድ አስቀድመው ማክአሊስተርን ከብራይተን እና ሶዝቦስላይን ከአርቢ ሊብዢክ በድምሩ £95 ሚሊየን ፓወንድ በማውጣት አስፈርመዋል።

ሊቨርፑሎች በእዚህ ወር ወደ ልምምድ የሚመለሱ ሲሆን በእዚህም ወር የቅድመ ዝግጅት ጨዋታዎችን ማድረግ ይጀምራሉ።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ሁለቱን የስፔን ሀያላኖቹ ክለቦች ያፉካከረው ዝውውር በማሪጌዎቹ የበላይነት ተቋጭቷል !

ባርሴሎና አዲሱን ስፖርቲንግ ዳይሬክተሩን ዴኮን ቱርክ ድረስ በመላክ ሊያስፈርመው ከጫፍ ደርሶ የነበረውን በ2005 የተወለደውን የቀጣዩ ዘመን አብሪ ኮከብ ነው ተብሎ በብዙ የተነገረለትን ቱርካዊው የ18 አመት አማካኝ አርዳ ጉለር ሪያል ማድሪድ ጣልቃ በመግባት የግሉ አድርጓል።

ማድሪድ ለዝውውር €20 ሚሊየን ዩሮ የሚከፍል ሲሆን በውሉ ላይም አርዳ የሚሸጥ ከሆነ ፊነርባቼ ከሽያጩ 20% የሚያገኝበት ወል ተካቷል።

አርዳ ጉለር ከባርሴሎና እና ማድሪድ ንጉሴያኑን የመረጠ ሲሆን በነጫጮቹ ቤትም እስከ 2029 የሚቆየው የ6 አመት ኮንትራት ይፈርማል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ከኪሊያን ምባፔ ጋር ትልቅ ሰጣ ገባ ውስጥ የገባው እና እራሱን እንደ አዲስ ለአዲሱ የ2023/24 ሲዝን እያዘጋጀ የሚገኘው ፓርሰንት ጀርሜን እስከ አሁን የስድስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቀ ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ ሊውስ ኤነሪኬን እስከ 2025 በሚቆይ ውል የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ግራኒት ዛካ በይፋ ከአርሰናል ጋር ተለያይቷል !

በአርሰናል ቤት 3 ዋንጫዎችን ማሳካት የቻለው ግራኒት ዛካ ብዙ አመታት ከአሳለፈበት አርሰናል ቤት በ€25 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ገንዘብ የጀርመኑን ባየርን ሊቨርኩሰን በይፋ ተቀላቅሏል።

ዛካ በጀርመኑ ክለብ በአርሰናል ቤት ይለብሰው የነበረውን #34 ቁጥር መለያ በአዲሱ ክለቡ ይለብሳል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ለ12 አመታት በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ደምቆ የቆየው ዴቪድ ዴህያ ማንችስተር ዩናይትድን በይፋ ዛሬ ለቋል ብዙዎቹም ጥሩ ምኖታቸውን እየገለፁለት ሲገኝ ማንችስተር ዩናይትድ የእሱ ተተኪ በማድረግ አድሬይ ኦናናን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
እራሱን በሰፊው እያጠናከረ የሚገኘው ፒኤስጂ ካንግ ኢን ሊን በ €22.5 ሚሊዮን የክረምቱ የዝውውር መስኮት 4ተኛው ፈራሚ አድርጎ አስተዋውቋል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
Exclusive News !

ከዴቪድ ዴህያ ጋር የተለያዩት ማንችስተር ዩናይትዶች ካሜሮናዊውን የኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ አንድሬይ ኦናና የእሱ ተተኪ በማድረግ ለማስፈረም በ €50 ሚሊየን ዩሮ እና እየታየ በሚጨመር €5 ሚሊየን ዩሮ ዋጋ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ኦናና ቀጣዩ የዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ይሆናል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
የአለማችን ለተከላካይ ተጫዋቾች በተከፈለ ሪከርድ በሆነ ዋጋ ማንችስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ አንስቶ ነገሮች ቀላል ያልሆኑለት ሀሪ ማጓየር ከ2020 ጀምሮ ክለቡን በዋና አንበልነት ከመራ በኃላ ከእዚህ አላፊነቱ በቴን ሀግ ተነስቷል።

አንበልነቱን ያጣው ማጓየርም በእዚህ የዝውውር መስኮት ከክለቡ ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ማጓየር ዩናይትድን ከ2020 እስከ 2023 መምራት ችሏል ቀጣዩ የክለቡ ዋና አንበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
በዝውውር መስኮቱ ላይ ነገሮችን በዝምታ እየሰራ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ከማቲዮ ኮቫሲች ዝውውር በመቀጠል ሁለተኛ ፈራሚያቸው በማድረግ ግሪቫልዶን አጠቃላይ €100 ሚሊየን ዩሮ በሆነ ፓኬጅ ለማስፈረም እየተቃረቡ ይገኛሉ።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
በ2022/23 ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች 30 ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ማርከስ ራሽፎርድ በዩናይትድ ቤት እስከ 2028 የሚያቆየውን የ5 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ከፕሪ ሲዝን በላይ የሆነው ተጠባቂው ፍልሚያ !

ቡድኖች ለ2023/24 ሲዝን ጠንካራ ሆነው ለመቅረብ እየተዘጋጁ በሚገኙበት በእዚህ ወቅት የፕሪ ሲዝን የወዳጅነት ጨዋታዎች እየተካሄዱ ይገኛሉ።

እስከ አሁንም ብዙም እንኳን ጠንካራ የሚባሉ ጨዋታዎች ባይደረጉም የመጀመሪያውን እጅግ ጠንካራ ፍልሚያ በአሜሪካ የምንመለከተው ይሆናል።

በሚኪዬል አርቴታ እየተመሩ በዝውውር መስኮቱ ለ3 ዝውውሮች ከ200 ሚሊየን ፓወንድ በላይ ያወጡት አርሰናሎች ለሁለት ዝውውሮች 97 ሚሊየን ፓወንድ ከአወጡት ዩናይትዶች ጋር ይፋለማሉ።

ዩናይትዶች እስከ አሁን በአደረጓቸው ሁለት የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ሁለቱንም ሲረቱ አርሰናሎች አንዱን ረተው በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

ብዙዎች ከወዲሁ ቅድሚያ ግምታቸውን እያስቀመጡ የሚገኙ ሲሆን በጨዋታውም ከ2.5 በላይ ጎሎች ይቆጠራሉ ሲሉ ገምተዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
⚽️የፒሪ ሲዝን ተጠባቂ ፍልሚያ ⚽️
ቼልሲ ከ ብራይተን ለሊት 8 ሰዓት
Bet On http://www.championbet.et

👉በአለፈው አመት ደካማ ብቃቱ ለማንሰራራት በማርሲዮ ፖቼቲኖ ስር ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ቼልሲ በአሜሪካ ድንቅ ሲዝን አሳልፈው ከነበሩት የሮቤርቶ ዲዘርቢው ቡድን ብራይተን ጋር ይፋለማሉ።

👉ቼልሲዎች በተለይም በሊጉ በስታንፎርድ ብሪጅ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር በብራይተን በመሸነፋቸው ይህንን ፍልሚያ እንደ ወዳጅነት ይቆጥሩታል ተብሎ ይጠበቅም።

👉ብዙዎችም የፖቼው ቡድንን ይህንን ፍልሚያ ይረታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ  ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA
⚽️የፒሪ ሲዝን ተጠባቂ ፍልሚያ ⚽️ ቼልሲ ከ ብራይተን ለሊት 8 ሰዓት Bet On http://www.championbet.et 👉በአለፈው አመት ደካማ ብቃቱ ለማንሰራራት በማርሲዮ ፖቼቲኖ ስር ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ቼልሲ በአሜሪካ ድንቅ ሲዝን አሳልፈው ከነበሩት የሮቤርቶ ዲዘርቢው ቡድን ብራይተን ጋር ይፋለማሉ። 👉ቼልሲዎች በተለይም በሊጉ በስታንፎርድ ብሪጅ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር በብራይተን በመሸነፋቸው…
⚽️ዛሬ ቀን ላይ የሚደረጉ ተጠባቂ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ⚽️

👉ባየር ሙኒክ ከ ማንችስተር ሲቲ ፦ በቶማስ ቱኤል እየተመሩ የቀድሞውን ሀያልነታቸውን ደግመው ለማሳየት እየታተሩ የሚገኙት ባየርን ሙኒኮች ከ2022/23 ሲዝን አውሮፓ ሻንፒየንስ ሊግ ውጪ ከአደረጓቸው ማንችስተር ሲቲዎች ጋር በጃፓን ይፋለማሉ።

👉በተለይም ማንችስተር ሲቲዎች በዝውውር መስኮቱ ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሱ ባይገኙም አሁን ቢሆን እንደ በፊቱ በእጅጉ ጠንካራ ናቸው ይህንንም ለማስመስከር ይፋለማሉ።

👉ብዙዎች ከወዲሁ በጨዋታው 2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸው አስቀምጠዋል እናንተስ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
2025/07/07 21:36:44
Back to Top
HTML Embed Code: