Telegram Web Link
🔥SUPER Tuesday UEFA CHAMPIONS LEAGUE MATCH🔥
🌟THE BIG ONE🌟
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
🔴ሊቨርፑል ከ ናፖሊ🔵
ምሽት 4 ሰዓት [10:00PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🔴ተወዳጁ እና እጅግ ተጠባቂው የአውሮፓ ሻንፕየንስ ሊግ በምድብ መጨረሻ ጨዋታዎቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በእዚህ አመት በእጅጉኑ በአቋም መዋዠቅ ውስጥ የሚገኙት እና በግሩፕ 1 በ12 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሊቨርፑሎች ይህንን ምድብ በ15 ነጥቦች እየመሩ ከሚገኙት ናፖሊዎች ይፋለማሉ።

🔵ናፖሊ በእዚህ አመት ያደረጓቸውን 5ቱንም የሻንፕየንስ ሊጉ ፍልሚያዎች መርታት ችለዋል።በኔፕልስ በነበራቸው የመጀመሪያ ፍሎሚያም 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ነበር መርታት የቻሉት።ባለሜዳዎቹ ሊቨርፑሎች በአለፉት 5 በነበሯቸው ጨዋታዎች W,W,L,W,L...ናፖሊዎች በበኩላቸው W,W,W,W,W።

🔴🔵የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ ሁለቱ ክለቦች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶችን የነበሯቸው ውጤቶች ይህንን ይመስላሉ፦🔴1-4🔵🔴1-1🔵🔴0-2🔵🔴0-3🔵እና 🔴1-0🔵.....ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ናፖሊዎች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👎1
⛳️SUPER WEDNESDAY UEFA CHAMPIONS LEAGUE MATCH⛳️
🎖THE BIG ONE 🎖
🏵ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🏵
🔴⚫️ኤሲ ሚላን ከ RB ሳልዝበርግ⚪️
ምሽት 5 ሰዓት [11:00 PM]
BET ON http://www.championbet.et

🔴⚫️ተወዳጁ እና ታላቁ የአውሮፓ ሻንፕየንስ ሊግ በምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎቾቹ ቀጥሎ ሲካሄድ ከጣሊያን ሀያላን ክለቦች መካከል ግንባር ቀደም የሆኑት እና በግሩፕ 5 በ7 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኤሲ ሚላኖች በእዚህ ምድብ የሚገኙትን እና በ6 ነጥቦች 3ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን RB ሳልዝበርጎችን ይጋብዛሉ።

⚪️ኤሲ ሚላኖች ከእዚህ ምድብ ለማለፍ 1 ነጥብ በቂያቸው ነው ሆኖም ይህንን ፍልሚያ ሳልዝበርጎች የሚረቱት ከሆነ በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያልፉ ይሆናል።ሁለቱ ቡድኖች በኦስትሪያ በነበራቸው የመጀመሪያ ዙር ፍልሚያ 1 ለ 1 መለያየታቸው ይታወቃል።

⚫️🔴⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ኤሲ ሚላኖች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,W,W,W,L.....ሳልዝበርጎች በበኩላቸው W,W,D,L,W......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👎1🔥1
⚽️SUPER THUESDAY UEFA EROUPA LEAGUE MATCH⚽️
⛳️THE BIG ONE ⛳️
🧘ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🧘
🟢⚪️ሪያል ሶሴዳድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ🔴
ምሽት 2:45 [8:45 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🟢⚪️ከአውሮፓ ተጠባቂ መድረኮች መካከል አንዱ የሆነው የኢሮፓ ሊግ በምድብ መጨረሻ ጨዋታዎቹ ቀጥሎ ሲካሄድ ግሩፕ አምስትን በ15 ነጥቦች እየመሩ የሚገኙት ሪያል ሶሴዳዶች በስፔን በምድቡ በ12 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ማንችስተር ዩናይትዶች ይፋለማሉ።

🔴ማንችስተር ዩናይትዶች ከእዚህ ምድብ አንደኛ ሆነው ለማለፍ በእጅጉ የሚፈልጉ ሲሆን ይህንን ለማድረግም የግድ ሪያል ሶሴዳዶችን በ2 ጎሎች ልዩነት መርታት ይጠበቅባቸዋል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🟢⚪️0-1🔴🟢⚪️0-0🔴🟢⚪️0-4🔴🟢⚪️0-0🔴እና 🟢⚪️1-0🔴

🟢🔴ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ሪያል ሶሴዳዶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,L,W,L.....ማንችስተር ዩናይትዶች በበኩላቸው D,W,D,W,W......ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ዩናይትዶች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍7👎1
🔥SUPER SATURDAY EPL MATCH🔥
🌟ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🌟
🔵ኤቨርተን  ከ ሌስተር ሲቲ ⚪️
ምሽት 2:30[8:30PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🔵ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ15ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በፍራንክ ላምፓርድ እየተመሩ በ14 ነጥቦች 12ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኤቨርተኖች በሜዳቸው ዘንድሮ ላለመውረድ በወራጅ ቀጠናው ውስጥ እየታተሩ ከሚገኙት እና በ11 ነጥቦች 18ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ሌስተር ሲቲዎች ጋር ይፋለማሉ።

⚪️ሌስተሮች ይህንን ፍልሚያ የሚረቱ ከሆነ ነጥባቸው ከኤቨርተኖች እኩል በማድረግ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጡ ይሆናል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔵2-1⚪️🔵1-1⚪️🔵1-1⚪️🔵2-0⚪️ እና 🔵2-1⚪️ኤቨርተኖች በሌስተሮች ለመጨረሻ ጊዜ የተረቱት በ2019 ሁለት ለ አንድ በክንግፓወር ነበር።

🔵⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ኤቨርተኖች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,L,W,D.....ሌስተሮች በበኩላቸው L,D,W,W,L.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
⚽️SUPER SUNDAY EPL MATCH⚽️
🏆THE BIG ONE London Derby 🏆
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🎖
🔵ቼልሲ ከ አርሰናል 🔴
ቀን 9 ሰዓት [3:00PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🔵ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ15ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ እጅግ ተጠባቂውን የለንደን ደርቢን ያስመለክተናል።በግራም ፖተር ስር በ14ተኛ ሳምንት በብራይተን የመጀመሪያ ሽንፈታቸውን ያስተናገዱት እና በሊጉ በ21 ነጥቦች 7ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ቼልሲዎች በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ31ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት አርሰናሎች ይፋለማሉ።

🔴ከእዚህ ሲዝን ጅማሮ አንስቶ በሁሉም ውድድሮች አርሰናሎች 2 ጊዜ ብቻ ነው ሙሉ ለሙሉ ተበልጠው በPSV እና ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ነው መረታት የቻሉት።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔵0-4🔴🔵2-4🔴🔵2-0🔴🔵2-1🔴እና 🔵0-1🔴

🔵🔴ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ቼልሲዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,D,W,L,W.....አርሰናሎች በበኩላቸው W,D,L,W,W......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 በላይ ጎሎች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥CLASSIC SUNDAY EPL MATCH🔥
🌟THE BIG ONE 🌟
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
⚪️ቶትንሀም ከ ሊቨርፑል 🔴
ምሽት 1:30 [7:30 PM]
BET ON http://www.championbet.et

⚪️እጅግ ተጠባቂው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ15ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ ሌላኛውን የሳምንቱ ሀያል ፍልሚያ ያስመለክተናል።በአንቶኒዮ ኮንቴ እየተመሩ በሊጉ 13 ጨዋታዎች ከውነው በ26 ነጥቦች 3ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ቶትንሀሞች በእዚህ አመት በትልቁ የአቋም መዋዠቅ ውስጥ ከሚገኙት ሊቨርፑሎች ይፋለማሉ።

🔴ሊቨርፑሎች በሊጉ እስከአሁን 12 ጨዋታዎች ከውነው በ16 ነጥቦች 9ነኛ ደረጃ ላይ ነው የተቀመጡት።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦⚪️1-1🔴⚪️2-2🔴⚪️1-3🔴⚪️1-2🔴እና ⚪️0-1🔴

⚪️🔴ወቅታዊ አቋም ፦ ባለሜዳዎቹ ቶትንሀሞች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,D,W,W.....ሊቨርፑሎች በበኩላቸው W,L,W,L,W.......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🏆STAR SUNDAY EPL MATCH🏆
🥇ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🥇
🟤አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ⚪️⚫️
ቀን 11 ሰዓት [5:00PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🟤በእጅጉ የውጤት ማጣት ውስጥ በመግባታቸው ታክቲሻኑን ኡናይ ኤምሬን የሾሙት በደረጃ ሰንጠረዡ በ12 ነጥቦች 17ተኛ ላይ የተቀመጡት አስቶን ቪላዎች በኤምሬ ስር የመጀመሪያ ፍልሚያቸውን በተከታታይ ለ8 ጨዋታዎች በሁሉም ውድድሮች ሽንፈትን ከአልቀመሱት ማንችስተር ዩናይትዶች ያደርጋሉ።

⚪️⚫️ዩናይትዶች በ23 ነጥቦች በሊጉ 5ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሲሆን ወደ ቶፕ 4 ለማምራት በእጅጉ ይህንን ውጤት ይፈልጉታል።ሁለቱ ቡድኖች በእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🟤2-2⚪️🟤2-2⚪️🟤0-1⚪️🟤0-1⚪️እና 🟤1-3⚪️

🟤⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ አስቶን ቪላዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,L,W,L.....ዩናይትዶች በበኩላቸው W,D,W,W,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
Today is the UCL draw!👀 Which games would you like to see?⚽️

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም
www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ
www.championbet.et/#/app/live/preview

Website-
http://www.championbet.et
Telegram-
http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA
Today is the UCL draw!👀 Which games would you like to see?⚽️ More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑 በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview Website…
የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል

🇩🇪 RB Leipzig vs. 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester City

🇧🇪 Club Brugge vs. SL Benfica 🇵🇹

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Liverpool vs. Real Madrid 🇪🇸

🇮🇹 AC Milan vs. Tottenham 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🇩🇪 Eintracht Frankfurt vs. Napoli 🇮🇹

🇩🇪 Borussia Dortmund vs. Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🇮🇹 Inter vs. FC Porto 🇵🇹

🇫🇷 PSG vs. Bayern 🇩🇪

ውድ ተከታዮቻችን አዳዲስ መረጃዎች
ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET

ተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1🔥1👏1
CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA pinned «የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል 🇩🇪 RB Leipzig vs. 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Manchester City 🇧🇪 Club Brugge vs. SL Benfica 🇵🇹 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Liverpool vs. Real Madrid 🇪🇸 🇮🇹 AC Milan vs. Tottenham 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🇩🇪 Eintracht Frankfurt vs. Napoli 🇮🇹 🇩🇪 Borussia Dortmund vs. Chelsea 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿»
የዩሮፓ ሊግ የ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረግ መርሐ ግብሮች በምስሉ ላይ ተገልጿል

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ
www.championbet.et/#/app/live/preview

Website-
http://www.championbet.et
Telegram-
http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
🏆SUPER Wednesday EFL MATCH🏆
⚽️THE BIG ONE ⚽️
🎱ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🎱
🔵ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ ⚪️
ምሽት 5 ሰዓት [11:00 PM]
BET ON http://www.championbet.et

🔵በአገረ እንግሊዝ በ3ተኛ ደረጃ ክብር በሚሰጠው የሊግ ካፕ ወይም በድሮ መጠሪያው ካራባኦ ካፕ ፍልሚያ በእዚህ አመት እንደተለመደው ሁሉ ሀያልነታቸው ለማሳየት እየጣሩ የሚገኙትን ማንችስተር ሲቲዎች በሲዝኑ በአዲሱ አሰልጣኝ እና ባለቤቶች ስር እራሱን ለመገንባት እየሰራ ከሚገኘው ቼልሲ ያገናኛል።

⚪️በተለይም ቼልሲዎች በሳምንቱ መጨረሻ በአርሰናል ሽንፈት አስተናግደው ወደ እዚህ ፍልሚያ ያመሩ ሲሆን ይህንንም ፍልሚያ መርታትን በእጅጉ ይፈልጉታል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔵1-0⚪️🔵1-0⚪️🔵0-1⚪️🔵1-2⚪️ እና 🔵1-0⚪️

🔵⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ሲቲዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,D,W,W,W.......ቼልሲዎች በበኩላቸው D,W,L,W,L.......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
🏆STAR Thusday EFLMATCH🏆
🥇ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🥇
🔴ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ ⚪️
ምሽት 5 ሰዓት [11:00PM ]
BET ON http://www.championbet.et

🔴ታክቲሻኑን ኡናይ ኤምሬን ከሾሙት ወዲህ በመጀመሪያ ፍልሚያቸው ዩናይትድን መርታት የቻሉት አስቶን ቪላዎች በኤምሬ ስር በድጋሚ በካራባኦ ካፑ ሶስተኛ ዙር ፍልሚያ ወደ ኦልትራፎርድ በማምራት ማንችስተር ዩናይትዶችን ይፋለማሉ።

⚪️የናይትዶች በቪላ ፓርክ የደረሰባቸውን ሽንፈት ለመበቀል ወደ ሜዳ የሚገቡ ሲሆን ይህንን ፍልሚያም በትኩረት ይጫወቱታል ተብሎ ይጠበቃል።ሁለቱ ቡድኖች በእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔴1-3⚪️🔴2-2⚪️🔴1-0⚪️🔴1-0⚪️እና🔴3-1⚪️

🔴⚪️ወቅታዊ አቋም፦አስቶን ቪላዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች ,L,L,W,L,W.....ዩናይትዶች በበኩላቸው,D,W,W,W,L....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥2👎1
🔥SUPER SATURDAY EPL MATCH🔥
🌟ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🌟
🔵ማንችስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ🔴
ቀን 9:30[3:30Pm ]
BET ON http://www.championbet.et

🔵ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከአለም ዋንጫው አስቀድሞ በ16ተኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ሲመለስ በ32 ነጥቦች በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት የፔፕ ጋርዲዮላዎቹ ማንችስተር ሲቲዎች በኢትሃድ በ16 ነጥቦች 11ደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ብሬትፎርዶች ያስተናግዳሉ።

🔴ማንችስተር ሲቲዎች ይህንን ፍልሚያ የሚረቱ ከሆነ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ከአርሰናል ይረከባሉ።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔵2-0🔴🔵1-0🔴🔵1-0🔴 እና 🔵1-0🔴 ብሬንትፎርዶች ማንችስተር ሲቲዎችን እስከአሁን ረተው አያውቁም።

🔵🔴ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ማንችስተር ሲቲዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,W,W,W,W......ብሬንትፎርዶች በበኩላቸው D,D,L,D,L.....ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ሲቲዎች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
⚽️SUPER SATURDAY EPL MATCH⚽️
THE BIG ONE🎖
🏆ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🏆
⚫️⚪️ኒውካስል ዩናይትድ  ከ ቼልሲ 🔵
ምሽት 2:30 [8:30 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

⚫️⚪️በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር የ16ተኛ ሳምንት መርሃግብር ከአለም ዋንጫው አስቀድሞ እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ ያስመለክተናል።በሊጉ በእዚህ ሲዝን እጅግ ድንቅ ብቃትን እያስመለከቱን የሚገኙት እና በ27 ነጥቦች በሊጉ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኒውካስል ዩናይትዶች ከሰሞኑ ውጤት ከራቃቸው ቼልሲዎች ይፋለማሉ።

🔵ቼልሲዎች በተከታታይ ሁለቴ በሊጉ ከደረሰባቸው ሽንፈት መልስ ይህንን ፍልሚያ የግድ መርታት ይጠበቅባቸዋል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም ነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦⚫️⚪️0-1🔵⚫️⚪️0-3🔵⚫️⚪️0-2🔵⚫️⚪️0-2🔵 እና ⚫️⚪️1-0🔵

⚫️🔵ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ኒውካስል ዩናይትዶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,W,W,W......ቼልሲዎች በበኩላቸው W,L,W,L,L.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ እና በጨዋታው ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ብለው ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🏆SUPER SUNDAY SERIE A MATCH🏆
🎖THE BIG ONE 🎖
⚽️ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች ⚽️
⚪️⚫️ጁቬንቱስ ከ ላዚዮ 🔵
ምሽት 4:45 [10:45 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

⚪️⚫️ተወዳጁ የጣሊያን ሴሪኤ በ15 ሳምንት መርሃግብሩ ከአለም ዋንጫው አስቀድሞ ሲቀጥል እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ ያስመለከትናል።ገብተውበት ከነበረው የውጤት ማጣት አሁን ላይ የወጡት እና በ28 ነጥቦች 4ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ጁቬንቱሶች በሊጉ በ30 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ላዚዮች ይፋለማሉ።

🔵ላዚዮች ይህንን ፍልሚያ መርታት የሚችሉ ከሆነ ከመሪዎቹ ናፖሊዎች ያላቸው የነጥብ ልዩነት የሚያጠቡ ሲሆን የሚረቱ ከሆነ ደግሞ ከጁቬንቱሶች ደረጃቸውን የሚቀሙ ይሆናል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦⚪️⚫️2-2🔵⚪️⚫️2-0🔵⚪️⚫️3-1🔵⚪️⚫️1-1🔵እና ⚪️⚫️2-1🔵

⚪️🔵ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ጁቬንቱሶች በሴሪኤው በነበሯቸው 5 ጨዋታዎች W,W,W,W,W.....ላዚዮች በበኩላቸው D,W,L,W,W......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
አለም ሁሉ ትኩረቱን ወደ በረሃዋ ቅንጡ ሀገር ኳታር ያደርጋል ምክንያቱ ደግሞ የፕላኔታችን እጅግ ትልቁ የእግርኳስ መድረክ አዘጋጅ በመሆኗ ነው።

ARE YOU READY TO QATAR 2022
FIFA WORLD CUP

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
ARE YOU READY FOR QATAR 2022
FIFA WORLD CUP

3 DAYS TO GO

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
አለም ወደ ሞቃታማዋ ሀብታም ሀገር ኳታር ዶሃ አይኑን ከነገ ጀምሮ ያዞራል ትኩረት ሁሉ ለአለማችን ታላቁ መድረክ አለም ዋንጫው ይሆናሉ።

JUST ONE DAY to go For QATAR 2022 FIFA WORLD CUP

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🏆THE Opening Day For Fifa 2022 world cup 🏆
⚽️ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች ⚽️
🟤ካታር ከ ኢኳዶር 🟡
ምሽት 1 ሰዓት [7:00Pm ]
Bet on http://www.championbet.et

🟤የአለማችን ሀያሉ መድረክ የአለም ዋንጫው በይፋ ጅማሮውን ሲያደርግ እረብጣ ሚሊዮኖችን በማፍሰስ ይህንን ትልቅ ውድድር ያሰናዳችው አዘጋጅዋ ሀገር ካታር በመክፈቻው ከላቲን አሜሪካይቷ ሀገር ኢኳዶር ትፋለማለች።

🟡ኢኳዶር እና ኳታር ከእዚህ ቀደም በተለያዩ አጋጣሚዎች ተገናኝተው የነበረ ሲሆን የመጨረሻ ግንኙነታቸው የነበረው በ2018 ነበር ጨዋታውንም ካታር 4 ለ 3 መርታት ችላ ነበር በነበሯቸው ሌሎች 2 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ ኢኳዶር 2 -1 ካታር እና ካታር 1 - 1 ኢኳዶር።

🟤🟡ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ካታሮች በነበሯቸው 5 የመጨረሻ ጨዋታዎች W,W,W,W,W......ኢኳዶሮች በበኩላቸው D,W,D,D,D......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
2025/07/13 07:09:33
Back to Top
HTML Embed Code: