Telegram Web Link
CHECK OUR NEW VIRTUALS IN SHOPS NEAR YOU.

BRINGING YOU NEW GAMES EVERYDAY ONLY AT CHAMPIONBET

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይጎብኙ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
SUPER FRIDAY SERIE A MATCH🔥
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🌟
⚪️ላዚዮ ከ ኢንተር ሚላን 🔵
9:45PM (ምሽት 3:45)
MATCH ODDS፦1⃣,4.10 X,3.90 2⃣,1.92
BET ON www.championbet.et

⚪️በተወዳጁ የጣሊያን ሴሪዬ ሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር ሁለቱን የጣሊያን ሃያላን ክለቦች ያፋልማል።በመጀመሪያው ሳምንት ድል በማድረግ እና በሁለተኛው ሳምንት አቻ በመለያየት እስከአሁን ሽንፈትን ያልቀመሱት ላዚዮዎች ሁለቱንም ፍልሚያዎች ድል ከአደረጉት ኢንተር ሚላኖች ይፋለማሉ።

🔵ላዚዮዎች ለመጨረሻ ጊዜ ኢንተሮችን የረቱት በ2021 ሶስት ለ አንድ በሆነ ውጤት ነበር።ሁለቱ ቡድኖች በ2022 አንድ ጊዜ ተገናኝተው የነበረ ሲሆን ጨዋታውንም ኢንተር 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ድል ማድረግ ችሏል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦⚪️1-2🔵⚪️3-1🔵⚪️1-3🔵⚪️1-1🔵እና ⚪️2-1🔵

⚪️🔵ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ላዚዮዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,L,L,W,D
ኢንተሮች በበኩላቸው W,D,L,W,W
ብዙዎች በእዚህ ጨዋታ ሁለቱም ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website www.championbet.et
Telegram T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ሠንጠረዥ ይመልከቱ

The 2022/23 Champions League Group Stage is set

አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website www.championbet.et
Telegram T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
🥇SUPER SATURDAY EPL MATCH🥇
🔥የአራተኛ ሳምንት መርሃግብር🔥
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🌟
🔴⚪️ሳውዝሃምተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🟢
2:30PM[ቀን 8:30]
MATCH ODDS፦1⃣,3.75 X,3.80 2⃣,1.89
BET ON http://www.championbet.et

🔴⚪️በተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብር በአለፉት ሶስት ጨዋታዎች 4 ነጥቦችን ብቻ መሰብሰብ የቻሉት ሳውዝሃምተኖች በኤሪክ ቴን ሃግ እየተመሩ ከሁለት ሽንፈቶች መልስ በኦልድትራፎርድ በሊቨርፑል ላይ የመጀመሪያ ድላቸውን ከተቀናጁት ማንችስተር ዩናይትዶች ይፋለማሉ።

🟢ዩናይትዶች ከሳውዝሃምተኖች ጋር በአላቸው የአለፉት ግንኙነቶች የበላይነቱን የሚወስዱ ሲሆን በተለይም በ2021 ሳውዝሃምተኖችን 9 ለ 0 መርታታቸው ይታወሳል።ሁለቱ ክለቦች በነበሯቸው ያለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔴⚪️1-1🟢🔴⚪️1-1🟢🔴⚪️0-9🟢🔴⚪️2-3🟢 እና 🔴⚪️2-2🟢

🔴🟢ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ሳውዝሃምተኖች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,D,W,W...ዩናይትዶች በበኩላቸው L,D,L,L,W.....ብዙዎች በእዚህ ጨዋታ ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👎1🔥1
🏆SUPER SATURDAY SERIE A MATCH🏆
🥇THE BIG ONE🥇
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
⚪️⚫️ጁቬንትስ ከ ሮማ 🟤
7:30PM [ምሽት 1:30]
BET ODDS፦1⃣,2.40 X,3.35 2⃣,3.30
BET ON http://www.championbet.et

⚪️⚫️በተወዳጁ የጣሊያን ሴሪዬ የሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ ያስመለክተናል።በማሲሚሊያኖ አሌግሪ እየተመሩ ከሁለቱ የሊጉ ጨዋታዎች 4 ነጥቦችን ማግኘት የቻሉት ጁቬንቱሶች እስኪ አሁንም ምንም ነጥብን ከአልጣሉት እና ሁለቱንም የሊጉ ጨዋታ መርታት ከቻሉት የጆዜ ሞሪኒዮ ጦረኞች ሮማዎች ይፋለማሉ።

🟤ሮማዎች ጁቬንቱሶችን ለመርታት የሚቸገሩ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ መርታት ችለው የነበረውም በ2020 ሶስት ለ አንድ በሆነ ውጤት ነበር።ሁለቱ ክለቦች ከዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች ፦⚪️⚫️4-3🟤⚪️⚫️1-0🟤⚪️⚫️2-0🟤⚪️⚫️2-2🟤እና ⚪️⚫️1-3🟤

⚪️🟤ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ጁቬንቱሶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,L,W,D.....ሮማዎች በበኩላቸው D,W,W,W,W......ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ሮማዎች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1🔥1
🏅CLASSIC SATERDAY BUNDESLIGA MATCH🏅
🏵4ተኛ ሳምንት መርሃግብር 🏵
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🔴ባየር ሙኒክ ከ ቦሪሲያ ሞንቼግላድባክ⚫️
7:30PM [ምሽት 1:30]
BET ODDS፦1⃣,1.32 X,6.60 2⃣,8.20
BET ON www.championbet.et

🔴በሶስቱ የመጀመሪያ የሊጉ ጨዋታዎች የሚያቆመው ያለ በማይመስል መልኩ ሶስቱንም በሰፊ የጎል ልዩነቶች መርታት የቻለው ባየርሙኒክ በሜዳው አሊያዝ አኔና በሶስቱ ጨዋታዎች 7 ነጥቦችን በመሰብሰብ አስደናቂ ጅማሮን እያደረጉ ከሚገኙት ቦርሲያ ሞንቸግላድባኮች ጋር ይፋለማሉ።

⚫️ሞንቼግላድባኮች ለባየር ሙኒኮች ከእዚህ ቀደም እጅግ ፈታኞቹ ተቀናቃኞች ሲሆኑ ከመጨረሻ 6 የእርስ በእርስ ግንኙነቶቻቸው 4ቱን መርታት ችለዋል ሙኒኮች አንዱን ብቻ መርታት የቻሉ ሲሆን አንዱ ደግሞ በአቻ ውጤት ነው የተጠናቀቀው፦🔴1-2⚫️🔴0-5⚫️🔴1-1⚫️🔴0-2⚫️🔴6-0⚫️እና 🔴2-3⚫️

🔴⚫️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ባየር ሙኒኮች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,W,W,W,W.....ሞንቼግላድባዎች በበኩላቸው D,W,W,D,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ግብ ያስቆጠራሉ እና በጨዋታው ከ2.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
🥇STAR SATURDAY EPL MATCH🥇
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🔵ማንችስተር ሲቲ ከ ክርስታል ፓላስ⚪️
5:00PM [ቀን 11 ሰዓት ]
BET ODDS፦1⃣,1.14 X,9.40 2⃣,21.00
BET ON http://www.championbet.et

🔵በሳምንት አጋማሽ ወደ ባርሴሎና ከተማ በማቅናት የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታን ያደረጉት እና በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 2ተኛ ላይ ተቀመጡት በፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች በ4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃግብር በሜዳቸው በፓትሪስ ቬይራ ከሚመሩት ክርስታል ፓላሶች ያደርጋሉ።

⚪️ለማንችስተር ሲቲ እጅግ ጠንካራ ሆነው ከሚቀርቡ ክለቦች መካከል ፓላሶች ቅድሚያውን የሚወስዱ ሲሆን በኢትሃድ በነበራቸው የመጨረሻ ግንኙነት ላይም ሲቲዎችን 2 ለ 0 ረተው ነበር።ሁለቱ ክለቦች በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ እርስ ግንኙነቶች፦🔵0-0⚪️🔵0-2⚪️🔵2-0⚪️🔵4-0⚪️እና 🔵2-2⚪️

🔵⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ማንችስተር ሲቲዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,W,W,D,D.....ክርስታል ፓላሶች በበኩላቸው W,L,D,W,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
🥇SUPER SUNDAY EPL MATCH🥇
🎖4ተኛ ሳምንት መርሃግብር 🎖
🏆ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🏆
🔴ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቶትንሃም⚪️
6:30PM [ምሽት 12:30]
MATCH ODDS፦1⃣,7.40 X,4.80 2⃣,1.46
BET ON http://www.championbet.et

🔴በአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃግብር በሶስቱ የአለፉት ጨዋታዎች 4 ነጥቦችን ማሳካት የቻሉት አዲስ አዳጊዎቹ ኖቲንግሃም ፎረስቶች እስከ አሁን ሽንፈት ከአልቀመሱት ክለቦች መካከል አንዱ ከሆኑት ቶትንሃም ሆትስፐርሶች ይፋለማሉ።

⚪️ሁለቱ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ በፕርሚየር ሊግ ተገናኝቸው የነበረው በ1999 ሲሆን ጨዋታውም በቶትንሃም 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።ሁለቱ ክለቦች በቅርብ ጊዜ ተገናኝተው የነበረው በካራባኦ ካፕ በ2014 ነበር ጨዋታውም በቶትንሃም 3 ለ 1 አሸናፊነት ነበር የተጠናቀቀው።

🔴⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ኖቲንግሃሞች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,W,D,W.....ቶትንሃሞች በበኩላቸው W,L,W,D,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 ጎሎች በላይ ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
2👍1
🥇STAR SUNDAY LALIGA MATCH🥇
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🟢ኢስፓኒዮል ከ ሪያል ማድሪድ ⚪️
11:00PM [ምሽት 5 ሰዓት ]
BET ODDS፦1⃣,6.80 X,5.ዐዐ 2⃣,1.49
BET ON http://www.championbet.et

🟢በስፔን ላሊጋ ሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር በሊጉ ከወዲሁ ነጥብ ለማግኘት እየተቸገሩ የሚገኙት እና 1 ነጥብ ብቻ ከሁለቱ ጨዋታዎች ያሳኩት ኢስፓኒዮሎች የአለፈው አመት የሊጉ በአለ ክብር ከሆኑት እና ይህንን ክብር ለማስጠበቅ ከወዲሁ ቁርጠኛ መሆናቸው ሁለቱን የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸው በመርታት ምልክት እየሰጡ ከሚገኙት ሪያል ማድሪዶች ይፋለማሉ።

⚪️ኢስፓኒዮሎች ለመጨረሻ ጊዜ ሪያል ማድሪዶችን መርታት ችለው የነበረው በ2021 ሲሆን የጨዋታው ውጤትም 2 ለ 1 ነበር።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🟢0-4⚪️🟢2-1⚪️🟢0-1⚪️🟢0-2⚪️ እና 🟢2-4⚪️

🟢⚪️ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ኢስፓኒዮሎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,D,D,L.....ሪያል ማድሪዶች በበኩላቸው D,W,W,W,W......ብዙዎች ይህ ፍልሚያ በሪያሎች ድል አድራጊነት ይጠናቀቃል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
🏆SUPER SUNDAY SERIE A MATCH🏆
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🟣ፊዮረንቲና ከ ኖፖሊ ⚪️
9:45PM [ምሽት 3:45]
BET ODDS፦1⃣,3.30 X,3.75 2⃣,2.23
BET ON http://www.championbet.et

🟣በተወዳጁ የጣሊያን ሴሪኤ ሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር በመጀመሪያዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ላይ ሽንፈትን ያልቀመሱት እና 4ት ነጥቦች ማሳካት የቻሉት ፊዮሬንቲናዎች በሊጉ እስከአሁን ያደረጉትን ሁለቱንም ጨዋታዎች መርታት ከቻሉት ናፖሊዎች ጋር ይፋለማሉ።

⚪️ናፖሊዎች ፊዮረንቲናዎችን ለመጨረሻ ጊዜ ረተው የነበረው በ2021 ሲሆን ከዚህ ወዲህ በነበሩት ሁለቱ ግንኙነቶቻቸው ተረተዋል።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🟣3-2⚪️🟣5-2⚪️🟣1-2⚪️🟣0-2⚪️ እና 🟣0-6⚪️

🟣⚪️ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ፊዮሬንቲናዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,W,W,D,D.....ናፖሊዎች በበኩላቸው W,D,W,W,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍2
CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA
🥇STAR SUNDAY LALIGA MATCH🥇 🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖 🟢ኢስፓኒዮል ከ ሪያል ማድሪድ ⚪️ 11:00PM [ምሽት 5 ሰዓት ] BET ODDS፦1⃣,6.80 X,5.ዐዐ 2⃣,1.49 BET ON http://www.championbet.et 🟢በስፔን ላሊጋ ሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር በሊጉ ከወዲሁ ነጥብ ለማግኘት እየተቸገሩ የሚገኙት እና 1 ነጥብ ብቻ ከሁለቱ ጨዋታዎች ያሳኩት ኢስፓኒዮሎች የአለፈው…
🥇STAR SUNDAY LALIGA MATCH🥇
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🔴🔵ባርሴሎና ከ ሪያል ቫያሎይድ🟡
8:30PM [ምሽት 2:30 ]
BET ODDS፦1⃣,1.18  X,8.60   2⃣,17.00
BET ON http://www.championbet.et

🔴🔵በስፔን ላሊጋ ሶስተኛ ሳምንት መርሃግብር በዣቪ እየተመሩ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ጨዋታዎች 4 ነጥቦችን ማሳካት የቻሉት እና እጅግ ጠንካራዎቹ ባርሴሎናዎች ገና በጊዜ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ከተቀመጡት ሪያል ቫያሎይዶች ጋር በካንፕኑ ይፋለማሉ።

🟡ሁለቱ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ በሊጉ ተገናኝተው የነበረው በ2021 ሲሆን ጨዋታውንም ባርሳ 1 ለ 0 መርታት ችሎ ነበር።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 ጨዋታዎች፦🔴🔵1-0🟡🔴🔵3-0🟡🔴🔵1-0🟡🔴🔵5-1🟡 እና 🔴🔵1-0🟡

🔴🟡ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ባርሴሎናዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,D,W,D.....ሪያል ቫያሎይዶች በበኩላቸው D,D,W,L,D.....ብዙዎች በእዚህ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ባርሴሎናዎች ከ1.5 በላይ ጎሎች በማስቆጠር ይረታሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍1
🥇SUPER TUESDAY EPL MATCH🥇
🎖5ተኛ ሳምንት መርሃግብር 🎖
🏆ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🏆
🔴ሳውዝሃምተን ከ ቼልሲ 🔵
9:45PM [ምሽት 3:45]
MATCH ODDS፦1️⃣,6.00 X,4.50 2️⃣,1.59
BET ON http://www.championbet.et

🔴በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በነበረው የ4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃግብር በዩናይትድ በሜዳቸው የተረቱት ሳውዝሃምተኖች በ5ተኛ ሳምንት መርሃግብር ሊስተር ሲቲን በጎዶሎ ተጫዋች ገጥመው ድል ከአደረጉት ቼልሲዎች ይፋለማሉ።

🔵ሳውዝሃምተኖች ቼልሲዎችን ከረቱ ሰንበትን ያሉ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜም ድል ማድረግ የቻሉት በ2019 በስታንፎርድ ብሪጅ 2 ለ 0 ነበር።ሁለቱ ክለቦች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔴0-6🔵🔴1-1🔵🔴1-3🔵🔴1-1🔵እና 🔴3-3🔵

🔴🔵ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ሳውዝሃምተኖች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,D,W,W,L.....ቼልሲዎች በበኩላቸው W,W,D,L,W......ብዙዎች በእዚህ ጨዋታ ከ2.5 በላይ ጎሎች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
🎖SUPER TUESDAY SEREI A MATCH🎖
🏵4ተኛ ሳምንት መርሃግብር 🏵
🏆ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🏆
🟢⚪️ሳሱሎ ከ ኤሲ ሚላን 🔴⚫️
7:30PM [ምሽት 1:30]
MATCH ODDS፦1️⃣,5.60 X,4.40 2️⃣,1.63
BET ON http://www.championbet.et

🟢⚪️በተወዳጁ የጣሊያን ሴሪዬ የ4ተኛ ሳምንት መርሃግብር አጀማራቸው ብዙም አመርቂ የሚባል የሆነላቸው ሳሱሎዎች ሊጉን በጥሩ ሁኔታ እየጀመሩት ከሚገኙት የአለፈው አመት ሻንፒዮኖች ኤሲ ሚላን ጋር በሜዳቸው ይፋለማል።

🔴⚫️ሳሱሎች ለመጨረሻ ጊዜ ኤሲ ሚላኖችን በ2019 ነበር መርታት ችለው የነበረው።ሁለቱ ክለቦች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙቶች ኤሲ ሚላኖች መርታት የቻሉት ሁለቱን ነው ሳሱሎዎች ሁለቱን የረቱ ሲሆን አንዱ በአቻ ውጤት ነው የተጠናቀቀው 🟢⚪️0-0🔴⚫️🟢⚪️3-1🔴⚫️🟢⚪️2-1🔴⚫️🟢⚪️1-2🔴⚫️ እና 🟢⚪️1-2🔴⚫️

🟢🔴ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ሳሱሎዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,L,L,W,D.......ኤሲ ሚላኖች በበኩላቸው W,W,W,D,W......ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ሚላኖች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
🔥1
⛳️SUPER WEDNESDAY SERIE A MATCH⛳️
🎖4ተኛ ሳምንት መርሃግብር ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🎖
⚪️⚫️ጁቬንትስ ከ ስፔዚያ⚫️
9:45PM [ምሽት 3:45]
MATCH ODDS፦1️⃣,1.32 X,6.00 2️⃣,11.00
BET ON http://www.championbet.et

⚪️⚫️እስከአሁን በሊጉ ጨዋታ ሽንፈትን ያልቀመሱት እና በሳምንቱ መጨረሻ ከጆዜዎቹ ሮማዎች ጋር አቻ የተለያዩት ጁቬንቱሶች በአራተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪዬ መርሃግብር ከሶስቱ ጨዋታዎች 4 ነጥቦችን ማሳካት ከቻሉት ስፔዚያዎች ይፋለማሉ።

⚫️ስፔዚያዎች ለመጨረሻ ጊዜ ጁቬንቱሶችን መርታት ችለው የነበረው በ2007 ሶስት ለ ሁለት በሆነ ውጤት ነበር።ሁለቱ ቡድኖች በነበሯቸው ያለፉት 5 እርስ በእርስ ፍልሚያዎች፦⚪️⚫️1-1⚫️⚪️⚫️3-2⚫️⚪️⚫️3-0⚫️⚪️⚫️4-1⚫️እና ⚪️⚫️2-3⚫️

⚪️⚫️ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ጁቬንቱሶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,L,W,D,D.....ስፔዚያዎች በበኩላቸው D,W,W,L,D.....ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ጁቬንቱሶች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
⚽️SUPER WEDNESDAY EPL MATCH⚽️
🥇5ተኛ ሳምንት መርሃግብር 🥇
🎖ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🎖
🔴ሊቨርፑል ከ ኒውካስል ⚫️⚪️
10:00PM[ምሽት 4 ሰዓት ]
MATCH ODDS፦1⃣,1.41 X,5.20 2⃣,7.60
BET ON http://www.championbet.et

🔴በጀርገን ክሎፕ ስር በእዚህ አመት አጀማመራቸው ያልሰመረላቸው ሊቨርፑሎች በበርንማዝ ላይ 9 ጎሎች ከአስቆጠሩ ወዲህ በአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃግብር እስከአሁን ምንም ሽንፈት ከአልቀመሱት ኒውካስል ዩናይትዶች ይፋለማሉ።

⚫️⚪️ኒውካስል ዩናይትዶች ከሊቨርፑሎች ጋር ደካማ አፈፃፀም በአለፉት 5 የእርስ ግንኙነቶች ያላቸው ሲሆን ይህንንም ለመለወጥ ይጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል።ሁለቱ ቡድኖች በነበሯቸው የእርስ በእርስ ግኙነቶች፦🔴1-0⚫️⚪️🔴3-1⚫️⚪️🔴1-1⚫️⚪️🔴0-0⚫️⚪️ እና 🔴3-1⚫️⚪️

🔴⚫️ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ሊቨርፑሎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች L,D,D,L,W.....ኒውካስሎች በበኩላቸው W,D,D,W,D......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍3
🔥SUPER THURSDAY EPL MATCH🔥
🌟5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃግብር ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች 🌟
🔵ሌስተር ሲቲ  ከ  ማንችስተር ዩናይትድ 🔴
[ምሽት 4 ሰዓት ]
MATCH ODDS፦1⃣,3.45    X,3.75     2⃣,2.10
BET ON www.championbet.et

🔵በሊጉ ገና ከጅምሩ ትልቅ የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የሚገኙት እና ከአራቱ ጨዋታዎች 1 ነጥብ ብቻ በማሳካት 20ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሌስተር ሲቲዎች በ5ተኛው ሳምንት መርሃግብር በኤሪክ ቴን ሀግ እየተመሩ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት ወዲህ ሁለት ተከታታይ ድሎችን ከአስመዘገቡት ማንችስተር ዩናይትዶች ይፋለማሉ

🔴ማንችስተር ዩናይትዶች በ2021 በነበሯቸው ሁሉም ፍልሚያዎች በሌስተሮች ተረተው የነበረ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜም ሌስተር ሲቲዎችን ረተው የነበረው በ2020 ሁለት ለ ዜሮ ነበር።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 6 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦🔵1-1🔴🔵4-2🔴🔵2-1🔴🔵3-1🔴🔵2-2🔴 እና 🔵0-2🔴

🔵🔴ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ሌስተር ሲቲዎች በአለፉት 5 ጨዋታዎች D,L,L,W,L ማንችስተር ዩናይትዶች በበኩላቸው D,L,L,W,W
ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
👍3
🥇SUPER SATURDAY EPL MATCH🥇
🔥መርሲ ሳይድ ደርቢ ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች🔥 🌟
🔵ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል 🔴
2:30PM[ቀን 8:30]
MATCH ODDS፦1⃣,7.60 X,5.20 2⃣,1.44
BET ON http://www.championbet.et

🔵በፍራንክ ላንፓርድ እየተመሩ እስከአሁን በሊጉ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻሉት እና በ3 ነጥቦች 17ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኤቨርተኖች በ6ተኛ ሳምንት መርሃግብር ከምን ጊዜ የታሪክ ባላንጣቸው ሊቨርፑል በመርሲ ሳይድ ደርቢ ይፋለማሉ።

🔴ኤቨርተኖች ለመጨረሻ ጊዜ ሊቨርፑሎችን መርታት ችለው የነበረው በ2021 በአንፊልድ 2 ለ 0 ነበር።ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች ሊቨርፑሎች 2ቱን ሲረቱ ኤቨርተኖች ደግሞ አንዱን ረተዋል ቀሪዎቹ 2ቱ በአቻ ውጤት ነው የተጠናቀቁት፦🔵0-2🔴🔵1-4🔴🔵2-0🔴🔵2-2🔴 እና 🔵0-0🔴

🔵🔴ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ኤቨርተኖች በአለፉት 5 የሊጉ ጨዋታዎች L,L,D,D,D......ሊቨርፑሎች በበኩላቸው D,D,L,W,W.....ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ 🤑

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly
2025/07/14 17:52:09
Back to Top
HTML Embed Code: