Telegram Web Link
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Merry Christmas!

👉 ዲኮደር በ800 ብር ሲገዙ የ 1 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ!

👉 Decoder with only 800 birr 1 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv #offer 
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላምና አደረሳችሁ።
በዓሉ የፍቅርና የሰላም የደስታ ይሁልላችሁ ከCANAL+ መልካም በዓል!

#CANALPLUSEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Merry Christmas!

#CANALPLUSEthiopia
ምሽቶን የአሜሪካውን ኤን ቢ ኤ Cleveland Vs San Antonio ጨዋታ በ 3:00 ሰዓት በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ እያዩ ይዝናኑ!  🏀

Enjoy the American NBA Cleveland vs San Antonio game, live on CANAL+ Sports @ 9:00 PM!🏀

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #LiveGames #CANALPLUSSport #NBA #Basketball #cleveland #sanantonio
ዛሬ ማታ በ2:30 በCANAL+ አክሽን ላይ GERONIMO An American Legend የተሰኘውን ፊልም እንጋብዞ!

Let's invite you to watch old action movie GERONIMO An American Legend on CANAL+ Action @ 8:30pm

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #canalplusaction #oldmovie
በCANAL+ ሪሞትዎ ላይ የሚገኘው የወላጆች መቆጣጠሪያ ልጆችዎ ለእድሜአቸው የማይመጥን ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች እንዳይመለከቱ ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን፤ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ቻናሎችን መቆለፍም ሆነ መክፈት ያስችሎታል!

The parental control on your CANAL+ remote prevents your kids from watching programs with age inappropriate content. You can lock and unlock it using your password.

#partentalControl #remoteControl  #CANALPLUSEthiopia
"ELEMENTARY" ምዕራፍ 6 ዘወትር ማክሰኞ ምሽት በ 2፡30 በCANAL+ አክሽን ላይ ይገኛሉ!

Enjoy "ELEMENTARY" season 6 every Tuesday @8:30pm on CANAL+ Action!

#canalplusaction #CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
የ CANAL+ ወርኃዊ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ "እዚህ ያድሱ" የሚል ፅሁፍ ባለበት ሁሉ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can Renew your monthly CANAL+ subscription at the nearest shop with this signage "እዚህ ያድሱ"!

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በአቅራቢያዎት የሚገኝ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ!

https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1pc9mHunGNpaw9Sex83e0taGIYCssSlY&ll=10.00710259999169%2C40.400871&z=8

#CANALPLUSEthiopia #renewal #Souk
CANAL+ ስፖርት  ዛሬ ማታ በ3፡55 በቀጥታ ሱፐር ካፕ ስፔንን Madrid Vs Atletico የሚያደርጉትን ግጥሚያ ይዞሎት እንደመጣ ስንገልፅሎት በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that CANAL+ Sport present you SuperCup Spain live game tonight @9:55pm
Real Madrid Vs Atletico
Don't miss out!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #supercupspain #realmadrid #atletico
ሱፐር ካፕ ስፔንን ዛሬም እንደቀጠለ ነው  ማታ በ3፡55  በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ
Barcelona Vs Osasuna ማን ለዋንጫ 🏆ያልፍ ይሆን? ግምቶን ይፃፉ!

Today SuperCup Spain continue. Tonight
Barcelone Vs Osasuna @9:55pm on CANAL+ Sport!
Who will qualify for the trophy 🏆? Leave your comment!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #supercupspain #barcelone #osasuna
ማን ለዋንጫ 🏆ያልፍ ይሆን? ግምቶን ኮሜንት ላይ ይፃፉ!

Who will qualify for the trophy 🏆? Leave your comment!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #supercupspain
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ የBundesliga ጨዋታዎች
Bayern Vs Hoffenheim አርብ በ 4:25
Leipzig Vs Francfort ቅዳሜ በ 11፡25
Darmstadt Vs Dortmund  ቅዳሜ በ 2፡25
M'Gladbach Vs Stuttgart እሁድ በ 1፡25

አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Bundeliga live games on CANAL+ Sport!
Bayern Vs Hoffenheim Friday @10:25pm
Leipzig Vs Francfort Saturday @5፡25pm
Darmstadt Vs Dortmund  Saturday @8፡25pm
M'Gladbach Vs Stuttgart Sunday @7:25pm
Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #bundesliga #bayern #hoffenheim #leipzig #francfort #darmstadt #dortmund #mgladbach #stuttgart
እሁድ ማታ በ 3፡55 የዋንጫ 🏆ፍልሚያ በቀጥታ በCANAL+ ስፖርት !
የማን ደጋፊ ኖት?
ማን ዋንጫውን እንደሚወስድ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ግምቶን ኮሜንት ላይ ይፃፉ!

https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

ይገምቱ 🔥 የአንድ ወር  የፌሽታ ጥቅልን ይሸለሙ! 🎁

Finale game Sunday live on CANAL+ Sport @9:55!
Who will become champions 🏆?
Join our telegram and Leave your comment!

https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

Watch and predict!🔥and win one month  Feshta Package! 🎁

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #supercupspain #barcelone #realmadrid
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልጇ በጣም የታመመችባት እናትየማሳከሚያ ብር ከየት እንደምታገኝ ጨንቋታል። "የእግዜር ወፍ" ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2፡00 ስዓት በCANAL+ ሲኒማ 2 ላይ ይጠብቁ!

"Ye Egzer Wef " A mother whose daughter is very sick is worried about where she will get money for her treatment. Tonight @8:00 pm on CANAL+ Cinema 2. Don't miss!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #canalpluscinematwo
በሳምንቱ መጨረሻ በCANAL+ ስፖርት በቀጥታ የሚተላለፉ የLigue1 ጨዋታዎች
Rennes Vs Nice ቅዳሜ በ 4:55
Brest Vs Montpellier  እሁድ በ 10፡55

አጓጊ ግጥሚያዎች እንዳያመልጦ!
ማን እንደሚያሸንፍ ይገምቱ!

👉ለተጨማሪ መረጃ የCANAL+ን ማህበራዊ ገፆች ይከታተሉ የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Don't miss out weekend Ligue1 live games on CANAL+ Sport!
Rennes Vs Nice Saturday @10:55pm
Brest Vs Montpellier  Sunday @4፡55pm

Watch and predict!

👉For more information please follow our pages and join the CANAL+ family.

#CANALPLUSEthiopia #Livegame #ligue1 #nice #rennes #brest #montpellier
የቆየ የአክሽን ፊልም ማየት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዛሬ ማታ በ2:30 በCANAL+ አክሽን ላይ "American Outlaw" Bad Is Good Again  የተሰኘውን ፊልም ጋብዞኖታል!

Would you like to watch old action movie? If so, tonight "American Outlaw" Bad Is Good Again on CANAL+ Action @ 8:30pm. Don't miss it!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #canalplusaction #oldactionmovie
አፍሪካውያን እናቶቻችን የአፍሪካን ባህላዊ የምግብ አሰራር ያካፍሉናል!
የእናት ጓዳ ዘወትር ማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት እና በድጋሚ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በካናል ፕላስ ገበታ!

African mothers provide the recipes traditional African cuisine!
Mum’s Kitchen every Tuesday and Thursday at 12:00 PM and 7:00 PM on CANAL+ GEBETA!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv #canalplusgebeta #africanfood
የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈጸም አይርሱ!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #renewal #CBE #Awashbank #Abyssiniabank #COOPbank #Telebirr #CANALPLUSstore
2024/09/29 09:35:23
Back to Top
HTML Embed Code: